SlideShare a Scribd company logo
1 of 5
Download to read offline
አዘጋጅ
ዲዊት አይንካው
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ትምህርት
የትምህርቱ አሊማ፡- በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አሽከርካሪዎች መሌካም ያሌሆኑ ባህሪያትን አስወግዯው
መሌካም ባህሪን እንዱሊበሱ ማዴረግ ነው፡፡
የጠቃሚ ሐሳቦች ትርጓሜ፡-
→ ባህሪ፡- የሰዎች አስተሳሰብ፣ አመሇካከትና ዴርጊት ዴምር ውጤት ነው፡፡
→ ስነ-ባህሪ፡- በተሇያዩ የስነ-ባህሪ ጠበብቶች ዘንዴ በሁሇት መሌኩ ይተረጐማሌ፡፡
- ስነ-ባህሪ፡-የሰዎችንና የእንስሳትና ባህሪን ሳይንሳዊ በሆነ መንገዴ የሚያና ዱሲፕሉን ነው፡፡
- ስነ-ባህሪ፡-የአእምሮን አስተሳሰብ ሂዯት ሳይንሳዊ በሆነ መንገዴ የሚያጠና ዱሲፕሉን ነው፡፡
→ የማሸከርከር ስነ-ባህሪ፡- አሽከርካሪዋች በሚያሽከረክሩበት ወቅት የሚያሳዩትን ባህሪ የሚያጠና
የስነ-ባህሪ ዘርፍ ነው፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጠቀሜታ፡- በተሽከርካሪና በሰው ህይወት ሊይ የሚዯርሰውን አዯጋና ህሌፇተ ህይወት
መቀነስ ነው፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሚያሊብሰን መሌካም ባህሪያት
o ትህትና
o ርህራሄ
o ቤተሰባዊ እይታ
o እንዯዜጋ ህግና ዯንብን አክባሪ መሆን
o መንፇሳዊ ትስስር መፍጠርን
o ስነ-ምግባራዊና ምክንያታዊ መሆንን
o የፇጠራ አነዲዴ ሌምድችነ ማዲበርን ያሊብሳሌ፡፡
የስነ-ባህሪ ግቦች
1. ባህሪን መግሇፅ
2. የተሇያዩ ባህሪያት መንስኤ ማብራራት
3. አሁን ያሇንን ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት የወዯፊቱን መተንበይ
4. ባህሪን ማሻሻሌ ናቸው፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪያዊ ጉዲዮች
→ የማሽከርከር ስነ-ባህሪያዊ ጉዲዮች የሚባለት በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አስፇሊጊ የሆኑ ነጥቦች ሲሆኑ
እነርሱም፡-
1. ዝግጁነት
2. መነሳሳት (መነቃቃት)
3. መረጃን መሰብሰብ ናቸው፡፡
1. ዝግጁነት፡- የብስሇት፣ የችልታ፣ የትምህርትና የመነሳሳት የጋራ ውጤት ነው፡፡
- የዝግጁነት መገሇጫዎች፡- ከማሸከርከር ሂዯት በፊት በአሽከርካሪው ሉዯረጉ የሚገቡ ዝግጅቶችን ያጠቃሌሊሌ፡፡
- ጤነኛ መሆንን ማረጋገጥ
- ከአሌኮሌ መጠጥ ነፃ መሆን
- ያሇበቂ እረፍት ከ4 ሰዓት በሊይ አሇማሽርከር
- አዴካሚ መዴሐኒቶችን ወስድ አሇማሽከርከር
- አዯንዛዥ ዕፆችን ወስድ አሇማሽከርከር
- የዴካም ( የእንቅሌፍ ስሜት) እየተሰማን አሇማሽከርከር
- ሀይሇ ስሜት ውስጥ ሆኖ አሇማሽከርከር በዋነኛነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
2. መነሳስት (መነቃቃት)፡- በሰዎች ውስጥ ያሇ ሁኔታ ሆኖ ባህሪን ወዯ ግብ የመሇወጥ ሂዯት ነው፡፡
3. መረጃን መሰብሰብ፡- መረጃን በመሰብሰብ ሂዯት ውስጥ ሶስት ዋና ዋና ዯረጃዎች ይገኛለ፡፡
- መገንዘብ
- ትኩረት
- ማስተዋሌ
→ 3.1 መገንዘብ፡- በስሜት ህዋስ አማካኝነት መረጃን የመቀበሌና ወዯ አእምሮ የመሊክ ሂዯት ነው፡፡
→ 3.2 ትኩረት፡- ከዯረሰን መረጃ ውስጥ ዋናውንና ተፇሊጊው የመምረጥ ሂዯት ነው፡፡
→ 3.3 ማስተዋሌ፡- የዯረሰን መረጃ የማቀናበር፣ ውሳኔና ትርጉም የመስጠት ሂዯት ነው፡፡
ሇባህሪ መሇዋወጥ መንስኤዎች
→ ባህሪ በዋነኛነት ከቤተሰብና ከአካባቢ ይወረሳሌ ነገር ግን ይህ ባህሪያት በተሇያዩ ምክንያቶች ሉሇዋወጥ
ይችሊሌ፡፡
- የቤተሰብ ውርስ
- የምንኖርበት አካባቢ
- አካሊዊ ሁኔታ
- ኃይሇ ስሜት
- ትምህርትና ስሌጠና ናቸው፡፡
የአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነ- ምግባር
ሙያ፡- በተወሰነ መሌክ በትምህርትና በስሌጠና የሚገኝ የስራ መስክ ነው፡፡
ስነ-ምግባር፡- መሌካሙን መጥፎውን መሇየት የሚያስችሌና መጥፎውን በመተው መሌካሙን እንዴንከተሌ
የሚያበረታታ እሴት ነው፡፡
ሙያዊ ስነ-ምግባር፡- ባሇሙያው በተሰማራበት የስራ መስክ ውጤታማ እንዱሆንና መሌካም ባህሪን እንዱሊበስ
የሚያዯርጉ መርሆችን ያመሇክታሌ፡፡
ሙያዊ ስነ- ምግባራቸውን ጠብቀው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩአቸው ባህሪያት
→ ከጠጡ አይነደም ከነደም አይጠጡም
→ ረጅሙን የግንባር መብራት በከተማ ክሌሌ ውስጥ አይጠቀሙም
→ በነርሱ ምክንያት ህይወት እንዱጠፋ አይፇሌጉም
→ የፍጥነት ወሰን ገዯብን ያከብራለ
→ ሇጉዞቸው እቅዴ አውጥተው ይጠቀማለ፡፡
→ የተሽከርካሪያቸውን አካሌ ዯህንነት ይጠብቃለ፡፡
የአሌኮሌ መጠጥ በማሽከርከር ሊይ ያሇው ተፅዕኖ
የማሽከርከር ሙያ የአእምሮን አዛዥነትና የአካሌ እንቅስቃሴን አቀናጅቶ የሚጠይቅ ሙያ ነው፡፡ በተቃራኒው
የአሌኮሌ መጠጥ የአካሌ እንቅስቃሴን ከመግታት ባሻገር የአእምሮንና የነርቭ ስርዓትን ያዛባሌ፡፡
የአሌኮሌ መጠጥ የሚጠጡ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩአቸው ባህሪያት
→ በራሳቸው ረዴፍ ውስጥ አሇመቆየት
→ ከፍጥነት ወሰን ገዯብ በሊይ ማሽከርከር
→ በዴንገት ፍጥነት መጨመርና መቀነስ
→ ከፊትና ከጐን ያለ ተሽከርካሪዎችን ተጠግቶ ማሽከርከር
→ የግንባር መብራትን ሳያበሩ ማሽከርከር
→ ተገቢውን ምሌክት በተገቢው ቦታ አሇማሳየት
→ ሇህግና ዯንብ ተገዢ አሇመሆን ከሚጠቀሱት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
የአሌኮሌ መጠጥ በጠጡ ወቅት ስሇማሸከርከር መወሰዴ ያሇባቸው እርምጃዎች
- የአሌኮሌ መጠጥን በቤት ውስጥ የመጠጣት ሌምዴ ማዲበር
- ተሽከርካሪውን ያሌጠጣ አሽከርካሪ እንዱያሽከረክር ማዴረግ
- የህዝብ ትራንስፖርት መጠቀም
- የጠጣንበት ቦታ ማዯር
ሞገዯኛ (ክሌፍሌፍ) አነዲዴ
→ ሞገዯኛ (ክሌፍሌፍ) አነዲዴ የሚባሇው በተዯጋጋሚ በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ
ማሽከርከርና የተሳሳተ ግምትና ማጠቃሇያ መስጠትን ያጠቃሌሊሌ፡፡
ሇምሳላ - አሌኮሌ፣ አዯንዛዥ ዕፅ፣ ከባዴ መዴሐኒት ወስድ፣ በእንቅሌፍ፣ በዴብርት እንዱሁም ከባዴ ህመም
ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር
- ተናድ፣ ተቆጥቶ፣ በእሌህ ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር
- በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር
- በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አትኩሮትን ላሊ ቦታ ማዴረግ የትራፊክ ህጐች ግንዛቤ አሇመኖር
በዋናነት የሚጠቀሱ ነጥቦች ናቸው፡፡
የሞገዯኛ አነዲዴ ፇርጆች
→ የሞገዯኛ አነዲዴ ፇርጆች በሶስት ክፍልች ይከፇሊለ፡፡
1. ትዕግስት ማጣት
2. ተፅዕኖ የማዴረግ ትግሌ
3. ግዳሇሽነትና የመንገዴ ሊይ ፀብ ናቸው፡፡
1. ትዕግስት ማጣት
- የትራፊከ መብራትን አሇማክበር (ቀይ መብራት መጣስ)
- ያሇ አግባብ ረዴፍ መሇዋወጥ (መሽልክልክ)
- ከተፇቀዯ የፍጥነት ወሰን ገዯብ በሊይ ማሽከርከር
2. ተፅዕኖ የማዴረግ ትግሌ
- ተሽከርካሪን ሊሇማሳሇፍ መንገዴ መዝጋት
- በተዯጋጋሚ የተሽከርካሪ ጡሩምባ በማሰማት በምሌክት መሳዯብ
- በበቀሌ ስሜት በዴንገት ፍሬን መያዝ
3. ግዳሇሽነትና የመንገዴ ሊይ ፀብ
- በአሌኮሌ መጠጥ ተመርዞ ማሽከርከር
- መሳሪያ መዯገንና መተኮስ
- ተሽከርካን በማቆም ከተሽከርካሪ ወርድ መዯባዯብ
ሞገዯኛ አሽከርካሪ ሊሇመሆን መዯረግ ያሇባቸው ጥንቃቄዎች
→ በጣም በዯከመን፣ በተበሳጨን፣በተቆጣን ጊዜ አሇማሽከርከር
→ ወዯምንፇሌግበት ቦታ ሇመዴረስ በቂ ጊዜ መመዯብ
→ ከተቻሇ የጉዛ ፕሮግራም በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት አሇማዴረግ
→ ሉያዘገየን የሚችሌ ሁኔታ ከተፇጠረ ሇምንሄዴበት አካሌ ማሳወቅ
ሞገዯኛ አሽከርካሪ ሲያጋጥመን መዯረግ ያሇባቸው ጥንቃቄዎች
→ ረዴፍን ሊሇመሌቀቅ ፋክክር ውስጥ አሇመግባት
→ ፀያፍ ስዴቦችን ችሊ ማሇት
→ የአይን ሇአይን ግንኙነትን ማስወገዴ
→ እይታችን ወዯምናሽከረክርበት ቦታ ብቻ ማዴረግ
→ ሳይበሳጩ ዘና ብል ማሽከርከርና ሁኔታውን ሇህግ አስከባሪ ማሳወቅ
ሶስቱ የማሽከርከር ባህሪያት ዘርፎች
እነዚህ ባህሪያት በማሽከርከር ውስጥ የሚታዩ የተሇያዩ ባህሪዎች መነሻ ወይም ግንድች ናቸው፡፡
1. የስሜት ባህሪ
2. የመገንዘብ (የአእምሮ) ባህሪ
3. የክህልት ባህሪ
1. የስሜት ባህሪ፡- ፍሊጐትን፣ አመሇካከትን እሴትን መነሳሳትና መሰሌ ግቦችን ያሇመ የሰዎች ባህሪ ነው፡፡
2. የመንገዘብ (የአእምሮ) ባህሪ፡- መረዲትን ማሰብን ምክንያትንና ውሳኔ መስጠትን ያካተተ የሰዎች ባህሪ ነው፡፡
3. የክልት ባህሪ፡- በአእምሮ አዛዥነት በአካሌ እንቅስቃሴ የሚፇፀምን ማንኛውንም ተግባር ያካተተ የሰዎች ባህሪ
ነው፡፡
የማሽከርከር ባህሪ ስነ-ባህሪያዊ ዘርፎች
እነዚህ የማሽከርከር ባህሪ ስነ- ባህሪያዊ ዘርፎች ሶስቱን የማሽከርከር ባህሪያት ዘርፎችን ጉሌብትናና ጉዴሇት
ይተነትናለ፡፡
→ የማሽከርከር ባህሪ ስነ- ባህሪያዊ ዘርፎች ሶስት ሲሆኑ እነሱም
1. ኃሊፊነት
2. ጥንቃቄ(ዯህንነት)
3. ብቃት
1. ኃሊፊነት
- ስሜታዊ ኃሊፊነት
→ ሇላልች ማሰብና ስነምግባራዊነት
- ስሜታዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት
→ ራስ ወዲዴነት
-አእምሮአዊ ኃሊፊነት
→ አእምሮአዊ ጤንነት
- አእምሮአዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት
→ አዯገኛ የሆነ ባህሪ
- ክህልታዊ ኃሊፊነት
→ዯስታና እርካታ
- ክህልታዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት
→ ውጥረትና ዴብርት
2. ጥንቃቄ (ዯህንነት)
- ስሜታዊ ዯህንነት
→ራስን ማዘጋጀት
- ስሜታዊ ዯህንነት ጉዴሇት
→በአጋጣሚ የመጠቀም ፍሊጐት
- አእምሮአዊ ዯህንነት
→ሚዛናዊ ባህሪ
- አእምሮአዊ ዯህንነት ጉዴሇት
→ ሚዛናዊነት የጐዯሇው ባህሪ
- ክህልታዊ ዯህንነት
→ የመረጋጋት ስሜት
- ክህልታዊ ዯህንነት ጉዴሇት
→ የተጋነነ አፀፋ
3. ብቃት
-ስሜታዊ ብቃት
→ዯንብን ማክበርና ሌበ ሙለነት
-ስሜታዊ ብቃት ጉዴሇት
→በህግ አሇመገዛትና በራስ አሇመተማመን
-አእምሮአዊ ብቃት
→ እውቀትና ግንዛቤ
-አእምሮአዊ ብቃት ጉዴሇት
→ በመረጃ ያሌተዯገፇ አስተሳሰብ
-ክህልታዊ ብቃት
→ ጠንቃቃነት (ንቁነት)
-ህልታዊ ብቃት ጉዴሇት
→ ትኩረት ማጣት
የመሌካም አሽከርካሪ ባህሪያት የማዲበር ስሌት
አንዴ አሽከርካሪ በተሇያየ የትራፊከ ሁኔታ ውስጥ የላልችን ህይወት ብልም ንብረት ከአዯጋ መጠበቅ ያስችሊሌ፡፡
→ ስሜትን ሇመቆጣጠር የስራችን ጥሩ ፍቅር እንዱኖረን ማዴረግ
→ መሌካም ያሌሆኑ ሁኔታዎችን ሇይቶ ማወቅና ማስወገዴ
→ ስሜታችን መቆጣጠር በማንችሌበት ሁኔታ አሇማሽከርከር
ራስን በራስ የማረም ሂዯት
አንዴ አሽከርካሪ የራሱ ስህተት በራሱ የማረም ሂዯት ማከናወን መሌካም ባህሪ ያሇው አሽከርካሪ ያሰኘዋሌ፡፡
እራሱን በራስ የማረም ሒዯት ሶስት ዯረጃዎች አለት እነሱም ሶስቱ “መ” ዎች ይባሊለ፡፡
1. መጠንቀቅ፡- አለታዊ ሌማድች አለብኝ ብል ጥንቃቄ መውሰዴ፡፡
2. መመስከር፡- ስህተት ስንፇፅም ስህተት መፇፀማችንን አምኖ መቀበሌ፡፡
3. መቀየር፡- ስህተት ነው ብሇን ያመንበትንና ጥንቃቄ አወሰዴንበትን ጉዴሇት አርሞ መገኘት፡፡
ውጤታማ የመግባባት ክህልትን (ማዲበር ስሌቶች)
በዕሇት ዕሇት እንቅስቃሴ (ግንኙነት) ውስጥ የሚፇጠሩ ክስተቶችን በሰሊም መጨረስ የሚያስችለ መንገድች
ናቸው፡፡
1. መቻቻሌ
2. ማካፇሌ
3. አዛኝ (አሳቢ) መሆን
4. መዯራዯር ናቸው፡፡

More Related Content

What's hot

road safety ppt
road safety pptroad safety ppt
road safety ppt505484
 
Report on rsa for rural road
Report on rsa for rural roadReport on rsa for rural road
Report on rsa for rural roadPawan Kumar
 
Road Safety PowerPoint Presentation
Road Safety PowerPoint PresentationRoad Safety PowerPoint Presentation
Road Safety PowerPoint PresentationRoad Safety
 
Steps For Preventing Road Accidents
Steps For Preventing Road AccidentsSteps For Preventing Road Accidents
Steps For Preventing Road AccidentsRoad Safety
 
Driver-Safety-presentation-(1).pptx
Driver-Safety-presentation-(1).pptxDriver-Safety-presentation-(1).pptx
Driver-Safety-presentation-(1).pptxfloyd46
 
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)Unitec Treinamento
 
Smart infrastructure for autonomous vehicles
Smart infrastructure for autonomous vehicles Smart infrastructure for autonomous vehicles
Smart infrastructure for autonomous vehicles Jeffrey Funk
 
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptx
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptxChapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptx
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptxMarcialBicaldo3
 
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste Cidadania
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste CidadaniaCartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste Cidadania
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste CidadaniaMarcus Vinicius Sampaio
 
Motorcycle safety-presentation
Motorcycle safety-presentationMotorcycle safety-presentation
Motorcycle safety-presentationmarvel1407
 
Safety driving presentation
Safety driving presentationSafety driving presentation
Safety driving presentationTjdownes
 
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...Road Safety
 
Mmmc Road Traffic Accident Prevention
Mmmc   Road Traffic Accident PreventionMmmc   Road Traffic Accident Prevention
Mmmc Road Traffic Accident PreventionANKUR BARUA
 
Slide legislação de trânsito
Slide legislação de trânsitoSlide legislação de trânsito
Slide legislação de trânsitoLeOo Bezerra
 

What's hot (20)

road safety ppt
road safety pptroad safety ppt
road safety ppt
 
Report on rsa for rural road
Report on rsa for rural roadReport on rsa for rural road
Report on rsa for rural road
 
Road Safety PowerPoint Presentation
Road Safety PowerPoint PresentationRoad Safety PowerPoint Presentation
Road Safety PowerPoint Presentation
 
Defensive Driving
Defensive DrivingDefensive Driving
Defensive Driving
 
Road safety training for schools
Road safety training for schoolsRoad safety training for schools
Road safety training for schools
 
Steps For Preventing Road Accidents
Steps For Preventing Road AccidentsSteps For Preventing Road Accidents
Steps For Preventing Road Accidents
 
Driver-Safety-presentation-(1).pptx
Driver-Safety-presentation-(1).pptxDriver-Safety-presentation-(1).pptx
Driver-Safety-presentation-(1).pptx
 
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)
Direção defensiva (CONDUÇÃO SEGURA)
 
Smart infrastructure for autonomous vehicles
Smart infrastructure for autonomous vehicles Smart infrastructure for autonomous vehicles
Smart infrastructure for autonomous vehicles
 
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptx
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptxChapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptx
Chapter II-Land Transportation Code and Related Codes.pptx
 
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste Cidadania
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste CidadaniaCartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste Cidadania
Cartilha de Direção Defensiva - Instituto Nordeste Cidadania
 
Motorcycle safety-presentation
Motorcycle safety-presentationMotorcycle safety-presentation
Motorcycle safety-presentation
 
8. primeiros socorros
8. primeiros socorros8. primeiros socorros
8. primeiros socorros
 
Safety driving presentation
Safety driving presentationSafety driving presentation
Safety driving presentation
 
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...
Road Safety / Highway Safety Tips for Parents and Teachers, How to prevent Ro...
 
Traffic Safety
Traffic SafetyTraffic Safety
Traffic Safety
 
Mmmc Road Traffic Accident Prevention
Mmmc   Road Traffic Accident PreventionMmmc   Road Traffic Accident Prevention
Mmmc Road Traffic Accident Prevention
 
Slide legislação de trânsito
Slide legislação de trânsitoSlide legislação de trânsito
Slide legislação de trânsito
 
Direção defensiva rosa
Direção defensiva rosaDireção defensiva rosa
Direção defensiva rosa
 
Direção defensiva - Alessandro Leal
Direção defensiva - Alessandro LealDireção defensiva - Alessandro Leal
Direção defensiva - Alessandro Leal
 

Sine bahiri (psychology)

  • 1. አዘጋጅ ዲዊት አይንካው የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ትምህርት የትምህርቱ አሊማ፡- በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አሽከርካሪዎች መሌካም ያሌሆኑ ባህሪያትን አስወግዯው መሌካም ባህሪን እንዱሊበሱ ማዴረግ ነው፡፡ የጠቃሚ ሐሳቦች ትርጓሜ፡- → ባህሪ፡- የሰዎች አስተሳሰብ፣ አመሇካከትና ዴርጊት ዴምር ውጤት ነው፡፡ → ስነ-ባህሪ፡- በተሇያዩ የስነ-ባህሪ ጠበብቶች ዘንዴ በሁሇት መሌኩ ይተረጐማሌ፡፡ - ስነ-ባህሪ፡-የሰዎችንና የእንስሳትና ባህሪን ሳይንሳዊ በሆነ መንገዴ የሚያና ዱሲፕሉን ነው፡፡ - ስነ-ባህሪ፡-የአእምሮን አስተሳሰብ ሂዯት ሳይንሳዊ በሆነ መንገዴ የሚያጠና ዱሲፕሉን ነው፡፡ → የማሸከርከር ስነ-ባህሪ፡- አሽከርካሪዋች በሚያሽከረክሩበት ወቅት የሚያሳዩትን ባህሪ የሚያጠና የስነ-ባህሪ ዘርፍ ነው፡፡ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጠቀሜታ፡- በተሽከርካሪና በሰው ህይወት ሊይ የሚዯርሰውን አዯጋና ህሌፇተ ህይወት መቀነስ ነው፡፡ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሚያሊብሰን መሌካም ባህሪያት o ትህትና o ርህራሄ o ቤተሰባዊ እይታ o እንዯዜጋ ህግና ዯንብን አክባሪ መሆን o መንፇሳዊ ትስስር መፍጠርን o ስነ-ምግባራዊና ምክንያታዊ መሆንን o የፇጠራ አነዲዴ ሌምድችነ ማዲበርን ያሊብሳሌ፡፡ የስነ-ባህሪ ግቦች 1. ባህሪን መግሇፅ 2. የተሇያዩ ባህሪያት መንስኤ ማብራራት 3. አሁን ያሇንን ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት የወዯፊቱን መተንበይ 4. ባህሪን ማሻሻሌ ናቸው፡፡ የማሽከርከር ስነ-ባህሪያዊ ጉዲዮች → የማሽከርከር ስነ-ባህሪያዊ ጉዲዮች የሚባለት በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አስፇሊጊ የሆኑ ነጥቦች ሲሆኑ እነርሱም፡- 1. ዝግጁነት 2. መነሳሳት (መነቃቃት) 3. መረጃን መሰብሰብ ናቸው፡፡ 1. ዝግጁነት፡- የብስሇት፣ የችልታ፣ የትምህርትና የመነሳሳት የጋራ ውጤት ነው፡፡ - የዝግጁነት መገሇጫዎች፡- ከማሸከርከር ሂዯት በፊት በአሽከርካሪው ሉዯረጉ የሚገቡ ዝግጅቶችን ያጠቃሌሊሌ፡፡ - ጤነኛ መሆንን ማረጋገጥ - ከአሌኮሌ መጠጥ ነፃ መሆን - ያሇበቂ እረፍት ከ4 ሰዓት በሊይ አሇማሽርከር - አዴካሚ መዴሐኒቶችን ወስድ አሇማሽከርከር - አዯንዛዥ ዕፆችን ወስድ አሇማሽከርከር - የዴካም ( የእንቅሌፍ ስሜት) እየተሰማን አሇማሽከርከር
  • 2. - ሀይሇ ስሜት ውስጥ ሆኖ አሇማሽከርከር በዋነኛነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ 2. መነሳስት (መነቃቃት)፡- በሰዎች ውስጥ ያሇ ሁኔታ ሆኖ ባህሪን ወዯ ግብ የመሇወጥ ሂዯት ነው፡፡ 3. መረጃን መሰብሰብ፡- መረጃን በመሰብሰብ ሂዯት ውስጥ ሶስት ዋና ዋና ዯረጃዎች ይገኛለ፡፡ - መገንዘብ - ትኩረት - ማስተዋሌ → 3.1 መገንዘብ፡- በስሜት ህዋስ አማካኝነት መረጃን የመቀበሌና ወዯ አእምሮ የመሊክ ሂዯት ነው፡፡ → 3.2 ትኩረት፡- ከዯረሰን መረጃ ውስጥ ዋናውንና ተፇሊጊው የመምረጥ ሂዯት ነው፡፡ → 3.3 ማስተዋሌ፡- የዯረሰን መረጃ የማቀናበር፣ ውሳኔና ትርጉም የመስጠት ሂዯት ነው፡፡ ሇባህሪ መሇዋወጥ መንስኤዎች → ባህሪ በዋነኛነት ከቤተሰብና ከአካባቢ ይወረሳሌ ነገር ግን ይህ ባህሪያት በተሇያዩ ምክንያቶች ሉሇዋወጥ ይችሊሌ፡፡ - የቤተሰብ ውርስ - የምንኖርበት አካባቢ - አካሊዊ ሁኔታ - ኃይሇ ስሜት - ትምህርትና ስሌጠና ናቸው፡፡ የአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነ- ምግባር ሙያ፡- በተወሰነ መሌክ በትምህርትና በስሌጠና የሚገኝ የስራ መስክ ነው፡፡ ስነ-ምግባር፡- መሌካሙን መጥፎውን መሇየት የሚያስችሌና መጥፎውን በመተው መሌካሙን እንዴንከተሌ የሚያበረታታ እሴት ነው፡፡ ሙያዊ ስነ-ምግባር፡- ባሇሙያው በተሰማራበት የስራ መስክ ውጤታማ እንዱሆንና መሌካም ባህሪን እንዱሊበስ የሚያዯርጉ መርሆችን ያመሇክታሌ፡፡ ሙያዊ ስነ- ምግባራቸውን ጠብቀው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩአቸው ባህሪያት → ከጠጡ አይነደም ከነደም አይጠጡም → ረጅሙን የግንባር መብራት በከተማ ክሌሌ ውስጥ አይጠቀሙም → በነርሱ ምክንያት ህይወት እንዱጠፋ አይፇሌጉም → የፍጥነት ወሰን ገዯብን ያከብራለ → ሇጉዞቸው እቅዴ አውጥተው ይጠቀማለ፡፡ → የተሽከርካሪያቸውን አካሌ ዯህንነት ይጠብቃለ፡፡ የአሌኮሌ መጠጥ በማሽከርከር ሊይ ያሇው ተፅዕኖ የማሽከርከር ሙያ የአእምሮን አዛዥነትና የአካሌ እንቅስቃሴን አቀናጅቶ የሚጠይቅ ሙያ ነው፡፡ በተቃራኒው የአሌኮሌ መጠጥ የአካሌ እንቅስቃሴን ከመግታት ባሻገር የአእምሮንና የነርቭ ስርዓትን ያዛባሌ፡፡ የአሌኮሌ መጠጥ የሚጠጡ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩአቸው ባህሪያት → በራሳቸው ረዴፍ ውስጥ አሇመቆየት → ከፍጥነት ወሰን ገዯብ በሊይ ማሽከርከር → በዴንገት ፍጥነት መጨመርና መቀነስ → ከፊትና ከጐን ያለ ተሽከርካሪዎችን ተጠግቶ ማሽከርከር → የግንባር መብራትን ሳያበሩ ማሽከርከር → ተገቢውን ምሌክት በተገቢው ቦታ አሇማሳየት
  • 3. → ሇህግና ዯንብ ተገዢ አሇመሆን ከሚጠቀሱት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ የአሌኮሌ መጠጥ በጠጡ ወቅት ስሇማሸከርከር መወሰዴ ያሇባቸው እርምጃዎች - የአሌኮሌ መጠጥን በቤት ውስጥ የመጠጣት ሌምዴ ማዲበር - ተሽከርካሪውን ያሌጠጣ አሽከርካሪ እንዱያሽከረክር ማዴረግ - የህዝብ ትራንስፖርት መጠቀም - የጠጣንበት ቦታ ማዯር ሞገዯኛ (ክሌፍሌፍ) አነዲዴ → ሞገዯኛ (ክሌፍሌፍ) አነዲዴ የሚባሇው በተዯጋጋሚ በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከርና የተሳሳተ ግምትና ማጠቃሇያ መስጠትን ያጠቃሌሊሌ፡፡ ሇምሳላ - አሌኮሌ፣ አዯንዛዥ ዕፅ፣ ከባዴ መዴሐኒት ወስድ፣ በእንቅሌፍ፣ በዴብርት እንዱሁም ከባዴ ህመም ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር - ተናድ፣ ተቆጥቶ፣ በእሌህ ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር - በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር - በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አትኩሮትን ላሊ ቦታ ማዴረግ የትራፊክ ህጐች ግንዛቤ አሇመኖር በዋናነት የሚጠቀሱ ነጥቦች ናቸው፡፡ የሞገዯኛ አነዲዴ ፇርጆች → የሞገዯኛ አነዲዴ ፇርጆች በሶስት ክፍልች ይከፇሊለ፡፡ 1. ትዕግስት ማጣት 2. ተፅዕኖ የማዴረግ ትግሌ 3. ግዳሇሽነትና የመንገዴ ሊይ ፀብ ናቸው፡፡ 1. ትዕግስት ማጣት - የትራፊከ መብራትን አሇማክበር (ቀይ መብራት መጣስ) - ያሇ አግባብ ረዴፍ መሇዋወጥ (መሽልክልክ) - ከተፇቀዯ የፍጥነት ወሰን ገዯብ በሊይ ማሽከርከር 2. ተፅዕኖ የማዴረግ ትግሌ - ተሽከርካሪን ሊሇማሳሇፍ መንገዴ መዝጋት - በተዯጋጋሚ የተሽከርካሪ ጡሩምባ በማሰማት በምሌክት መሳዯብ - በበቀሌ ስሜት በዴንገት ፍሬን መያዝ 3. ግዳሇሽነትና የመንገዴ ሊይ ፀብ - በአሌኮሌ መጠጥ ተመርዞ ማሽከርከር - መሳሪያ መዯገንና መተኮስ - ተሽከርካን በማቆም ከተሽከርካሪ ወርድ መዯባዯብ ሞገዯኛ አሽከርካሪ ሊሇመሆን መዯረግ ያሇባቸው ጥንቃቄዎች → በጣም በዯከመን፣ በተበሳጨን፣በተቆጣን ጊዜ አሇማሽከርከር → ወዯምንፇሌግበት ቦታ ሇመዴረስ በቂ ጊዜ መመዯብ → ከተቻሇ የጉዛ ፕሮግራም በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት አሇማዴረግ → ሉያዘገየን የሚችሌ ሁኔታ ከተፇጠረ ሇምንሄዴበት አካሌ ማሳወቅ ሞገዯኛ አሽከርካሪ ሲያጋጥመን መዯረግ ያሇባቸው ጥንቃቄዎች → ረዴፍን ሊሇመሌቀቅ ፋክክር ውስጥ አሇመግባት → ፀያፍ ስዴቦችን ችሊ ማሇት → የአይን ሇአይን ግንኙነትን ማስወገዴ → እይታችን ወዯምናሽከረክርበት ቦታ ብቻ ማዴረግ → ሳይበሳጩ ዘና ብል ማሽከርከርና ሁኔታውን ሇህግ አስከባሪ ማሳወቅ
  • 4. ሶስቱ የማሽከርከር ባህሪያት ዘርፎች እነዚህ ባህሪያት በማሽከርከር ውስጥ የሚታዩ የተሇያዩ ባህሪዎች መነሻ ወይም ግንድች ናቸው፡፡ 1. የስሜት ባህሪ 2. የመገንዘብ (የአእምሮ) ባህሪ 3. የክህልት ባህሪ 1. የስሜት ባህሪ፡- ፍሊጐትን፣ አመሇካከትን እሴትን መነሳሳትና መሰሌ ግቦችን ያሇመ የሰዎች ባህሪ ነው፡፡ 2. የመንገዘብ (የአእምሮ) ባህሪ፡- መረዲትን ማሰብን ምክንያትንና ውሳኔ መስጠትን ያካተተ የሰዎች ባህሪ ነው፡፡ 3. የክልት ባህሪ፡- በአእምሮ አዛዥነት በአካሌ እንቅስቃሴ የሚፇፀምን ማንኛውንም ተግባር ያካተተ የሰዎች ባህሪ ነው፡፡ የማሽከርከር ባህሪ ስነ-ባህሪያዊ ዘርፎች እነዚህ የማሽከርከር ባህሪ ስነ- ባህሪያዊ ዘርፎች ሶስቱን የማሽከርከር ባህሪያት ዘርፎችን ጉሌብትናና ጉዴሇት ይተነትናለ፡፡ → የማሽከርከር ባህሪ ስነ- ባህሪያዊ ዘርፎች ሶስት ሲሆኑ እነሱም 1. ኃሊፊነት 2. ጥንቃቄ(ዯህንነት) 3. ብቃት 1. ኃሊፊነት - ስሜታዊ ኃሊፊነት → ሇላልች ማሰብና ስነምግባራዊነት - ስሜታዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት → ራስ ወዲዴነት -አእምሮአዊ ኃሊፊነት → አእምሮአዊ ጤንነት - አእምሮአዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት → አዯገኛ የሆነ ባህሪ - ክህልታዊ ኃሊፊነት →ዯስታና እርካታ - ክህልታዊ ኃሊፊነት ጉዴሇት → ውጥረትና ዴብርት 2. ጥንቃቄ (ዯህንነት) - ስሜታዊ ዯህንነት →ራስን ማዘጋጀት - ስሜታዊ ዯህንነት ጉዴሇት →በአጋጣሚ የመጠቀም ፍሊጐት - አእምሮአዊ ዯህንነት →ሚዛናዊ ባህሪ - አእምሮአዊ ዯህንነት ጉዴሇት → ሚዛናዊነት የጐዯሇው ባህሪ - ክህልታዊ ዯህንነት → የመረጋጋት ስሜት - ክህልታዊ ዯህንነት ጉዴሇት → የተጋነነ አፀፋ 3. ብቃት -ስሜታዊ ብቃት →ዯንብን ማክበርና ሌበ ሙለነት -ስሜታዊ ብቃት ጉዴሇት →በህግ አሇመገዛትና በራስ አሇመተማመን -አእምሮአዊ ብቃት → እውቀትና ግንዛቤ -አእምሮአዊ ብቃት ጉዴሇት → በመረጃ ያሌተዯገፇ አስተሳሰብ -ክህልታዊ ብቃት → ጠንቃቃነት (ንቁነት) -ህልታዊ ብቃት ጉዴሇት → ትኩረት ማጣት
  • 5. የመሌካም አሽከርካሪ ባህሪያት የማዲበር ስሌት አንዴ አሽከርካሪ በተሇያየ የትራፊከ ሁኔታ ውስጥ የላልችን ህይወት ብልም ንብረት ከአዯጋ መጠበቅ ያስችሊሌ፡፡ → ስሜትን ሇመቆጣጠር የስራችን ጥሩ ፍቅር እንዱኖረን ማዴረግ → መሌካም ያሌሆኑ ሁኔታዎችን ሇይቶ ማወቅና ማስወገዴ → ስሜታችን መቆጣጠር በማንችሌበት ሁኔታ አሇማሽከርከር ራስን በራስ የማረም ሂዯት አንዴ አሽከርካሪ የራሱ ስህተት በራሱ የማረም ሂዯት ማከናወን መሌካም ባህሪ ያሇው አሽከርካሪ ያሰኘዋሌ፡፡ እራሱን በራስ የማረም ሒዯት ሶስት ዯረጃዎች አለት እነሱም ሶስቱ “መ” ዎች ይባሊለ፡፡ 1. መጠንቀቅ፡- አለታዊ ሌማድች አለብኝ ብል ጥንቃቄ መውሰዴ፡፡ 2. መመስከር፡- ስህተት ስንፇፅም ስህተት መፇፀማችንን አምኖ መቀበሌ፡፡ 3. መቀየር፡- ስህተት ነው ብሇን ያመንበትንና ጥንቃቄ አወሰዴንበትን ጉዴሇት አርሞ መገኘት፡፡ ውጤታማ የመግባባት ክህልትን (ማዲበር ስሌቶች) በዕሇት ዕሇት እንቅስቃሴ (ግንኙነት) ውስጥ የሚፇጠሩ ክስተቶችን በሰሊም መጨረስ የሚያስችለ መንገድች ናቸው፡፡ 1. መቻቻሌ 2. ማካፇሌ 3. አዛኝ (አሳቢ) መሆን 4. መዯራዯር ናቸው፡፡