SlideShare a Scribd company logo
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 1
እንኳን ደህና መጣችሁ!!!
የተሽከርካሪዎች አደጋ ጫና በኢትዮጵያ : የስልታዊ
ዳሰሳ እና ጥልቅ ትንታኔያዊ ዘዴ
አቅራቢ፡ አክሊሉ እንዳላማው (ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
ታህሳስ 26/2012 ዓ.ም
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 2
ተደሳሽ ሀሳቦች
• መግቢያ
• የዳሰሳው ዘዴ
• ውጤትና ውይይት
• መደምደምያ ሀሳብ
• አጭር ዘጋቢ ፊልም
• ማጣቀሻ ዋቢዎች
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 3
መግቢያ
• ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና
ፖለቲካዊ እድገት
• የተሽከርካሪዎች ብዛት ከጊዜ ወደ ጊዜ
እየጨመረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ
831,265 ተሸከርካሪዎች ተመዝግበው
ይገኛሉ፡፡ ይህም በተሽከርካሪ ብዛት ከአለም
ከ153ኛ ደረጃ በላይ ተቀምጣለች (WHO,
Walta Information Center)፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 4
የቀጠለ…
• በየአመቱ በተሽከርካሪዎች ላይ በሚከሰት አደጋ
ምክንያት በአለም ላይ 1.35 ሚሊዮን ሰዎች
ይሞታሉ፡፡
• ከ20-30 ሚሊዮን ተጎጂዎች አካለ ስኩልነትን
ጨምሮ
• 90-93 ፐርሰንት በላይ የሚሆነው ዝቅተኛ እና
መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ላይ ይከሰታል
• ይህ አደጋ በገዳይነቱ 8ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
• ችግሩ አሳሳቢ ቢሆንም ከዚህ በፊት በአገር አቀፍ
ደረጃ ጫናውን የሚያሳይ ጥናት አልነበረም፡፡
ስለዚህ ይህን ትንታኔ እንድናዘጋጅ ተገደናል፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 5
አቀራረብ የ PRISMAን መመሪያ ተከትለናል
ፍለጋ ዋና ዋና የውሂብ ጎታዎችን ዳሰናል
ለፅሑፉ የተካተቱ ኢትዮጵያ ላይ የተሰሩ ጥናቶች፣ ከአማራ ክልል
መንገድና ትራንስፖርት
የጥናቶች መረጣ ሁለት ተመራማሪዎች ተሳትፈዋል
የጥናቶች ጥራት መገምገም JBI ጥራት ግምጋሚያዊ ዘዴ
መረጃ መሰብሰብ ሁለት ተመራማሪዎች ተሳትፈዋል
ትንታኔ Random-effects ሞዴል, ህትመታዊ አድሎ፣
ቡድናዊ ትንታኔ, ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለውን ሁኔታ
አይተናል 6
የጥናቱ ዘዴዎች
6/24/2021 Aklilu Endalamaw
የቀጠለ…
የህትመት ውጤት
አካታችነት
• በምስሉ እንደሚተየው
የተካተቱት ጥናቶች አግባብ
ያላቸው መሆኑን ነው፡፡
• Egger ምልሰታዊ ዋጋ ም
የሚያሳየው አግባብነትን ነው
(P=0.243).
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 7
ውጤትና መወያያ ሀሳቦች
• ይህን ችግርም ለመከላከል እ.ኤ.አ ከ2011-2020
የመንገድ ደህንነት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ
አለም አቀፋዊ ገፅ ያለው ክንውን እንዲሰራ የታሰበ
ቢሆንም (WHO, 2011]፡፡
• የጥናቱ ውጤት እንደሚያሳየው ችግሩ እየተባባሰ
መምጣቱን ነው፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 8
ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለው ሁኔታ
• ምስሉ
እንደሚያሳየው
የመኪና አደጋ
ከጊዜ ወደ ጊዜ
እየጨመረ
እንደሆነ ነው፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 9
የቀጠለ…
እድሜን መሰረት ያደረገ ትንታኔ
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 10
ወደ 51.7 ፐርሰንት የሚያክለው አምራች ሃይል ላይ ጉዳት ያደርሳል ፡፡14.19 ፐርሰንት ልጆች
ላይ ተጠቂ ይሆናሉ፡፡
በተመሳሳይ የአለም
ጤና ድርጅት 73
ፐርሰንት የሚሆኑት
ወንዶች ከ25 ዓመት
በታች የሚሆኑት
ይሞታሉ፡፡
የቀጠለ…
የቀጠለ…
• የመኪና አደጋው መጨመር ምን ያመጣል?
1ኛ. የሞት መጠን እንዲጨመር ማድረግ
2ኛ. የሃብት ብክነት
3ኛ. በጥቅሉ ብቁ የሆነች አገር እንዳይኖረን ያደርጋል፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 11
የቀጠለ…
ሞት፡
• ኢትዮጵያ ውስጥ በአመት 5118 በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት ሲሞቱ፣ ከ10
ሺዎች የሚበልጡ ደግሞ ከባድና ቀላል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡
 በ2011 ዓ.ም በአገራችን 40,871 የመንገድ ትራፊክ አደጋ የደረሰ ሲሆን
4,597 (በየቀኑ በአማካኝ 12.5 ሰዎች ይሞታሉ) ሲሞቱ 7,407 ሰዎች ከባድ
የአካል ጉዳት
 5,949 ሰዎች ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል
• በአማራ ክልል በየዓመቱ በአማካይ በመንገድ ትራፊክ አደጋ 1109 ሰዎች ይሞታሉ፤
1285 ሰዎች ለከባድ አካል ጉዳት ይዳረጋሉ፤ 2017 ሰዎች ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት
ይደርስባቸዋል (አብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ)፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 12
የቀጠለ…
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 13
• ከዚህም ጋር ተያይዞ እንደ አለም ጤና ድርጅት
መረጃ ኢትዮጵያ በተሽከርካሪ አደጋ በሚከሰት ሞት
22ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡
የቀጠለ…
ኢኮኖሚያዊ ጉዳት
• በብዛት አምራች ሃይሉ ላይ ጉዳት የሚደርስ መሆኑ እናም የሚሞቱ
መሆናቸው፤ በአደጋው የተከሰተባቸውን ተሸከርካሪዎች ከግምት
በማስገባት፣
• በአለም ከጠቅላላው የአገር ውስጥ ምርት እስከ 3 ፐርሰንት የሚሆነውን
ዋጋ ያስከፍላል፡፡
• በ2011 ዓ.ም 872 ,884 ,881 ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 14
የቀጠለ…
• ጤናው ዘርፍ ላይም ጫና በማሳደር የጤና ዘርፉን ሃበት
በመበዝበዙን እንደቀጠለ ነው፡፡
• ለምሳሌ ያክል ኢትዮጵያ ውስጥ አደጋው ከተከሰተበት ቦታ
ወዲያውኑ ከሞት ተርፈው በተለያዩ አደጋዎች ወደ ድንገተኛ
ክፍል ሆስፒታል ከሚመጡት መካከል በአማካኝ 32
ፐርሰንቱ በመኪና አደጋ ምክንያት ነው፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 15
16
61,716 ጉዳት ደርሶባቸው በኢትዮጵያ ሆስፒታል ከሚመጡት መካከል
31.5% (95%CI: 25.4%, 37.7%) በመኪና አደጋ አማካኝነት ነው፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw
የቀጠለ…
የቀጠለ…
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 17
በእኛ ጥናት መሰረት፡ 1ኛደቡብ, 2ኛ አዲስ
አበባ, 3ኛ አማራ
በመኪና አደጋ ምክንያት ሆስፒታል የመጡ
አ/ክ/ምንገድና ትራንስፖርት መረጃ፡
1ኛ ኦሮሚያ፣ 2ኛ አማራ፣ 3ኛ ደቡብ
የቀጠለ…
ይህ ምን ማለት ነው? ለመቁሰል አደጋ ማዕከል ከሚመደበው
በጀት በአማካኝ 32% የሚሆነው ለመኪና አደጋ ፍጆታ
እንዲውል ይሆናል ማለት ነው፡፡
1. የሙያተኛ እጥረት በማምጣት
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 18
ሀኪምና ነርሶች
የቀጠለ…
2. ጤና ተቋሙን ማጣበብ (e.g. ምኝታ ክፍሎች እጥረት፣
ቀዶ ጥገና ክፍሎች፣ ካርድ ክፍል፣ ራጅ ክፍል፣ እና ሌሎችም
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 19
ድንገተኛ ክፍል
ካርድ ክፍል
የቀጠለ…
3. የህክምና ዕቃ እና መድሓኒቶች እጥረት
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 20
የቀጠለ…
• ብቁ ያልሆነ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ምክንያት መሆን
(አካላዊ ሃይልን በማሰናከል፣ ስነ-ልቡናዊ ስንኩልነት፣ እና
ድሃ የሆነ ዜጋ በማፍራት)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 21
አካላዊ እና ስነልቡናዊ ስንኩልነት
የቀጠለ…
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 22
• የሃብት ብክነት (ሰው፣ ቁስ)=ድህነት
የቀጠለ…
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 23
በልመና ላይ የተሰማሩ
ረዳቶቻቸውን በተሽከርካሪ አደጋ ያጡም ይገኙበታል፡፡
የቀጠለ…
የተሽከርካሪዎች አደጋ መንስኤዎች በኢትዮጵያ
ምንድን ናቸው?
ሀ. ኢትዮጵያ ውስጥ 81% የሚሆኑት የተሽከርካሪዎች
ግጭት በአሽከርካሪዎች ስህተት የሚከሰት ነው
(WHO: Global status report on road safety)፡፡
ለምን ብዙሃኑ በአሽከርካሪው ስህተት ሆነ?
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 24
የቀጠለ…
• 1. በፍጥነት ማሽከርከር (Assefa, Mekonnen TH,
William, Mekonnen B, Tulu GS)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 25
የቀጠለ…
2. ለእግረኛችና ለሌሎች ተሽከርካሪዎች ቅድሚያ
አለመስጠት (Assefa et al, mekonnen, Mamo,
Hordofa)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 26
የቀጠለ…
3. ማታ ማሽከርከር (Assefa et al, Tulu GS)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 27
የቀጠለ…
4. የአሽከርካሪው ክህሎትና ልምድ፣ ስነምግባር እና
እውቀት ውሱንነት፡ የማስለጠኛ ማዕከላት? (William
E et al, mamo, Mekonnen B, Mekonnen TH,
Tulu GS)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 28
የቀጠለ…
5. ከአደጋ መከላከያ ቀበቶ አለማሰር (William E et
al, Hordofa et al, )
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 29
የቀጠለ…
6. ጫት መቃም፣ ማጨስ እና ጠጪ መሆን (William
E et al, Mekonnen B, Mekonnen TH)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 30
የቀጠለ
7. የአሽከርካሪው ቸልተኝነት፣ በእድሜ እና በትምህርት
ዝቅ ያሉት፣እያሽከረከሩ ሞባይል ማውራት (William
E et al, Mamo, Mekonnen B)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 31
የቀጠለ…
8. ከአቅም በላይ መጫን (William et al, Tulu GS)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 32
የቀጠለ…
ለ. ሌሎች መንስኤዎች፡ የትራፊክ ፍሰት መጨመር
(የተሽከርካሪ፣ ህዝብ ብዛት)፣ ልክ ያልሆነ የመንገድ ግንባታ፣
የተቀላቀለ ትራፊክ ፍሰት፣ የትራፊክ ህግን በስርዓት
ያለማስፈጸም ክፍተት፣ ችግር ያለበት ተሽከርካሪ፣ የእግረኞች
ባህሪ እና እውቀት ውሱንነት መስተዋል (William E et al፣
Assefa et al)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 33
የቀጠለ…
1. የትራፊክ ፍሰት መጨመር (የተሽከርካሪ፣ ህዝብ
ብዛት) እና የተቀላቀለ ትራፊክ ፍሰት፡ የእገረኞች
ደህንነትን ያማከለ ግንባታ ውስንነት (William)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 34
የቀጠለ…
2. ልክ ያልሆነ የመንገድ ግንባታ እና መበላሸት, መታጠፊያ,
ጠመዝማዛ መንገድ (Getu S, Jimma D, Zeleke LB)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 35
የቀጠለ…
3. የትራፊክ ህግን በስርዓት ያለማስፈጸም ክፍተት፣
ችግር ያለበት ተሽከርካሪ (William, Getu S)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 36
የቀጠለ
4. የእግረኞች ባህሪ እና እውቀት ውሱንነት መስተዋል
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 37
ድምዳሜ እና አስተያየት
 የተሽከርካሪዎች አደጋ እየጨመረ ነው፡፡
 የተሸከርካሪ አደጋ ሁለ ገብ አገራዊ ጉዳት ያመጣል፡፡
 የተሽከሪካሪዎች አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪዎች፣ የስልጣና ማዕከላት፣
የመንግስት ቢሮዎች (ትም/ት ቤት፣ ጤና ጥበቃ፣ መንገድና ትራንስፖርት፣
ኮንስትራክሽን)፣ የሃይማኖት አባቶች፣ እግረኞች እንዲሁም የሌሎች
አካላት ርብርብ አስፈላጊ መሆኑን ያመላክታል፡፡
 አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም (SMS, Radar, camera, )
 ለዚህም የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡
 የአሽከርካሪዎች ሁኔታ (ዝቅተኛ እድሜ፣ የትምህርት ደረጃ፣ አዕምሮን
የሚያወኩ መጠጦች፣ ሲጋራ፣ ጫት ጉዳይ)፣ የህግ ማስከበር ጉዳይ፣ እና
ካለው የትራፊክ ፍሰት ተመጣጣኝ እና አግባብ ያለው የመንገድ ግንባታ
አስፈላጊ ናቸው፡፡
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 38
የቀጠለ…
የስዊድን ተሞክሮ’: የስዊድን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እ.ኤ.አ በ1997፣ ራዕይ ዜሮ የሚል ህግ
አጽድቀው ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ለዚህም ጥቂት አደጋዎች ብቻ ይስተዋላል፡፡
 አስተሰሰብን መቀየር (እኔንም ይመለከተኛል)፣በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት እንደሚችልያስባሉ
 የሰዎች ደህንነት (አብዝተው ይጠነቀቃሉ በመጠበቅ ረገድ ደስ የሚል የረጅም ጊዜ ልምድ
አላቸው
 የመንገድ ኢንጅነሮችና ኮንትራክተሮች ስለ መንገዶች ደህንነት ሃላፊነት መሰማትና ሃላፊነትን
መውሰድ፡ መንገዶችችግር ቢገጥማቸው መንገዱን የሰሩት ኢንጅነሮችና ኮንትራክተሮች
ይጠየቃሉ (ለምሳሌ፡ በታሰበለትየጊዜ ገድብ ቀደም ብሎ ለሚበላሽ መንገድ)
 የደህንነት ፎቶ ግራፍ ማንሻ በየቦታው መገጠም
 ተከታታይ የመንገዶችንምልከታ እና ልየታ
 ፍጥነትን መግታት ላይ አተኩረው ይሰራሉ
 የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ጉዳዩ ላይ ይሳተፋሉ (ባለስልታናት፣የመኪና አምራችና ሻጭ ድርጅቶች፣
መንገድና ትራንስፖርትቢሮ፣ የአሽከርካሪዎች ስልጠና ማዕከላት፣ የሰራተኛ ማህበራት፣
የአሽከርካሪዎች ማህበራት እና ሌሎችም)
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 39
መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የተዘጋጅ አጭር
ዘጋቢ ፊልም
• Iwuneta.mpg
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 40
ዋቢዎች (ማጣቀሻዎች)
[1]. Amhara regional road and transport office report
[2]World Health Organization. Global status report on road safety.
Geneva, Switzerland: 2018.
[3]. Commission for Global Road Safety. Safe roads for all: a
post-2015 agenda for health and development: Foundation for the
Automobile & Society (FIA). London, UK: 2013.
.
.
.
.
.
.
[43]. Asefa F, Assefa D, Tesfaye G. Magnitude of, trends in, and
associated factors of road traffic collision in central Ethiopia. BMC
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 41
ምስጋና
• የጥናቱ አባላት
• የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት
• የዚህ ጉባኤ አስተባባሪ ኮሚቴዎች
• የጉባኤው ተሳታፊዎች
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 42
6/24/2021 Aklilu Endalamaw 43
በሰላም ስለደረስን ማዕዱን እንቋደስ!!!

More Related Content

What's hot

παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940
παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940
παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940dimalida
 
χαικου
χαικουχαικου
Tesla Business Analysis
Tesla Business AnalysisTesla Business Analysis
Tesla Business Analysis
Luca Torroni
 
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσαH πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
Dimitra Mylonaki
 
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
Maniatis Kostas
 
autonomous car
autonomous carautonomous car
autonomous car
KriShna Sharma
 
Concept of internet of vehicles
Concept of internet of vehiclesConcept of internet of vehicles
Concept of internet of vehicles
Sarthak Pathak
 
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
ijsrd.com
 
Self Driving Cars V11
Self Driving Cars V11Self Driving Cars V11
Self Driving Cars V11
Kevin Root
 
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend AnalysisArtificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
Netscribes
 
Rules of the road
Rules of the roadRules of the road
Rules of the road
priscillabays
 
Darden School of Business Tesla Strategic Analysis
Darden School of Business   Tesla Strategic AnalysisDarden School of Business   Tesla Strategic Analysis
Darden School of Business Tesla Strategic Analysis
José Ángel Álvarez Fuente
 
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος ΣολωμόςΗ δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
Dimitra Mylonaki
 
28 Οκτωβρίου
28 Οκτωβρίου28 Οκτωβρίου
28 Οκτωβρίουavramaki
 
28η οκτωβρίου 1940
28η οκτωβρίου 194028η οκτωβρίου 1940
28η οκτωβρίου 1940
Aristea Papantonopoulou
 
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
TechSci Research
 
Πρέπει να φανώ γενναίος
Πρέπει να φανώ γενναίοςΠρέπει να φανώ γενναίος
Πρέπει να φανώ γενναίος
Dimitra Mylonaki
 
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοίκεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
Lampros Nikolaras
 
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των ΑθηναίωνΗ καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
Dimitra Mylonaki
 

What's hot (20)

παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940
παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940
παρουσιαση 28η οκτωβρίου 1940
 
χαικου
χαικουχαικου
χαικου
 
Tesla Business Analysis
Tesla Business AnalysisTesla Business Analysis
Tesla Business Analysis
 
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσαH πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
H πολύ λαίμαργη φάλαινα που έφαγε τη θάλασσα
 
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
10. Ο Μάρκος Μπότσαρης
 
autonomous car
autonomous carautonomous car
autonomous car
 
Concept of internet of vehicles
Concept of internet of vehiclesConcept of internet of vehicles
Concept of internet of vehicles
 
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
DESIGN MODIFICATION OF DISC BRAKE AND PERFORMANCE ANALYSIS OF IT BY VARYING T...
 
Self Driving Cars V11
Self Driving Cars V11Self Driving Cars V11
Self Driving Cars V11
 
ΟΧΙ -28η Οκτωβρίου 1940
ΟΧΙ -28η Οκτωβρίου 1940ΟΧΙ -28η Οκτωβρίου 1940
ΟΧΙ -28η Οκτωβρίου 1940
 
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend AnalysisArtificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
Artificial Intelligence In The Automotive Industry - M&A Trend Analysis
 
Rules of the road
Rules of the roadRules of the road
Rules of the road
 
Darden School of Business Tesla Strategic Analysis
Darden School of Business   Tesla Strategic AnalysisDarden School of Business   Tesla Strategic Analysis
Darden School of Business Tesla Strategic Analysis
 
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος ΣολωμόςΗ δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
Η δεύτερη πολιορκία του Μεσολογγίου -Διονύσιος Σολωμός
 
28 Οκτωβρίου
28 Οκτωβρίου28 Οκτωβρίου
28 Οκτωβρίου
 
28η οκτωβρίου 1940
28η οκτωβρίου 194028η οκτωβρίου 1940
28η οκτωβρίου 1940
 
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
Oman Automotive Market 2023 | Brochure | TechSci Research
 
Πρέπει να φανώ γενναίος
Πρέπει να φανώ γενναίοςΠρέπει να φανώ γενναίος
Πρέπει να φανώ γενναίος
 
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοίκεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
κεφ.4 κλέφτες και αρματολοί
 
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των ΑθηναίωνΗ καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
Η καθημερινή ζωή και η εκπαίδευση των Αθηναίων
 

More from Aklilu Endalamaw

Seizures in children
Seizures in childrenSeizures in children
Seizures in children
Aklilu Endalamaw
 
Shock in children
Shock in childrenShock in children
Shock in children
Aklilu Endalamaw
 
Triage & emergency management of pediatrics patients
Triage & emergency management of pediatrics patientsTriage & emergency management of pediatrics patients
Triage & emergency management of pediatrics patients
Aklilu Endalamaw
 
Role of MSc pediatrics & Child Health nurse
Role of MSc pediatrics & Child Health nurseRole of MSc pediatrics & Child Health nurse
Role of MSc pediatrics & Child Health nurse
Aklilu Endalamaw
 
Nephrotic syndrome in children
Nephrotic syndrome in childrenNephrotic syndrome in children
Nephrotic syndrome in children
Aklilu Endalamaw
 
Ethics neonatal nursing slideshare
Ethics neonatal nursing   slideshareEthics neonatal nursing   slideshare
Ethics neonatal nursing slideshare
Aklilu Endalamaw
 
Neonatal jaundice
Neonatal jaundice Neonatal jaundice
Neonatal jaundice
Aklilu Endalamaw
 
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
Aklilu Endalamaw
 
Managing Pediatric tuberculosis
Managing Pediatric tuberculosis Managing Pediatric tuberculosis
Managing Pediatric tuberculosis
Aklilu Endalamaw
 

More from Aklilu Endalamaw (9)

Seizures in children
Seizures in childrenSeizures in children
Seizures in children
 
Shock in children
Shock in childrenShock in children
Shock in children
 
Triage & emergency management of pediatrics patients
Triage & emergency management of pediatrics patientsTriage & emergency management of pediatrics patients
Triage & emergency management of pediatrics patients
 
Role of MSc pediatrics & Child Health nurse
Role of MSc pediatrics & Child Health nurseRole of MSc pediatrics & Child Health nurse
Role of MSc pediatrics & Child Health nurse
 
Nephrotic syndrome in children
Nephrotic syndrome in childrenNephrotic syndrome in children
Nephrotic syndrome in children
 
Ethics neonatal nursing slideshare
Ethics neonatal nursing   slideshareEthics neonatal nursing   slideshare
Ethics neonatal nursing slideshare
 
Neonatal jaundice
Neonatal jaundice Neonatal jaundice
Neonatal jaundice
 
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
Evidence based nursing management of diabetes mellitus in children
 
Managing Pediatric tuberculosis
Managing Pediatric tuberculosis Managing Pediatric tuberculosis
Managing Pediatric tuberculosis
 

Road traffic injury amharic

  • 1. 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 1 እንኳን ደህና መጣችሁ!!!
  • 2. የተሽከርካሪዎች አደጋ ጫና በኢትዮጵያ : የስልታዊ ዳሰሳ እና ጥልቅ ትንታኔያዊ ዘዴ አቅራቢ፡ አክሊሉ እንዳላማው (ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ) ታህሳስ 26/2012 ዓ.ም 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 2
  • 3. ተደሳሽ ሀሳቦች • መግቢያ • የዳሰሳው ዘዴ • ውጤትና ውይይት • መደምደምያ ሀሳብ • አጭር ዘጋቢ ፊልም • ማጣቀሻ ዋቢዎች 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 3
  • 4. መግቢያ • ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገት • የተሽከርካሪዎች ብዛት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ 831,265 ተሸከርካሪዎች ተመዝግበው ይገኛሉ፡፡ ይህም በተሽከርካሪ ብዛት ከአለም ከ153ኛ ደረጃ በላይ ተቀምጣለች (WHO, Walta Information Center)፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 4
  • 5. የቀጠለ… • በየአመቱ በተሽከርካሪዎች ላይ በሚከሰት አደጋ ምክንያት በአለም ላይ 1.35 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ፡፡ • ከ20-30 ሚሊዮን ተጎጂዎች አካለ ስኩልነትን ጨምሮ • 90-93 ፐርሰንት በላይ የሚሆነው ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ላይ ይከሰታል • ይህ አደጋ በገዳይነቱ 8ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ • ችግሩ አሳሳቢ ቢሆንም ከዚህ በፊት በአገር አቀፍ ደረጃ ጫናውን የሚያሳይ ጥናት አልነበረም፡፡ ስለዚህ ይህን ትንታኔ እንድናዘጋጅ ተገደናል፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 5
  • 6. አቀራረብ የ PRISMAን መመሪያ ተከትለናል ፍለጋ ዋና ዋና የውሂብ ጎታዎችን ዳሰናል ለፅሑፉ የተካተቱ ኢትዮጵያ ላይ የተሰሩ ጥናቶች፣ ከአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት የጥናቶች መረጣ ሁለት ተመራማሪዎች ተሳትፈዋል የጥናቶች ጥራት መገምገም JBI ጥራት ግምጋሚያዊ ዘዴ መረጃ መሰብሰብ ሁለት ተመራማሪዎች ተሳትፈዋል ትንታኔ Random-effects ሞዴል, ህትመታዊ አድሎ፣ ቡድናዊ ትንታኔ, ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለውን ሁኔታ አይተናል 6 የጥናቱ ዘዴዎች 6/24/2021 Aklilu Endalamaw
  • 7. የቀጠለ… የህትመት ውጤት አካታችነት • በምስሉ እንደሚተየው የተካተቱት ጥናቶች አግባብ ያላቸው መሆኑን ነው፡፡ • Egger ምልሰታዊ ዋጋ ም የሚያሳየው አግባብነትን ነው (P=0.243). 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 7
  • 8. ውጤትና መወያያ ሀሳቦች • ይህን ችግርም ለመከላከል እ.ኤ.አ ከ2011-2020 የመንገድ ደህንነት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አለም አቀፋዊ ገፅ ያለው ክንውን እንዲሰራ የታሰበ ቢሆንም (WHO, 2011]፡፡ • የጥናቱ ውጤት እንደሚያሳየው ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱን ነው፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 8
  • 9. ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለው ሁኔታ • ምስሉ እንደሚያሳየው የመኪና አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደሆነ ነው፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 9 የቀጠለ…
  • 10. እድሜን መሰረት ያደረገ ትንታኔ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 10 ወደ 51.7 ፐርሰንት የሚያክለው አምራች ሃይል ላይ ጉዳት ያደርሳል ፡፡14.19 ፐርሰንት ልጆች ላይ ተጠቂ ይሆናሉ፡፡ በተመሳሳይ የአለም ጤና ድርጅት 73 ፐርሰንት የሚሆኑት ወንዶች ከ25 ዓመት በታች የሚሆኑት ይሞታሉ፡፡ የቀጠለ…
  • 11. የቀጠለ… • የመኪና አደጋው መጨመር ምን ያመጣል? 1ኛ. የሞት መጠን እንዲጨመር ማድረግ 2ኛ. የሃብት ብክነት 3ኛ. በጥቅሉ ብቁ የሆነች አገር እንዳይኖረን ያደርጋል፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 11
  • 12. የቀጠለ… ሞት፡ • ኢትዮጵያ ውስጥ በአመት 5118 በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት ሲሞቱ፣ ከ10 ሺዎች የሚበልጡ ደግሞ ከባድና ቀላል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡  በ2011 ዓ.ም በአገራችን 40,871 የመንገድ ትራፊክ አደጋ የደረሰ ሲሆን 4,597 (በየቀኑ በአማካኝ 12.5 ሰዎች ይሞታሉ) ሲሞቱ 7,407 ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት  5,949 ሰዎች ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል • በአማራ ክልል በየዓመቱ በአማካይ በመንገድ ትራፊክ አደጋ 1109 ሰዎች ይሞታሉ፤ 1285 ሰዎች ለከባድ አካል ጉዳት ይዳረጋሉ፤ 2017 ሰዎች ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል (አብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ)፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 12
  • 13. የቀጠለ… 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 13 • ከዚህም ጋር ተያይዞ እንደ አለም ጤና ድርጅት መረጃ ኢትዮጵያ በተሽከርካሪ አደጋ በሚከሰት ሞት 22ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡
  • 14. የቀጠለ… ኢኮኖሚያዊ ጉዳት • በብዛት አምራች ሃይሉ ላይ ጉዳት የሚደርስ መሆኑ እናም የሚሞቱ መሆናቸው፤ በአደጋው የተከሰተባቸውን ተሸከርካሪዎች ከግምት በማስገባት፣ • በአለም ከጠቅላላው የአገር ውስጥ ምርት እስከ 3 ፐርሰንት የሚሆነውን ዋጋ ያስከፍላል፡፡ • በ2011 ዓ.ም 872 ,884 ,881 ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 14
  • 15. የቀጠለ… • ጤናው ዘርፍ ላይም ጫና በማሳደር የጤና ዘርፉን ሃበት በመበዝበዙን እንደቀጠለ ነው፡፡ • ለምሳሌ ያክል ኢትዮጵያ ውስጥ አደጋው ከተከሰተበት ቦታ ወዲያውኑ ከሞት ተርፈው በተለያዩ አደጋዎች ወደ ድንገተኛ ክፍል ሆስፒታል ከሚመጡት መካከል በአማካኝ 32 ፐርሰንቱ በመኪና አደጋ ምክንያት ነው፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 15
  • 16. 16 61,716 ጉዳት ደርሶባቸው በኢትዮጵያ ሆስፒታል ከሚመጡት መካከል 31.5% (95%CI: 25.4%, 37.7%) በመኪና አደጋ አማካኝነት ነው፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw የቀጠለ…
  • 17. የቀጠለ… 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 17 በእኛ ጥናት መሰረት፡ 1ኛደቡብ, 2ኛ አዲስ አበባ, 3ኛ አማራ በመኪና አደጋ ምክንያት ሆስፒታል የመጡ አ/ክ/ምንገድና ትራንስፖርት መረጃ፡ 1ኛ ኦሮሚያ፣ 2ኛ አማራ፣ 3ኛ ደቡብ
  • 18. የቀጠለ… ይህ ምን ማለት ነው? ለመቁሰል አደጋ ማዕከል ከሚመደበው በጀት በአማካኝ 32% የሚሆነው ለመኪና አደጋ ፍጆታ እንዲውል ይሆናል ማለት ነው፡፡ 1. የሙያተኛ እጥረት በማምጣት 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 18 ሀኪምና ነርሶች
  • 19. የቀጠለ… 2. ጤና ተቋሙን ማጣበብ (e.g. ምኝታ ክፍሎች እጥረት፣ ቀዶ ጥገና ክፍሎች፣ ካርድ ክፍል፣ ራጅ ክፍል፣ እና ሌሎችም 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 19 ድንገተኛ ክፍል ካርድ ክፍል
  • 20. የቀጠለ… 3. የህክምና ዕቃ እና መድሓኒቶች እጥረት 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 20
  • 21. የቀጠለ… • ብቁ ያልሆነ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ምክንያት መሆን (አካላዊ ሃይልን በማሰናከል፣ ስነ-ልቡናዊ ስንኩልነት፣ እና ድሃ የሆነ ዜጋ በማፍራት) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 21 አካላዊ እና ስነልቡናዊ ስንኩልነት
  • 22. የቀጠለ… 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 22 • የሃብት ብክነት (ሰው፣ ቁስ)=ድህነት
  • 23. የቀጠለ… 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 23 በልመና ላይ የተሰማሩ ረዳቶቻቸውን በተሽከርካሪ አደጋ ያጡም ይገኙበታል፡፡
  • 24. የቀጠለ… የተሽከርካሪዎች አደጋ መንስኤዎች በኢትዮጵያ ምንድን ናቸው? ሀ. ኢትዮጵያ ውስጥ 81% የሚሆኑት የተሽከርካሪዎች ግጭት በአሽከርካሪዎች ስህተት የሚከሰት ነው (WHO: Global status report on road safety)፡፡ ለምን ብዙሃኑ በአሽከርካሪው ስህተት ሆነ? 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 24
  • 25. የቀጠለ… • 1. በፍጥነት ማሽከርከር (Assefa, Mekonnen TH, William, Mekonnen B, Tulu GS) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 25
  • 26. የቀጠለ… 2. ለእግረኛችና ለሌሎች ተሽከርካሪዎች ቅድሚያ አለመስጠት (Assefa et al, mekonnen, Mamo, Hordofa) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 26
  • 27. የቀጠለ… 3. ማታ ማሽከርከር (Assefa et al, Tulu GS) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 27
  • 28. የቀጠለ… 4. የአሽከርካሪው ክህሎትና ልምድ፣ ስነምግባር እና እውቀት ውሱንነት፡ የማስለጠኛ ማዕከላት? (William E et al, mamo, Mekonnen B, Mekonnen TH, Tulu GS) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 28
  • 29. የቀጠለ… 5. ከአደጋ መከላከያ ቀበቶ አለማሰር (William E et al, Hordofa et al, ) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 29
  • 30. የቀጠለ… 6. ጫት መቃም፣ ማጨስ እና ጠጪ መሆን (William E et al, Mekonnen B, Mekonnen TH) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 30
  • 31. የቀጠለ 7. የአሽከርካሪው ቸልተኝነት፣ በእድሜ እና በትምህርት ዝቅ ያሉት፣እያሽከረከሩ ሞባይል ማውራት (William E et al, Mamo, Mekonnen B) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 31
  • 32. የቀጠለ… 8. ከአቅም በላይ መጫን (William et al, Tulu GS) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 32
  • 33. የቀጠለ… ለ. ሌሎች መንስኤዎች፡ የትራፊክ ፍሰት መጨመር (የተሽከርካሪ፣ ህዝብ ብዛት)፣ ልክ ያልሆነ የመንገድ ግንባታ፣ የተቀላቀለ ትራፊክ ፍሰት፣ የትራፊክ ህግን በስርዓት ያለማስፈጸም ክፍተት፣ ችግር ያለበት ተሽከርካሪ፣ የእግረኞች ባህሪ እና እውቀት ውሱንነት መስተዋል (William E et al፣ Assefa et al) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 33
  • 34. የቀጠለ… 1. የትራፊክ ፍሰት መጨመር (የተሽከርካሪ፣ ህዝብ ብዛት) እና የተቀላቀለ ትራፊክ ፍሰት፡ የእገረኞች ደህንነትን ያማከለ ግንባታ ውስንነት (William) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 34
  • 35. የቀጠለ… 2. ልክ ያልሆነ የመንገድ ግንባታ እና መበላሸት, መታጠፊያ, ጠመዝማዛ መንገድ (Getu S, Jimma D, Zeleke LB) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 35
  • 36. የቀጠለ… 3. የትራፊክ ህግን በስርዓት ያለማስፈጸም ክፍተት፣ ችግር ያለበት ተሽከርካሪ (William, Getu S) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 36
  • 37. የቀጠለ 4. የእግረኞች ባህሪ እና እውቀት ውሱንነት መስተዋል 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 37
  • 38. ድምዳሜ እና አስተያየት  የተሽከርካሪዎች አደጋ እየጨመረ ነው፡፡  የተሸከርካሪ አደጋ ሁለ ገብ አገራዊ ጉዳት ያመጣል፡፡  የተሽከሪካሪዎች አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪዎች፣ የስልጣና ማዕከላት፣ የመንግስት ቢሮዎች (ትም/ት ቤት፣ ጤና ጥበቃ፣ መንገድና ትራንስፖርት፣ ኮንስትራክሽን)፣ የሃይማኖት አባቶች፣ እግረኞች እንዲሁም የሌሎች አካላት ርብርብ አስፈላጊ መሆኑን ያመላክታል፡፡  አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም (SMS, Radar, camera, )  ለዚህም የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡  የአሽከርካሪዎች ሁኔታ (ዝቅተኛ እድሜ፣ የትምህርት ደረጃ፣ አዕምሮን የሚያወኩ መጠጦች፣ ሲጋራ፣ ጫት ጉዳይ)፣ የህግ ማስከበር ጉዳይ፣ እና ካለው የትራፊክ ፍሰት ተመጣጣኝ እና አግባብ ያለው የመንገድ ግንባታ አስፈላጊ ናቸው፡፡ 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 38
  • 39. የቀጠለ… የስዊድን ተሞክሮ’: የስዊድን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እ.ኤ.አ በ1997፣ ራዕይ ዜሮ የሚል ህግ አጽድቀው ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ለዚህም ጥቂት አደጋዎች ብቻ ይስተዋላል፡፡  አስተሰሰብን መቀየር (እኔንም ይመለከተኛል)፣በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት እንደሚችልያስባሉ  የሰዎች ደህንነት (አብዝተው ይጠነቀቃሉ በመጠበቅ ረገድ ደስ የሚል የረጅም ጊዜ ልምድ አላቸው  የመንገድ ኢንጅነሮችና ኮንትራክተሮች ስለ መንገዶች ደህንነት ሃላፊነት መሰማትና ሃላፊነትን መውሰድ፡ መንገዶችችግር ቢገጥማቸው መንገዱን የሰሩት ኢንጅነሮችና ኮንትራክተሮች ይጠየቃሉ (ለምሳሌ፡ በታሰበለትየጊዜ ገድብ ቀደም ብሎ ለሚበላሽ መንገድ)  የደህንነት ፎቶ ግራፍ ማንሻ በየቦታው መገጠም  ተከታታይ የመንገዶችንምልከታ እና ልየታ  ፍጥነትን መግታት ላይ አተኩረው ይሰራሉ  የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ጉዳዩ ላይ ይሳተፋሉ (ባለስልታናት፣የመኪና አምራችና ሻጭ ድርጅቶች፣ መንገድና ትራንስፖርትቢሮ፣ የአሽከርካሪዎች ስልጠና ማዕከላት፣ የሰራተኛ ማህበራት፣ የአሽከርካሪዎች ማህበራት እና ሌሎችም) 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 39
  • 40. መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የተዘጋጅ አጭር ዘጋቢ ፊልም • Iwuneta.mpg 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 40
  • 41. ዋቢዎች (ማጣቀሻዎች) [1]. Amhara regional road and transport office report [2]World Health Organization. Global status report on road safety. Geneva, Switzerland: 2018. [3]. Commission for Global Road Safety. Safe roads for all: a post-2015 agenda for health and development: Foundation for the Automobile & Society (FIA). London, UK: 2013. . . . . . . [43]. Asefa F, Assefa D, Tesfaye G. Magnitude of, trends in, and associated factors of road traffic collision in central Ethiopia. BMC 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 41
  • 42. ምስጋና • የጥናቱ አባላት • የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት • የዚህ ጉባኤ አስተባባሪ ኮሚቴዎች • የጉባኤው ተሳታፊዎች 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 42
  • 43. 6/24/2021 Aklilu Endalamaw 43 በሰላም ስለደረስን ማዕዱን እንቋደስ!!!