SlideShare a Scribd company logo
1 of 5
Download to read offline
አዘጋጅ
ዳዊት አይንካው
የማሽከርከር ህግ ትምህርት
የማሽከርከር ህግ ትምህርት አሽከርካሪዎች አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶችን፣ አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር
መስመሮችን፣የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶችን የትራፊክ ፖሉሶችን የእጅ ምሌክቶችን የመንገድ ትራንስፖርት ህግና
ደንቦችን፣ እንዲሁም የፍጥነት ወሰን ገደብን በዋነኝነት ያስሇያሌ (ያሳውቃሌ)፡፡
ትራፊክ፡- ትራፊክ ማሇት በየብስ፣ በባህር፣ እንዲሁም በአየር ሊይ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ማሇት ነው፡፡
ትራፊክ ፖሉስ፡- እንቅስቃሴዎች ሰሊማዊ እንዲሆኑ የሚቆጣጠር የህግ አካሌ ነው፡፡
አሇም አቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶች
እነዚህ ምሌክቶች አሇምአቀፍ ይዘት ሲኖራቸው በተሇያዩ መንገዶች (ዘዴዎች) ሇአሽከርካሪው መሌእክትን በማስተሊሇፍ
ሰሊማዊ እንቅስቃሴ እንዲኖር የድርሻቸውን ይወጣለ፡፡
አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ዋና ዋናዎቹ ሶስት ሲሆኑ
1. የሚያስጠነቅቁ
2. የሚቆጣጠሩ
3. መረጃ የሚሰጡ (መረጃ ሰጪ ናቸው)
የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምሌክቶች፡-
ተግባራቸው ማስጠንቀቅ ሲሆን ይዘታቸው ሶስት ማዕዘን ቅርፅ ዙሪያቸው በቀይ ቀሇም የተከፈፈሊቸው ነጭ ሲሆን
ሇማስተሊሇፍ የተፈሇገው መሌዕክት ነጭ መደባቸው ሊይ በጥቁር ቀሇም በቀስት፣ በቁጥር፣ እና በምስሌ በማስቀመጥ
ማስተሊሇፍ ከተፈሇገው መሌእክት ቀድመው በመትከሌ የማስጠንቀቂያ መሌዕክቶችን ያስተሊሌፋሌ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምሌክቶች
ተግባራቸው ቁጥጥር ሲሆን ይህንን የቁጥጥር መሌዕክታቸውን የሚያስተሊፍበት ሶስት ንዑሳን ክፍልች አሎቸው
1. የሚከሇክለ
2. የሚያስገድዱ
3. ቅድሚያ የሚያሰጡ
1.1. የሚከሇክለ (የሚወስኑ) የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው በሌከሊ መቆጣጠር ሲሆን ይዘታቸውም ክብ ቅርፅ
ዙሪያቸው በቀይ ቀሇም የተከፈፈ መደባቸው ነጭ ሲሆን በነጭ መደባቸው ሊይ በጥቁር ቀሇም፣ በቀስት፣ በቁጥር፣
በምስሌ እና በፅሁፍ በማስቀመጥ በመከሌከሌ ይቆጣጠራለ፡፡
እነዚህ የሚከሇክለ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ወሳኝ በሚሆንበት ወቅት ስፋትን፣ ክብደትን፣ ቁመትን፣ በመግሇፅ ይከሇክሊለ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
1.2 የሚያስገድዱ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው ግዳጃዊ ቁጥጥር ሲሆን ይዘታቸውም ክብ ቅርፅ ዙሪያቸውን
የከፈፋቸው ምንም ዓይነት ቀሇም የላሊቸው ሙለ ሇሙለ ውሀ ሰማያዉ መደብ ሲኖራቸው በሰማያዊ መደባቸው ሊይ
በነጭ ቀሇም፣ በጥቁር፣ በምስሌና በቀስት መሌዕክታቸውን በማስቀመጥ በማስገደድ ይቆጣጠራለ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
1.3 ቅድሚያ የሚያሰጡ የመንገድ ዳር ምሌክቶች፣ ተግባራቸው ቅድሚያ መስጠትና፣ ማስገኘት ሲሆን በቅርፅ የተሇያዩ
ሆነው ተቀምጠው ቅድሚያ በመስጠት ይቆጠራለ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
መረጃ ሰጪ የመንገድ ዳር ምሌክቶች
ተግባራቸው ሇአሽከርካሪዎች መረጃን ማስተሊሇፍ ሲሆን መረጃን የሚያስተሊሌፋባቸው መንገዶች በሁሇት ተከፍሇው
ተቀምጠዋሌ እነርሱም፡-
1. እራሱ መረጃ ሰጪ
2. አቅጣጫን ጠቋሚ ናቸወ፡፡
1. መረጃ ሰጪ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች እነዚህ ምሌክቶች አራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖራቸው በተሇያየ መደብ እና
በተሇያየ የቀሇም መሌዕክታቸው ሉቀመጥ ይችሊሌ፡፡ ነገር ግን በአጠቃሊይ ሇአሽከርካሪዎች የአገሌግልት መስጫ
ተቋማት የት ቦታ ሊይ እንደሚገኙ ይጠቁማለ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
2. አቅጣጫ ጠቋሚ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች እነዚህም ምሌክቶች በተሇያየ ይዘት ሉቀመጡ የሚችለ ሲሆን
አገሌግልታቸውም የከተሞችን መውጫ አቅጣጫ እና የመንገዶችን ዘሊቂ መሆን አሇመሆን ሇአሽከርካሪዎች መረጃ
መስጠት ነው፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
ማስታወሻ
አንዳንድ ምሌክቶች ከስራቸው በሚቀመጥ ላሊ ፅሁፍ አማካኝነት በተወሰነ መሌክ መሌዕክታቸው ሉሇወጥ ይችሊሌ፡፡
N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ
አሇም አቀፍ የመንገድ መሀሌ መስመሮች
የመንገድ መሀሌ መስመሮች አሇም አቀፋዊ ይዘት ሲኖራቸው ተግባራቸውም፡-
→ የት ቦታ ሊይ ወደ ላሊ አቅጣጫ ገብቶ መቅደም እንደሚቻሌና እንደማይቻሌ ይጠቁማለ፡፡
→ ሇመታጠፍ፣ ዞሮ ሇመመሇስ፣ የምንችሌበትንና የምንቆምበትን እረድፍ ያመሇክታሌ፡፡
→ የመንገድ ዳር ምሌክቶችን ሇመትከሌ አዳጋች በሆኑ ቦታዎች ሊይ የመንገድ ዳር ምሌክቶችን ተክተው ያገሇግሊለ፡፡
 የመንገድ መሀሌ መስመሮች በሁሇት ይከፈሊለ፣
1ኛ በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ
2ኛ በመንገድ አቅጣጫ (ትይዩ) የሚሰመሩ ናቸው፡፡
1.በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መስመሮች
 የነዚህ መስመሮች አገሌግልት እግረኞች መስመሩን በአጭሩ ማቋረጥ እንዲችለ ማድረግ ነው፡፡
2. በመንገዱ አቅጣጫ (ትይዩ) የሚሰመሩ መስመሮች
 እነዚህ መስመሮች በተሇያዩ ይዘት ሲሰመሩ እንደይዘታቸው የተሇያዩ አገሌገልቶችን ይሰጣለ
2.1 አንድ መንገድ በተቆራረጠ መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ
በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ አሇመኖሩንና መንገዱን መሆኑን መረዳት
የሚችለ ሲሆን ሇዚህ
→ ወደ ግራ ታጥፈው ማሽከርከር ይችሊለ፡፡
→ በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ
→ ከፊት ሇፊት ያሇን ተሽከርካሪ ሇመቅደም ወደተቃራኒ አቅጣጫ ሉገቡ ይችሊለ፡፡
2.2. አንድ መንገድ ባሌተቆራረጠ (በድፍን) መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ
በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ መኖሩንና ሇማየት ግሌፅ አሇመሆኑን መረዳት
የሚችለ ሲሆን ሇዚህም
→ በስተግራ ታጥፈው ማሽከርከር አይችለም
→ በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ አይችለም
→ ከፊት ሇፊት ያሇን ተሽከርካሪ ሇመቅደም ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ መስመር መግባት አይችለም ነገር ግን ላሊ
መሽቀዳደም የሚከሇክሌ ምሌክት ከላሇ መስመሩን ሳይረግጡ መቅደም ይቻሊሌ፡፡
2.3. አንድ መንገድ በተቆራረጠና ባሌተቆራሪጠ መስመር በጋራ ሇሁሇት ሲከፈሌ
በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች በተቆራረጠው መስመር በኩሌ የትራፊክ ፍሰት መኖሩን እንዲሁም
ከዚህ መስመር አቅጣጫ የትራፊክ ፍሰት አሇመኖሩንና በዚሁ አቅጣጫ ሇሚመጡ አሽከርካሪዎችን ሇማየት ግሌፅ መሆኑን
በተያያዥነት መረዳት ይኖርባቸዋሌ፡፡ ሇዚህም
→ በተቆራረጠ መስመር በኩሌ የሚገኙ አሽከርካሪዎች የተቆራረጠውን መስመር የሚፈቅደውን ተግባር ማከናወን የሚችለ
ሲሆን በድፍን መስመር በኩሌ የሚገኙ አሽከረካሪዎች የድፍን መስመርን ክሌከሊ ያከብራለ፡፡
2.4. አንድ መንገድ በደሴት መሀሌ መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ
እነዚህ መስመሮች ደሴቶችን ወክሇው የሚያገሇግለ ሲሆን በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች
መስመሩን በመምረጥ በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ፣ ወደ ግራ ታጥፎ ማሽከርከር እንዲሁም ከፊት ያሇን
ተሽከርካሪን ሇመቅደም መስመሩን መርገጥ አይችለም ነገር ግን መስመሮቹ መሀሌ ባሇው ክፍተት በመጠቀም እነዚህ
ተግባራት ማከናወን ይችሊለ፡፡
2.5. መስቀሇኛ መንገድ መዳረሻ የመስመሩ መስመሮችና አቅጣጫን ጠቋሚ ቀስቶች፡-
እነዚህ መስመሮች አሽከርካሪዎች የት ቦታ ሊይ ረድፋቸው መምረጥ እንዳሇባቸው ከማሳወቅ ባሻገር ተገቢውን ረድፍ
መምረጥ እንድንችሌ በአቅጣጫ የሚጠቁሙ ሲሆን በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች
→ በ50 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተገቢውን ረድፍ መምረጥ አሇባቸው፡፡
→ በ30 ሜትር ክሌሌ ውስጥ አቅጣጫን መሇወጥ እንዲሁም መሽቀዳደም አይችሌም፡፡
አሇም አቀፍ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች
→ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች በመገናኛ በመስቀሇኛ መንገዶች ሊይ በመተከሌ የትራፊክ እንቅስቃሴው ሰሊማዊ
እንዲሆን የሚያደርጉ ሲሆን ከአገሌግልታቸው በመነሳት በሁሇት ይከፈሊለ፡፡
እነሱም 1. ሇእግረኞች የተዘጋጀ ማስተሊሇፊያ መብራት
2. ሇተሽከርካሪዎች የተዘጋጀ ማስተሊሇፊያ መብራት
1. ሇእግረኞች የተዘጋጀ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራት፡- እግረኞች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሰሊማዊ እንዲሆን ሇማድረግ
በእግረኞች ማቋረጫ አካባቢ የሚገኙ ሲሆን በሁሇት አይነት ቀሇማት በመዘጋጀት እንቅስቃሴን ያስከብራለ፡፡
ቀይ መብራት በሚበራበት ወቅት፡- በውስጡ የቆመ እግረኛ ምስሌ የሚታይ ሲሆን መሌእክቱም
እግረኞች መንገዱን ማቋረጥ እንደማይችለ ትዕዛዝ ማስተሊሇፋ ነው፡፡
አረንጓዴው መብራት በሚበራበት ወቅት፡- በውስጡ የሚራመድ እግረኛ ምስሌ የሚታይ ሲሆን መሌዕክቱም
እግረኞች መንገድ ማቋረጥ እንደሚችለ መፍቀድ ነው፡፡
2. ሇተሽከርካሪዎች የተዘጋጀ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራት፡- የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰሊማዊ ሇማድረግ የተዘጋጀ
ሲሆን ትዕዛዞቹን ሇማስተሊሇፍ በሶስት ቀሇማት የተዘጋጀ ነው፡፡
ቀይ
ቢጫ
አረንጓዴ
→ ቀይ መብራት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ የእግረኛ ማቋረጫ መስመሩ ሳያሌፍ የመቆም ግዴታ
አሇበት፡፡
→ ቀዩና ቢጫው መብራት በጋራ ሲበራ፡- በዚህ ወቅት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ተገቢው ዝግጅት
በማድረግ ሇመሄድ ይዘጋጃለ፡፡
→ አረንጓዴው መብራት ሲበራ፡- ተገቢውን ዝግጅት ያደረጉ አሽከርካሪዎች ስሇተፈቀደሊቸው ጉዞአቸው መቀጠሌ
ይችሊለ
→ ቢጫው መብራት ብቻውን ሲበራ፡- በዚህ ወቅት ወደ መገናኛ መንገዱ የገቡ መንገዱን ሇቀውየሚወጡ ሲሆን
በመምጣት ሊይ ያለ ሇመቆም ይዘጋጃለ፡፡
→ ቢጫው መብራት ቦግ እሌም በማሇት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ የተሽከርካሪውን ፍጥነት በመቀነስ
ግራና ቀኙን ተመሌክቶ ጥንቃቄ አድርጏ ማሇፍ አሇበት፡፡
→ ቀዩ መብራት ቦግ እሌም በማሇት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን ሙለ ሇሙለ
ተሽከርካሪውን በማቆም አስጊ (አደገኛ) ሁኔታ አሇመኖሩን አረጋግጦ ማሇፍ አሇበት፡፡
የትራፊክ ፖሉስ የእጅ ምሌክቶች
ቀይ
አረንጓዴ
የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች በማይሰሩበት ወይም በላሇበት አካባቢ እንቅስቃሴን ሇማስከበር የሚሰጡ ምሌክቶች
ሲሆኑ በዋነኝነት ሰባት አይነት የትራፊክ ፖሉስ የእጅ ምሌክቶች አለ፡፡ ከነዚህም ምሌክቶች ውስጥ 3ቱ የሚያስቆሙ ሲሆን
አራቱ (4ቱ) እንቅስቃሴን የሚፈቅዱ ናቸው፡፡
የትራንስፖርት ህጏችና ደንቦች
1. ከተሽከርካሪ አካሌ ተርፎ የሚወጣ ጭነት ከፊት 1 ሜትር ከኃሊ 2 ሜትር መብሇጥ የሇበትም፡፡
2. በሁሇት የሚጏተቱ ተሽከርካሪዎች መሀሌ ሉኖር የሚገባው እርቀት ከ3 ሜትር መብሇጥ የሇበትም፡፡
3. አንድ አሽከርካሪ በቀን ውስጥ ያሇ እረፍት ከ 4፡00 ሰዓት በሊይ ማሽከርከር አይፈቀድሇትም፡፡
4. የፍሳሽ ማስገወጃ ቦይ ከአሇበት አካባቢ ከ5 ሜትር ክሌሌ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡
5. ተሽከርካሪን በማንኛውም ጎዳና ሊይ ማቆም ክሌክሌ ነው ነገር ግን በብሌሽት (በአስቸጋሪ ሁኔታ ቢቆም) የሚወሰደው
ከተማ ክሌሌ 6 ሰዓት ሲሆን ከከተማ ክሌሌ ውጪ ሇ 48 ሰዓት ነው፡፡
6. በአገሌግልት ሰጪ ድርጅቶች ከሆስፒታሌ በራፍ ከግራና ከቀኝ በ12 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ
ነው፡፡ እንዲሁም የመንገድ ስፋት ከ12 ሜትር በታች በሆነ ጠባብ መንገድ ሊይ ከድርጅቶቹ በራፍ በአንፃሩ (በትይዩ)
ነው፡፡ በ25 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡
7. የአውቶቡስ ፌርማታ ባሇበት ከፊትና ከኃሊ በ15 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡ እንዲሁም
የመንገዱ ስፋት ከ12 ሜትር በታች በሆነ ጠባብ መንገድ ሊይ ከአውቶቡስ ፌርማታው በአንፃሩ (በትይዩ) በ30 ሜትር
ክሌሌ ውስጥ መቆም አይፈቀድም
8. ሇባቡር ሀዲድ ማቋረጫ በቀረብን ጊዜ በ6 ሜትር ክሌሌ ማርሽ መነካካት በ20 ሜትር ክሌሌ ተሽከርካሪን ማቆም
በ30 ሜትር ከሌሌ ማዞር መሽቀዳደም ረድፍ መቀጠር አይፈቀድም፡፡
9. ከተሽከርካሪ አካሌ ሊይ ተርፎ የሚወጣ ጭነት ሊይ መጠኑ 30 ካ.ሜትር የሆነ ቀይ ጨርቅ መንጠሌጠሌ አሇበት፡፡
10. ከመንገድ ዳር ጠርዝ (ኮሪደር) ተሽከርካሪን አርቀን ማቆም የምንችሌበት እርቀት
40 ሴ.ሜ (አንድ ጫማ ብቻ ነው)፡፡
11. ተሽከርካሪ በብሌሽት (በአስቸጋሪ) ሁኔታ ቢቆም ከተበሊሸው ተሽከርካሪ ፋትኮ ኃሊ
በ50 ሜትር እርቀት ሊይ ባሇ ሶስት ማዕዘን አንፀባራቂ ምሌክት ማስቀመጥ አሇበት፡፡
12. አሽከርካሪዎች በምሽት ሰዓት ሲጓዙ ፊት ሇፊት ሲገናኙ እና ተከታትሇው ሲጓዙ በመካከሊቸው ያሇው እርቀት ከ50
ሜትር በታች በሆነበት ጊዜ ረጅሙን የግንባር መብራት መጠቀም አይፈቀድም፡፡
13. የአደጋ ጊዜ አገሌግልት ሰጪ የምንሊቸው ተሽከርካሪዎች አንቡሊንስ፣ የእሳት አደጋ ማፅጃ፣ የጦር ሀይልች
ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ እነዚህ ተሽከርካሪዎች አገሌግልት በሚሰጡበት ወቅት ከኃሊቸው በ100 ሜትር ባነሰ እርቀት
መከተሌ አይፈቀድም፡፡
የፍጥነት ወሰን ገደብ፡-
 የተሸከርካሪ ፍጥነትን የሚገድቡን ዋና ዋና ምክንያቶች
→ የተሽከርካ ዘመናዊነት
→ የተሽከርካሪ ክብደት
→ የትራፊክ ሁኔታ
→ የመንገድ ሁኔታ ናቸው፡፡›
 የሀገራችን አውራጏዳናዎች በሁሇት ይከፈሊለ፡፡
እነርሱም፡- 1. የከተማ ክሌሌ አውራ ጎዳና
2. ከከተማ ክሌሌ ውጪ የሚገኝ አውራ ጎዳና
2.1 1ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና
2.2 2ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና
2.3 3ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና
2፡1 አንደኛ ደረጃ አውራ ጎዳና፡- ከተማን ከከተማ (ክሌሌን ከክሌሌ) የሚያገናኝ መንገድ ሲሆን የመንገድ ደረጃውም ሙለ
ሇሙለ የአስፋሌት ሌባስ ነው
2፡2 2ኛ ደረጃ መንገድ ዞንን ከዞን የሚያገናኝ መንገድ ሲሆን የመንገድ ደረጃውም ክፍሌ አስፋሌት ሌባስ ነው፡፡
2፡3. 3ኛ ደረጃ አውራጏዳና ወረዳን ከወረዳ የሚያገናኙ መንገዶች ሲሆኑ የመንገድ ደረጃቸውም የጠጠር ሌባሶች ናቸው፡፡
ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት የከተማ ክሌሌ ከከተማ ክሌሌ ወጪ
1ኛ ደረጃ 2ኛ ደረጃ 3ኛ ደረጃ
1 ከ3500 ኪ.ግ በታች 60 ኪ.ሜ በሰዓት 100 ኪ.ሜ በሰዓት 70 ኪ.ሜ በሰዓት 60 ኪ.ሜ በሰዓት
2 ከ3500 - 7500 ኪ.ግ 40 ኪ.ሜ በሰዓት 80 ኪ.ሜ በሰዓት 60 ኪ.ሜ በሰዓት 50 ኪ.ሜ በሰዓት
3 ከ7500 ኪ.ግ በሊይ 30 ኪ.ሜ በሰዓት 70 ኪ.ሜ በሰዓት 50 ኪ.ሜ በሰዓት 40 ኪ.ሜ በሰዓት
በማሽከርከር ሊይ ተፅእኖ የሚያደርጉ የተፈጥሮ ህጏች
1ኛ ሰበቃ፡- በሁሇት ነገሮች መካከሌ በሚኖር ፍትጊያ ወይንም ንክኪ አማካኝነት የሚፈጠር ኃይሌ ነው፡፡
2ኛ የመሬት ስበት፡- ይህ ኃይሌ ነገሮችን ሁለ ወደምድር የሚስብ ኃይሌ ነው፡፡
3ኛ የሴንትሪ ፋዩጋሌ ኃይሌ በአንድ ነገር ዙሪያ ሲዞር የሚኖር ወደ ውጭ የመሳብ ኃይሌ ነው፡፡
4ኛ ሴንቲሪ ፒዩታሌ ኃይሌ፡- ይህ ኃይሌ በአንድ ነገር ዙሪያ ሲዞር የሚኖር ወደ ውስጥ የመሳብ ኃይሌ ነው፡፡
5ኛ ሙመንተም፡- ይህ ኃይሌ ላሊ ተጨማሪ ኃይሌ ያሊቸው ነገሮች ሲጋጩ በመኃሌ ሁሇት ተቃራኒ ኃይሌ ነው፡፡
6ኛ ኢነርሺያ፡- ይህ ኃይሌ ላሊ ተጨማሪ ኃይሌ እስካሌጠጣ ድረስ በመንቀሳቀስ ሊይ ያለ የቆሙ ያለ እንዲቆሙ
እየተንቀሳቀሱ እንዲንቀሳቀሱ
7ኛ የካይቴቲክ ኃይሌ በመንቀሳቀስ ሊይ ያለ ነገሮች በሙለ የሚፈጥሩት ኃይሌ ወይንም ኢነርጂ የካይቴክ ኃይሌ ይባሊሌ፡፡
የእሳት አፈጣጠርና ማጥፊያ ዘዴዎች
እሳት ከሶስት ነገሮች ውህደት ይፈጠራሌ፡፡
እነርሱም፡- 1ኛ ኦክስጅን (ንፁህ አየር)
2ኛ ሙቀት (የሰበቃ ውጤቶች)
3ኛ ተቀጣጣይ ነገሮች (ነዳጅ)
ተቀጣጣይ ነገሮች በሶስት አይነት ይገኛለ
1ኛ በጠጣር፡- እንጨት፣ወረቀት፣ እና ጥጥ እና የመሳሰለት
2ኛ በፈሳሽ፡- ቤንዚሌ፣ ናፍጣ፣ ኬሮሲንና፣ የመሳሰለት
3ኛ በጋዝ፡- ሜቴዩን ቡቴይን፣ ኮፔኢንና የመሳሰለት በመቀጣጠሌ ሊይ ያሇን እሳት ሇማጥፋት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች
1ኛ ማፈን፣ንፁህ አየርን ማሳጣት
2ኛ ማስራብ ተቀጣጣይ ነገሮርን ማራቅ
3ኛ ማቀዝቀዝ ሙቀትን ማሳጣት
የእሳት አመዳደብ
እሳት ከመፈጠሪያ ምክንያቶቹ በመነሳት በ4 መደቦች ይመደባሌ፡፡ እነሱም፡-
1. 1ኛ ደረጃ (የሀ ክፍሌ) እሳት
2. 2ኛ ደረጃ (የሇ ክፍሌ) "
3. 3ኛ ደረጃ (የሏ ክፍሌ) "
4. 4ኛ ደረጃ (የመ ክፍሌ) "

More Related Content

What's hot (20)

Motorcycle safety tips
Motorcycle safety tipsMotorcycle safety tips
Motorcycle safety tips
 
Prometna Učilica - Kretanje pješaka uz rub kolnika
Prometna Učilica - Kretanje pješaka uz rub kolnikaPrometna Učilica - Kretanje pješaka uz rub kolnika
Prometna Učilica - Kretanje pješaka uz rub kolnika
 
Prelazak pješaka preko kolnika
Prelazak pješaka preko kolnikaPrelazak pješaka preko kolnika
Prelazak pješaka preko kolnika
 
Road Safety
Road SafetyRoad Safety
Road Safety
 
What is Road Safety!
What is Road Safety!What is Road Safety!
What is Road Safety!
 
"Road safety and Improvements in India"
"Road safety and Improvements in India""Road safety and Improvements in India"
"Road safety and Improvements in India"
 
Highway
HighwayHighway
Highway
 
Road and traffic control
Road and traffic controlRoad and traffic control
Road and traffic control
 
Road safety in India
Road safety in IndiaRoad safety in India
Road safety in India
 
Sine bahiri (psychology)
Sine bahiri (psychology)Sine bahiri (psychology)
Sine bahiri (psychology)
 
3 vulnerable road users
3 vulnerable road users3 vulnerable road users
3 vulnerable road users
 
Prevenção rodoviaria powerpoint
Prevenção rodoviaria powerpointPrevenção rodoviaria powerpoint
Prevenção rodoviaria powerpoint
 
Dos and Don'ts of Safe Motorcycle Riding
Dos and Don'ts of Safe Motorcycle RidingDos and Don'ts of Safe Motorcycle Riding
Dos and Don'ts of Safe Motorcycle Riding
 
Traffic rules
Traffic rulesTraffic rules
Traffic rules
 
Report on rsa for rural road
Report on rsa for rural roadReport on rsa for rural road
Report on rsa for rural road
 
Defensive Driving is Safety Driving
Defensive Driving is Safety DrivingDefensive Driving is Safety Driving
Defensive Driving is Safety Driving
 
Road safety training for schools
Road safety training for schoolsRoad safety training for schools
Road safety training for schools
 
Bezpieczeństwo rowerzysty
Bezpieczeństwo rowerzystyBezpieczeństwo rowerzysty
Bezpieczeństwo rowerzysty
 
Road Safety
Road SafetyRoad Safety
Road Safety
 
Traffic Signs
Traffic SignsTraffic Signs
Traffic Signs
 

Yemashikerker hig (low)

  • 1. አዘጋጅ ዳዊት አይንካው የማሽከርከር ህግ ትምህርት የማሽከርከር ህግ ትምህርት አሽከርካሪዎች አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶችን፣ አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር መስመሮችን፣የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶችን የትራፊክ ፖሉሶችን የእጅ ምሌክቶችን የመንገድ ትራንስፖርት ህግና ደንቦችን፣ እንዲሁም የፍጥነት ወሰን ገደብን በዋነኝነት ያስሇያሌ (ያሳውቃሌ)፡፡ ትራፊክ፡- ትራፊክ ማሇት በየብስ፣ በባህር፣ እንዲሁም በአየር ሊይ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ማሇት ነው፡፡ ትራፊክ ፖሉስ፡- እንቅስቃሴዎች ሰሊማዊ እንዲሆኑ የሚቆጣጠር የህግ አካሌ ነው፡፡ አሇም አቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶች እነዚህ ምሌክቶች አሇምአቀፍ ይዘት ሲኖራቸው በተሇያዩ መንገዶች (ዘዴዎች) ሇአሽከርካሪው መሌእክትን በማስተሊሇፍ ሰሊማዊ እንቅስቃሴ እንዲኖር የድርሻቸውን ይወጣለ፡፡ አሇምአቀፍ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ዋና ዋናዎቹ ሶስት ሲሆኑ 1. የሚያስጠነቅቁ 2. የሚቆጣጠሩ 3. መረጃ የሚሰጡ (መረጃ ሰጪ ናቸው) የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምሌክቶች፡- ተግባራቸው ማስጠንቀቅ ሲሆን ይዘታቸው ሶስት ማዕዘን ቅርፅ ዙሪያቸው በቀይ ቀሇም የተከፈፈሊቸው ነጭ ሲሆን ሇማስተሊሇፍ የተፈሇገው መሌዕክት ነጭ መደባቸው ሊይ በጥቁር ቀሇም በቀስት፣ በቁጥር፣ እና በምስሌ በማስቀመጥ ማስተሊሇፍ ከተፈሇገው መሌእክት ቀድመው በመትከሌ የማስጠንቀቂያ መሌዕክቶችን ያስተሊሌፋሌ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው ቁጥጥር ሲሆን ይህንን የቁጥጥር መሌዕክታቸውን የሚያስተሊፍበት ሶስት ንዑሳን ክፍልች አሎቸው 1. የሚከሇክለ 2. የሚያስገድዱ 3. ቅድሚያ የሚያሰጡ 1.1. የሚከሇክለ (የሚወስኑ) የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው በሌከሊ መቆጣጠር ሲሆን ይዘታቸውም ክብ ቅርፅ ዙሪያቸው በቀይ ቀሇም የተከፈፈ መደባቸው ነጭ ሲሆን በነጭ መደባቸው ሊይ በጥቁር ቀሇም፣ በቀስት፣ በቁጥር፣ በምስሌ እና በፅሁፍ በማስቀመጥ በመከሌከሌ ይቆጣጠራለ፡፡ እነዚህ የሚከሇክለ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ወሳኝ በሚሆንበት ወቅት ስፋትን፣ ክብደትን፣ ቁመትን፣ በመግሇፅ ይከሇክሊለ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ 1.2 የሚያስገድዱ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው ግዳጃዊ ቁጥጥር ሲሆን ይዘታቸውም ክብ ቅርፅ ዙሪያቸውን የከፈፋቸው ምንም ዓይነት ቀሇም የላሊቸው ሙለ ሇሙለ ውሀ ሰማያዉ መደብ ሲኖራቸው በሰማያዊ መደባቸው ሊይ በነጭ ቀሇም፣ በጥቁር፣ በምስሌና በቀስት መሌዕክታቸውን በማስቀመጥ በማስገደድ ይቆጣጠራለ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ 1.3 ቅድሚያ የሚያሰጡ የመንገድ ዳር ምሌክቶች፣ ተግባራቸው ቅድሚያ መስጠትና፣ ማስገኘት ሲሆን በቅርፅ የተሇያዩ ሆነው ተቀምጠው ቅድሚያ በመስጠት ይቆጠራለ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ መረጃ ሰጪ የመንገድ ዳር ምሌክቶች ተግባራቸው ሇአሽከርካሪዎች መረጃን ማስተሊሇፍ ሲሆን መረጃን የሚያስተሊሌፋባቸው መንገዶች በሁሇት ተከፍሇው ተቀምጠዋሌ እነርሱም፡-
  • 2. 1. እራሱ መረጃ ሰጪ 2. አቅጣጫን ጠቋሚ ናቸወ፡፡ 1. መረጃ ሰጪ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች እነዚህ ምሌክቶች አራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖራቸው በተሇያየ መደብ እና በተሇያየ የቀሇም መሌዕክታቸው ሉቀመጥ ይችሊሌ፡፡ ነገር ግን በአጠቃሊይ ሇአሽከርካሪዎች የአገሌግልት መስጫ ተቋማት የት ቦታ ሊይ እንደሚገኙ ይጠቁማለ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ 2. አቅጣጫ ጠቋሚ፡- የመንገድ ዳር ምሌክቶች እነዚህም ምሌክቶች በተሇያየ ይዘት ሉቀመጡ የሚችለ ሲሆን አገሌግልታቸውም የከተሞችን መውጫ አቅጣጫ እና የመንገዶችን ዘሊቂ መሆን አሇመሆን ሇአሽከርካሪዎች መረጃ መስጠት ነው፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ ማስታወሻ አንዳንድ ምሌክቶች ከስራቸው በሚቀመጥ ላሊ ፅሁፍ አማካኝነት በተወሰነ መሌክ መሌዕክታቸው ሉሇወጥ ይችሊሌ፡፡ N.B ከመፅሀፉ ሊይ ምሌክቶችን ያንብቡ አሇም አቀፍ የመንገድ መሀሌ መስመሮች የመንገድ መሀሌ መስመሮች አሇም አቀፋዊ ይዘት ሲኖራቸው ተግባራቸውም፡- → የት ቦታ ሊይ ወደ ላሊ አቅጣጫ ገብቶ መቅደም እንደሚቻሌና እንደማይቻሌ ይጠቁማለ፡፡ → ሇመታጠፍ፣ ዞሮ ሇመመሇስ፣ የምንችሌበትንና የምንቆምበትን እረድፍ ያመሇክታሌ፡፡ → የመንገድ ዳር ምሌክቶችን ሇመትከሌ አዳጋች በሆኑ ቦታዎች ሊይ የመንገድ ዳር ምሌክቶችን ተክተው ያገሇግሊለ፡፡  የመንገድ መሀሌ መስመሮች በሁሇት ይከፈሊለ፣ 1ኛ በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ 2ኛ በመንገድ አቅጣጫ (ትይዩ) የሚሰመሩ ናቸው፡፡ 1.በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መስመሮች  የነዚህ መስመሮች አገሌግልት እግረኞች መስመሩን በአጭሩ ማቋረጥ እንዲችለ ማድረግ ነው፡፡ 2. በመንገዱ አቅጣጫ (ትይዩ) የሚሰመሩ መስመሮች  እነዚህ መስመሮች በተሇያዩ ይዘት ሲሰመሩ እንደይዘታቸው የተሇያዩ አገሌገልቶችን ይሰጣለ 2.1 አንድ መንገድ በተቆራረጠ መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ አሇመኖሩንና መንገዱን መሆኑን መረዳት የሚችለ ሲሆን ሇዚህ → ወደ ግራ ታጥፈው ማሽከርከር ይችሊለ፡፡ → በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ → ከፊት ሇፊት ያሇን ተሽከርካሪ ሇመቅደም ወደተቃራኒ አቅጣጫ ሉገቡ ይችሊለ፡፡ 2.2. አንድ መንገድ ባሌተቆራረጠ (በድፍን) መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ መኖሩንና ሇማየት ግሌፅ አሇመሆኑን መረዳት የሚችለ ሲሆን ሇዚህም → በስተግራ ታጥፈው ማሽከርከር አይችለም → በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ አይችለም → ከፊት ሇፊት ያሇን ተሽከርካሪ ሇመቅደም ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ መስመር መግባት አይችለም ነገር ግን ላሊ መሽቀዳደም የሚከሇክሌ ምሌክት ከላሇ መስመሩን ሳይረግጡ መቅደም ይቻሊሌ፡፡ 2.3. አንድ መንገድ በተቆራረጠና ባሌተቆራሪጠ መስመር በጋራ ሇሁሇት ሲከፈሌ በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች በተቆራረጠው መስመር በኩሌ የትራፊክ ፍሰት መኖሩን እንዲሁም ከዚህ መስመር አቅጣጫ የትራፊክ ፍሰት አሇመኖሩንና በዚሁ አቅጣጫ ሇሚመጡ አሽከርካሪዎችን ሇማየት ግሌፅ መሆኑን በተያያዥነት መረዳት ይኖርባቸዋሌ፡፡ ሇዚህም → በተቆራረጠ መስመር በኩሌ የሚገኙ አሽከርካሪዎች የተቆራረጠውን መስመር የሚፈቅደውን ተግባር ማከናወን የሚችለ ሲሆን በድፍን መስመር በኩሌ የሚገኙ አሽከረካሪዎች የድፍን መስመርን ክሌከሊ ያከብራለ፡፡ 2.4. አንድ መንገድ በደሴት መሀሌ መስመር ሇሁሇት ሲከፈሌ እነዚህ መስመሮች ደሴቶችን ወክሇው የሚያገሇግለ ሲሆን በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች መስመሩን በመምረጥ በስተግራ ወደ ኃሊ ዞሮ መመሇስ፣ ወደ ግራ ታጥፎ ማሽከርከር እንዲሁም ከፊት ያሇን
  • 3. ተሽከርካሪን ሇመቅደም መስመሩን መርገጥ አይችለም ነገር ግን መስመሮቹ መሀሌ ባሇው ክፍተት በመጠቀም እነዚህ ተግባራት ማከናወን ይችሊለ፡፡ 2.5. መስቀሇኛ መንገድ መዳረሻ የመስመሩ መስመሮችና አቅጣጫን ጠቋሚ ቀስቶች፡- እነዚህ መስመሮች አሽከርካሪዎች የት ቦታ ሊይ ረድፋቸው መምረጥ እንዳሇባቸው ከማሳወቅ ባሻገር ተገቢውን ረድፍ መምረጥ እንድንችሌ በአቅጣጫ የሚጠቁሙ ሲሆን በዚህ መንገድ ሊይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች → በ50 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተገቢውን ረድፍ መምረጥ አሇባቸው፡፡ → በ30 ሜትር ክሌሌ ውስጥ አቅጣጫን መሇወጥ እንዲሁም መሽቀዳደም አይችሌም፡፡ አሇም አቀፍ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች → የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች በመገናኛ በመስቀሇኛ መንገዶች ሊይ በመተከሌ የትራፊክ እንቅስቃሴው ሰሊማዊ እንዲሆን የሚያደርጉ ሲሆን ከአገሌግልታቸው በመነሳት በሁሇት ይከፈሊለ፡፡ እነሱም 1. ሇእግረኞች የተዘጋጀ ማስተሊሇፊያ መብራት 2. ሇተሽከርካሪዎች የተዘጋጀ ማስተሊሇፊያ መብራት 1. ሇእግረኞች የተዘጋጀ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራት፡- እግረኞች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሰሊማዊ እንዲሆን ሇማድረግ በእግረኞች ማቋረጫ አካባቢ የሚገኙ ሲሆን በሁሇት አይነት ቀሇማት በመዘጋጀት እንቅስቃሴን ያስከብራለ፡፡ ቀይ መብራት በሚበራበት ወቅት፡- በውስጡ የቆመ እግረኛ ምስሌ የሚታይ ሲሆን መሌእክቱም እግረኞች መንገዱን ማቋረጥ እንደማይችለ ትዕዛዝ ማስተሊሇፋ ነው፡፡ አረንጓዴው መብራት በሚበራበት ወቅት፡- በውስጡ የሚራመድ እግረኛ ምስሌ የሚታይ ሲሆን መሌዕክቱም እግረኞች መንገድ ማቋረጥ እንደሚችለ መፍቀድ ነው፡፡ 2. ሇተሽከርካሪዎች የተዘጋጀ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራት፡- የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰሊማዊ ሇማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ትዕዛዞቹን ሇማስተሊሇፍ በሶስት ቀሇማት የተዘጋጀ ነው፡፡ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ → ቀይ መብራት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ የእግረኛ ማቋረጫ መስመሩ ሳያሌፍ የመቆም ግዴታ አሇበት፡፡ → ቀዩና ቢጫው መብራት በጋራ ሲበራ፡- በዚህ ወቅት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ተገቢው ዝግጅት በማድረግ ሇመሄድ ይዘጋጃለ፡፡ → አረንጓዴው መብራት ሲበራ፡- ተገቢውን ዝግጅት ያደረጉ አሽከርካሪዎች ስሇተፈቀደሊቸው ጉዞአቸው መቀጠሌ ይችሊለ → ቢጫው መብራት ብቻውን ሲበራ፡- በዚህ ወቅት ወደ መገናኛ መንገዱ የገቡ መንገዱን ሇቀውየሚወጡ ሲሆን በመምጣት ሊይ ያለ ሇመቆም ይዘጋጃለ፡፡ → ቢጫው መብራት ቦግ እሌም በማሇት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ የተሽከርካሪውን ፍጥነት በመቀነስ ግራና ቀኙን ተመሌክቶ ጥንቃቄ አድርጏ ማሇፍ አሇበት፡፡ → ቀዩ መብራት ቦግ እሌም በማሇት ሲበራ፡- በዚህ ወቅት የደረሰ አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን ሙለ ሇሙለ ተሽከርካሪውን በማቆም አስጊ (አደገኛ) ሁኔታ አሇመኖሩን አረጋግጦ ማሇፍ አሇበት፡፡ የትራፊክ ፖሉስ የእጅ ምሌክቶች ቀይ አረንጓዴ
  • 4. የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶች በማይሰሩበት ወይም በላሇበት አካባቢ እንቅስቃሴን ሇማስከበር የሚሰጡ ምሌክቶች ሲሆኑ በዋነኝነት ሰባት አይነት የትራፊክ ፖሉስ የእጅ ምሌክቶች አለ፡፡ ከነዚህም ምሌክቶች ውስጥ 3ቱ የሚያስቆሙ ሲሆን አራቱ (4ቱ) እንቅስቃሴን የሚፈቅዱ ናቸው፡፡ የትራንስፖርት ህጏችና ደንቦች 1. ከተሽከርካሪ አካሌ ተርፎ የሚወጣ ጭነት ከፊት 1 ሜትር ከኃሊ 2 ሜትር መብሇጥ የሇበትም፡፡ 2. በሁሇት የሚጏተቱ ተሽከርካሪዎች መሀሌ ሉኖር የሚገባው እርቀት ከ3 ሜትር መብሇጥ የሇበትም፡፡ 3. አንድ አሽከርካሪ በቀን ውስጥ ያሇ እረፍት ከ 4፡00 ሰዓት በሊይ ማሽከርከር አይፈቀድሇትም፡፡ 4. የፍሳሽ ማስገወጃ ቦይ ከአሇበት አካባቢ ከ5 ሜትር ክሌሌ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡ 5. ተሽከርካሪን በማንኛውም ጎዳና ሊይ ማቆም ክሌክሌ ነው ነገር ግን በብሌሽት (በአስቸጋሪ ሁኔታ ቢቆም) የሚወሰደው ከተማ ክሌሌ 6 ሰዓት ሲሆን ከከተማ ክሌሌ ውጪ ሇ 48 ሰዓት ነው፡፡ 6. በአገሌግልት ሰጪ ድርጅቶች ከሆስፒታሌ በራፍ ከግራና ከቀኝ በ12 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡ እንዲሁም የመንገድ ስፋት ከ12 ሜትር በታች በሆነ ጠባብ መንገድ ሊይ ከድርጅቶቹ በራፍ በአንፃሩ (በትይዩ) ነው፡፡ በ25 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡ 7. የአውቶቡስ ፌርማታ ባሇበት ከፊትና ከኃሊ በ15 ሜትር ክሌሌ ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡ እንዲሁም የመንገዱ ስፋት ከ12 ሜትር በታች በሆነ ጠባብ መንገድ ሊይ ከአውቶቡስ ፌርማታው በአንፃሩ (በትይዩ) በ30 ሜትር ክሌሌ ውስጥ መቆም አይፈቀድም 8. ሇባቡር ሀዲድ ማቋረጫ በቀረብን ጊዜ በ6 ሜትር ክሌሌ ማርሽ መነካካት በ20 ሜትር ክሌሌ ተሽከርካሪን ማቆም በ30 ሜትር ከሌሌ ማዞር መሽቀዳደም ረድፍ መቀጠር አይፈቀድም፡፡ 9. ከተሽከርካሪ አካሌ ሊይ ተርፎ የሚወጣ ጭነት ሊይ መጠኑ 30 ካ.ሜትር የሆነ ቀይ ጨርቅ መንጠሌጠሌ አሇበት፡፡ 10. ከመንገድ ዳር ጠርዝ (ኮሪደር) ተሽከርካሪን አርቀን ማቆም የምንችሌበት እርቀት 40 ሴ.ሜ (አንድ ጫማ ብቻ ነው)፡፡ 11. ተሽከርካሪ በብሌሽት (በአስቸጋሪ) ሁኔታ ቢቆም ከተበሊሸው ተሽከርካሪ ፋትኮ ኃሊ በ50 ሜትር እርቀት ሊይ ባሇ ሶስት ማዕዘን አንፀባራቂ ምሌክት ማስቀመጥ አሇበት፡፡ 12. አሽከርካሪዎች በምሽት ሰዓት ሲጓዙ ፊት ሇፊት ሲገናኙ እና ተከታትሇው ሲጓዙ በመካከሊቸው ያሇው እርቀት ከ50 ሜትር በታች በሆነበት ጊዜ ረጅሙን የግንባር መብራት መጠቀም አይፈቀድም፡፡ 13. የአደጋ ጊዜ አገሌግልት ሰጪ የምንሊቸው ተሽከርካሪዎች አንቡሊንስ፣ የእሳት አደጋ ማፅጃ፣ የጦር ሀይልች ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ እነዚህ ተሽከርካሪዎች አገሌግልት በሚሰጡበት ወቅት ከኃሊቸው በ100 ሜትር ባነሰ እርቀት መከተሌ አይፈቀድም፡፡ የፍጥነት ወሰን ገደብ፡-  የተሸከርካሪ ፍጥነትን የሚገድቡን ዋና ዋና ምክንያቶች → የተሽከርካ ዘመናዊነት → የተሽከርካሪ ክብደት → የትራፊክ ሁኔታ → የመንገድ ሁኔታ ናቸው፡፡›  የሀገራችን አውራጏዳናዎች በሁሇት ይከፈሊለ፡፡ እነርሱም፡- 1. የከተማ ክሌሌ አውራ ጎዳና 2. ከከተማ ክሌሌ ውጪ የሚገኝ አውራ ጎዳና 2.1 1ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና 2.2 2ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና 2.3 3ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና 2፡1 አንደኛ ደረጃ አውራ ጎዳና፡- ከተማን ከከተማ (ክሌሌን ከክሌሌ) የሚያገናኝ መንገድ ሲሆን የመንገድ ደረጃውም ሙለ ሇሙለ የአስፋሌት ሌባስ ነው 2፡2 2ኛ ደረጃ መንገድ ዞንን ከዞን የሚያገናኝ መንገድ ሲሆን የመንገድ ደረጃውም ክፍሌ አስፋሌት ሌባስ ነው፡፡
  • 5. 2፡3. 3ኛ ደረጃ አውራጏዳና ወረዳን ከወረዳ የሚያገናኙ መንገዶች ሲሆኑ የመንገድ ደረጃቸውም የጠጠር ሌባሶች ናቸው፡፡ ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት የከተማ ክሌሌ ከከተማ ክሌሌ ወጪ 1ኛ ደረጃ 2ኛ ደረጃ 3ኛ ደረጃ 1 ከ3500 ኪ.ግ በታች 60 ኪ.ሜ በሰዓት 100 ኪ.ሜ በሰዓት 70 ኪ.ሜ በሰዓት 60 ኪ.ሜ በሰዓት 2 ከ3500 - 7500 ኪ.ግ 40 ኪ.ሜ በሰዓት 80 ኪ.ሜ በሰዓት 60 ኪ.ሜ በሰዓት 50 ኪ.ሜ በሰዓት 3 ከ7500 ኪ.ግ በሊይ 30 ኪ.ሜ በሰዓት 70 ኪ.ሜ በሰዓት 50 ኪ.ሜ በሰዓት 40 ኪ.ሜ በሰዓት በማሽከርከር ሊይ ተፅእኖ የሚያደርጉ የተፈጥሮ ህጏች 1ኛ ሰበቃ፡- በሁሇት ነገሮች መካከሌ በሚኖር ፍትጊያ ወይንም ንክኪ አማካኝነት የሚፈጠር ኃይሌ ነው፡፡ 2ኛ የመሬት ስበት፡- ይህ ኃይሌ ነገሮችን ሁለ ወደምድር የሚስብ ኃይሌ ነው፡፡ 3ኛ የሴንትሪ ፋዩጋሌ ኃይሌ በአንድ ነገር ዙሪያ ሲዞር የሚኖር ወደ ውጭ የመሳብ ኃይሌ ነው፡፡ 4ኛ ሴንቲሪ ፒዩታሌ ኃይሌ፡- ይህ ኃይሌ በአንድ ነገር ዙሪያ ሲዞር የሚኖር ወደ ውስጥ የመሳብ ኃይሌ ነው፡፡ 5ኛ ሙመንተም፡- ይህ ኃይሌ ላሊ ተጨማሪ ኃይሌ ያሊቸው ነገሮች ሲጋጩ በመኃሌ ሁሇት ተቃራኒ ኃይሌ ነው፡፡ 6ኛ ኢነርሺያ፡- ይህ ኃይሌ ላሊ ተጨማሪ ኃይሌ እስካሌጠጣ ድረስ በመንቀሳቀስ ሊይ ያለ የቆሙ ያለ እንዲቆሙ እየተንቀሳቀሱ እንዲንቀሳቀሱ 7ኛ የካይቴቲክ ኃይሌ በመንቀሳቀስ ሊይ ያለ ነገሮች በሙለ የሚፈጥሩት ኃይሌ ወይንም ኢነርጂ የካይቴክ ኃይሌ ይባሊሌ፡፡ የእሳት አፈጣጠርና ማጥፊያ ዘዴዎች እሳት ከሶስት ነገሮች ውህደት ይፈጠራሌ፡፡ እነርሱም፡- 1ኛ ኦክስጅን (ንፁህ አየር) 2ኛ ሙቀት (የሰበቃ ውጤቶች) 3ኛ ተቀጣጣይ ነገሮች (ነዳጅ) ተቀጣጣይ ነገሮች በሶስት አይነት ይገኛለ 1ኛ በጠጣር፡- እንጨት፣ወረቀት፣ እና ጥጥ እና የመሳሰለት 2ኛ በፈሳሽ፡- ቤንዚሌ፣ ናፍጣ፣ ኬሮሲንና፣ የመሳሰለት 3ኛ በጋዝ፡- ሜቴዩን ቡቴይን፣ ኮፔኢንና የመሳሰለት በመቀጣጠሌ ሊይ ያሇን እሳት ሇማጥፋት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች 1ኛ ማፈን፣ንፁህ አየርን ማሳጣት 2ኛ ማስራብ ተቀጣጣይ ነገሮርን ማራቅ 3ኛ ማቀዝቀዝ ሙቀትን ማሳጣት የእሳት አመዳደብ እሳት ከመፈጠሪያ ምክንያቶቹ በመነሳት በ4 መደቦች ይመደባሌ፡፡ እነሱም፡- 1. 1ኛ ደረጃ (የሀ ክፍሌ) እሳት 2. 2ኛ ደረጃ (የሇ ክፍሌ) " 3. 3ኛ ደረጃ (የሏ ክፍሌ) " 4. 4ኛ ደረጃ (የመ ክፍሌ) "