Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
how corona virus affected the construction industry
1. Join us on telegram:- @etconp
የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኙ በግንባታ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል። ይህም የ construction industryውን በጣም ይጎዳዋል።
እስኪ construction industry በ corona virus እንዴት ተፅዕኖ እንደሚያርፍበት እንይ
1. የሰራተኛ ጤና እና ደህንነት :- ሰራተኞች በስራ ቦታ የስራ ደህንነት አይሰማቸውም ይህም ትልቅ ተፅዕኖ በስራው
ላይ ይኖረዋል
2. የግንባታተ ቁሳቁሶች መዘግየት ፡ - እንደምታቁት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለግንባታ የሚሆን ብረት(reinforcement bar)
የምታስመጣው ከቻይና እና ከቱርክ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ ከሀገር ሀገር ያለ በራ ይየቀረ ነው። ይህም የ project
መዘግየትን ያስከትላል
3. ደንበኞች እና አበዳሪዎች ኪስራ ፡ - finical management (FM) ላይ እንደተማርነው ብድር የጊዜ ገደብ (time
frame) አለው። እንደዚሁም ከ PCM(project construction management) ላይ እንደተማርነው ከ project
ባህራያት መካከል አንዱ የጊዜ ገደብ አለው(project is time bound )። አንድ ኢንቬተር invest ሲያደርግ የወደፊት
ትርፉን አስልቶ፣ መቼ እዳውን እንደሚመልስ የ ፖረጀክቱ break point መቼ እንደሆነ ጠለቅ ባለ ትንታኔ በአዋጭነት
ጥናት ሲያስጠና (feasibility study) ያቀደው ነው። የፕሮጀክቱ መዘግየት ከእቅዱ ያዘገየዋል ይህም ለ contractor
የሚከፍለው ክፍያ ላይ የላቀ ተፅዕኖ ይኖረዋል።
4. የሕግ ጉዳይ:- በወርሽኙ ምክንያት ሰራተኞች ከቦታ ቦታ አይንቀሳቀሱም ይህም የግንባታ መጓተትን ይፈጥራል
ይህም በconstruction law ላይ የተማርነውን liquidated damagedን ያስከትላል።
The impact of corona virus in construction industry .
Let’s see how the virus affects the construction industry
1. EmployeeHealth and safety issue :- employees don’t feel safe psychologically because the situation
terrifies them
2. Delay of material :- because of fight shout down to different counties there won’t be construction
material exchange between counties
3. Jittery clients and lenders :- as we know loan has time bound due to delay of construction projects
financial sectors suffer liquidity shortage that affects the construction industry very much
4. Legal issue:- due to the pandemic contractor can not mobilize labour that causes delay .As we know
due to project delay contractor has to pay liquidated damage