6 month report
- 1. የ2013 ዓ.ም የ6ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት
• አዘጋጅና አቅራብ
አይናለም ንጋቱ
ታህሳስ, 2013
ሀዋሳ
- 2. የተከናወኑ ተግባራት
• ባሳለፍነዉ ሁለት ዓመታት በመ/ቤታችን ባለዉ የአሰራር
ችግሮች እና ክፍተቶች ምክንያት ዝቅተኛ አፈጻጸም እንደነበረን
ይታወቃል ፡፡
• ነገር ግን ከባለፉት አራት ወራት ወድህ በተሰራዉ ቅንጅታዊ
ስራ እጅግ ብዙ ለውጦች ለማየት ችለናል፡፡
• በየቀኑ የውሎ ግምገማ በማድረግ ፤ በሳምንት ትኩሬት
የሚሰጣቸውን ተግባራትን ለይቶ ወይም ቅድሚያ አቅዶ
በመስራታችን ለለዉጥ ምክንያት ሲሆን የማናጅመት
ኣባላት ቅንጅታዊ አሰራር ቁልፍ ምና ነበረዉ፡፡
- 3. የተከናወኑ ተግባራት
• በዝህም መነሻ ባለፉት አመታት የታዩ ክፍተቶችን እንደ
ጽ/ቤት ተገምግሞ ትኩርት የሚሹ ተግባራትን
በመለይት ወደ ትግበራ የገባን ስሆን ህብረተሰቡን
ተጠቃሚ የሚያደረጉትን ተግባራት ላይ
ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በቅንጅት ሰርተናል፡፡
• ለረጅም ጊዜ የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ
የቆየዉን የፍጆታ ምርትን በተመለከተ በፍትሃውነት ላይ
ያለውን ችግር ለመፍታትም ጥናት አድርገናል፡፡
• ጥናቱም መነሻ ያካተታቸዉ በአምስቱም ቀበሌያት
ቀደም ብለው ፍጆታ ምርቱን ስጠቀሙ የነበሩ ፤ ቸርቻር
ነጋዴ እና ሸ/ኃ/ሥ/ማ ነበሩ
- 4. የተከናወኑ ተግባራት ….
• ተጠቃምዎች የቀበሌ መታወቅያቸው እና ፎቶ
ግራፋቸውን በቸርቻር ነጋዴ እና ሸ/ኃ/ሥ/ ማ ጋ
እድያሰቀመጡ ካደርን ቦሃላ ድንገተኛ ፍተሻ ተደርጋል፡፡
• በዚህም እያንዳዱ ቸርቻር እና ሸ/ኅ/ሥ/ማ ምን ያህል
ተጠቃሚ እንዳሉት የመለየት ስራ ተሰረቶ በስም ብቻ
የተመዘገበ ነገር ግን በአካል የሌሉ ተጠቃሚዎች
የማውጣት ስራ ተሰርቷል፡፡
• በአጠቃላይ ባደርግነው የማጣራት ሰራ 7473 አባወራ
በስም የተመዘገበ ነገር ግን ፍጆታ በስሙ የሚወጣ
በአካል የሌለ አግኝተናል፡፡ ከ ጥልቴ 1975፤ዱሜ
1734፤ፋራ፤1711፤ሂጣታ 816፤ሆጋኔ1237 ተለይታል
- 5. የተከናወኑ ተግባራት ….
• በዚህ መሰረት 299 ኩንታል ስኳር እና ዘይት 37365
ሊትር አግኝተናል፡፡ ከጥናቱ ዉጤት መነሻ በማድረግ
ወደ ለ31,216 ኮፖን ታትመዉ ለቀቤለዎቹ
እንድሰራጭ ተደረገአል፡፡
• በአሁን ሰአት ስርጭቱ በኮፖን ብቻ እንድሆን ከቀበሌ
መዋቅር ጋር በመቀናጀት እየሰራን ሲሆን ሙሉ በሙሉ
ወደ ኮፖን ስረዓቱ ከገባን ከዚህ የሚበልጥ ፎረጅድ
አባወራዎች ይገኛሉ ብለን እንጠብቃለን፡፡
- 7. የተከናወኑ ተግባራት ….
• አዲስ ፍቃድ የማስወጣት ሰራ በተመለከተ
ከመምሪያችን 936 አዲስ ፍቃድ እና ንግድ ምዝገባ
እንድናከነወን ለሦሰት ወር የተሰጠን ሲሆን 1319
ማከናወን ችለናል፡፡
• ለስኬት መነሻ ማነጅመት አካለት እንዱሁም እያንዳዱ
ባለሙያ በዕቅዱ ላይ በመወያየት እና በመግባባት
በአንድ ቀን ከአንድ ባለሙያ ከ6 እስከ 8 አዲስ ፍቃድ
የማስወጣት ዕቅድ ይዞ ወደ ትግበራ ገብተን 141%
ማከናወን ችለናል፡፡ በዝህ መሰረት ብዙ ህገ-ወጥ
ነጋዴዎች ወደ ህጋወዊነት መጥተዋል፡፡
- 8. የተከናወኑ ተግባራት ….
• እድሳትን በተመለከተ ዕቅድ 4300 ክንውን 3393
በመቶኛ 79% ስሆን እሰከ እድሳቱ ማለቅያ ታህሳሰ 30
ድረስ መቶ ፔርሰንት ለማሳካት እየሰራን እንገኛል፡፡
• ፋይል ኦድት ወይም የዉስጥ ኢንስፔክሽን ዕቅድ 3450 ክንዉን
3288 በመቶኛ 95 %
ኦድት ተደረገ ኦደት ያልተደረገ
- 9. የተከናወኑ ተግባራት ….
• የዋጋ ቁጥጥርን በተመለከተ ያለ ኢኮኖሚ
ምክንያት ወጋ የጨመሩ 22 የእህል ወፍጮ ቤቶች
ላይ ማስጠንቀቅያ የተሰጠ ስሆን ለሁለት ያለ
ደረሰኝ ስሸጡ የተገኙ ወፈጮ ቤቶች
100,000ብር እንድሁም አንድ ህንጻ መሣሪያ
50,000 ብር ተቀጥተው ገቢ አድርገዋል፡፡
- 10. የተከናወኑ ተግባራት ….
ጊዜ ያለፌባቸውን ምርቶችን በተመለከተ 3 ደርዘን
ማልታ፤ 21ሊትር ራን ጁስ 100 እሽግ ኢንዶሚን ፤ 3 ሊትር
ፔፕስ ፤ 10 እሽግ ጨው፤ 15 እሽግ ሻምፖ ፤ 5 እሽግ ከረሜላ የህጻናት
ምግቦች፤ ቲማቲም ድልህ ወዘተ … በውጪ እንስፔክሽን ስራ
ወቅት ይዘን አስወግደናል፡፡
- 11. የተከናወኑ ተግባራት ….
• ህገ-ወጥ የጎዳና ላይ ንግድን በተመለከተ ከአቶቴ፤ በሹ ኮፒሌክስ
ፊትለፊት፤ ከመካነ ኢየሱሲ፤ ከቲትስ፤ ከመንቦ እንድሁም ከርፌራል
ሆስፕታል አከባቢ የተወረሰ የተለያዩ አልባሳት ፤ የኤሌክትሮክስ
እቃዎች ፤ ግምቱ 300,000ሺ የሚደርስ ዕቃ ይዘን ለሀዋሳ ከተማ
ን/ገ/ል/መመሪያ አሰረክበናል፡፡
• በአሁን ወቅት የጎዳና ንግድ የሚበዛበትን አከካቢ ለይተን ደንብ
አሰከባርዎች እና የቀበሌ ን/ገ/ል/ ተጠርዎችን በፈረቃ በማቀናጀት
የጽ/ቤቱ ባለሙያዎችን በማሳተፍ ጭምር እየተሰራ ይገኛል፡፡
- 14. የተከናወኑ ተግባራት ….
• ህጋዊ ያልሆኑ አራት ነጋዴዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል
• 3ት ህንጻ መሳሪያ እና አንድ የውሃ ዕቃ እቅራብ ድርጅት
ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸው ፍቃድ አውጥተዋል፡፡
• ቅንጅታዊ አሰራርን በተመለከተ ከሀዋሳ ከተማ ን/ገ/ል/
መምሪያ እንድሁም እንደሁም የክ/ከተማችን አስተዳደር
ጽ/ቤት፤ ገቢዎች፤ ማዘጋጃ ከፍተኛ ድርሻቸዉን
ተወጥዋል፡፡
- 15. ያጋጠሙችግሮች
የታቦር ክ/ከተማ ከቆዳው ስፋት አንጻር ያለው የሰው
ሀይል አነስተኛ መሆን ሁሉንም ቦታ ሸፈኖ ለመስራት
አልተቻለም
የሎጅስትክ ችግር በተለይ የተሽከርካር እጥረት
ከስራው ጋር ያልተ መጣጠነ በጀት
• የፍጆታ ምርት ወቅቱን ጠብቆ ያለመምጣት ወይም
መቆራረጥ
- 16. ያጋጠሙ ችግሮች የቀጠለ…..
ወንዶ ኩባንያ ፍጆታ ምርቱን በተቆራረጠ መልክ ለቸረቻርው
መስጠት
ከክ/ከተማው መስፋት ጋር ተያይዞ የህገ ወጥ ነጋዴ መበራከት
የጎዳና ላይ ንግድ ቀን ስንከላከል ማታ ላይ መወጣት
የአዲሱ ገበያ ከፍት መደቦች ባሌበት አልባ መሆን
- 17. ያጋጠሙ ችግሮች የቀጠለ…..
የነጋዴው ንግድ ፍቃድ ወስዶ ሀጋዊ ከመሆን ጋር
ተያይዞ ያለው የግንዛቤ ማነስ
የጫት ቤቶች የዕውቅና ማጣት ችግር
ቲኒ ቁጥር እና ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የኮነክሽን ችግር
ዕቅዳችንን ካሰብነው ላይ እንዳናሳ አድርጎናል
- 18. ችግሮች የተፈቱበት አግባቢ
ባለው የሰው ሀይል እና ከቀበሌ መዋቅር ጋር ክፍተቶች
እዳይ ፈጠሩ ተሰርቷል
ተሽከርካር እጥረት ያለበት ቦታ በእግር ጭምር እንድሁ
ሌሎች የትራንስፖርት ተቅመናል
የለውን በጀት አብቃቅትን ለመጠቀም ሞክረናል
ፍጆታ ምርት ላይ የማይመለከታቸው አካለት የገቡትን
የመለየት ስራ ሰርተን ለሚመለከተወ አካል ሪፖርት
አድረገናል
- 19. ችገሮች የተፈቱበት አግባቢ …
ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በተለይ
ከጸጥታው ኣካል ጋር በመሆን ህጋዊነቱን የማስከበር ስራ ተሰርቷል
ፍቃድ የማውጣት ጥቅም ለነጋዴወና ለሀገር ያለውን ጥቅም በማሰረዳት ህጋዊ
ፍቃድ እድወስዱ ተደርጓል
በአሻራ ወይም ቲን ቁጥር ባለመወስዱ ፍቃድ ሳያወጡ እንዳይቀሩ ተመላልሶ
በርለበርክትትል በማድረግ ፍቃድ እንድያወጡ ተደርጎል
- 20. አጠቃላይ የፍጆታ ምርት መጠንና የተቋማት ብዛት
• ስኳር ወራዊ ለህብረተሰቡ በፍጆታነት የሚቀርበው
1) ለ117 ቸርቻር ነጋዴ 1179 ኩንታል
2) ለ18 ሸማች ኅ/ሥ/ማ 149ኩንታል
3) ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚከፋፈል
1) ለ73 ካፌ 81 ኩንታል
2) ለ154 ሻይ ቤቶች 77 ኩንታል
3) ለ48 ቁርስ ቤት 24 ኩንታል
4) ለ13 ጠጅ ቤቶች 35 ኩንታል
- 21. አጠቃልይ የክ/ከተማ የፍጆታ ምርት መጠንና የተቋማት ብዛት…
• መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት
1) እየሩሳለም ህጻናት ማሳደግያ 2ኩንታል
2) ያኔት ሊያና ድንገተኛ ህኪምና 2ኩንታል
• መንግስታዊ የልማት ድርጅት
1) ሀዮሌ ት/ቤት 10
- 22. የሚያሰራጩት ተቋማት ብዛት እና የስርጭት መጠን
ቸርቻር ነጋዴ
76%
ሸማች ኅ/ሥ/ማ
9%
ካፌ ,የሻይ ቤት፣ቁርስ ቤት
፣ጠጅ ቤቶች
14%
ለልማት ተቃማት
(እየሩሳለም ፣ያኔት ሊያና
፣ሀዮሌ )
1%
ቸርቻር ነጋዴ
32%
ሸማች ኅ/ሥ/ማ
4%
ካፌ ,የሻይ ቤት፣ቁርስ ቤት
፣ጠጅ ቤቶች
63%
ለልማት ተቃማት (እየሩሳለም ፣ያኔት
ሊያና ፣ሀዮሌ )
1%
- 23. ዘይት ምርት ስርጭት
• ለህብረተሰቡ በፍጆታነት የሚቀርብ
1) ለ147 ቸርቻር ነጋዴ 148,325 ሊትር
2) ለ18 ሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት 14,490 ሊትር
3) አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
1) ለ65 ካፌ 26800
2) ለ154 ሻይ ቤቶች 6160 ሊትር
3) ለ48 ቁርስ ቤቶች 1920 ሊትር
4) ለ16 ምግብ ቤቶች 640 ለትር
5) ለ13 ዳቦ ቤቶች 520 ሊትር
- 24. ዘይት ….
• መንግስታዊ ያለሆኑ ተቋማት
1) ለእየሩሳለም ህጻናት ማሳደግያ 250 ሊትር
2) ለያኔት ሊያና ድንገተኛ ህክምና 40 ሊትር
• መንግስታዊ የልማት ድርጅት
1) ለሀዮሌ ት/ቤት 1250ሊትር
- 25. የዘይት ስርጭት በ%
ቸርቻር ነጋዴ ,
148,325, 74%
ሸማች ኅ/ሥ/ማ ,
14490, 7%
ለለሎችካፌ፤ምግብ፤ሻይ፤
ዳቦ , 36040, 18%
ለልማት ተቃ, 1540, 1%
- 26. ማጠቃለያ የስካር እና ዘይት ስርጭት
• አጠቃላይ በክ/ከተማው
ስኳር በየ45 ቀን ± 1559 ኩንታል
እና
ዘይት ወራዊ ኮታ ± 199,070
ሊትር ነዉ፡፡