SlideShare a Scribd company logo
1 of 58
 ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ
እንዲገታ፣ የሞራልና የስነ ምግባር ቀውስ እንዲፈጠር ህዝብ
በመንግስትና በህግ የበላይነት አመኔታ እንዲያጣ የሚያደረግ አደገኛ
ወንጀል ነው፡፡
 በመሆኑም የዓለም ህብረተሰብ ይህን አስከፊና ውስብስብ ድንበር
ዘለል ወንጀል በጋራ ለመከላከል አሁጉራዊና አለም አቀፋዊ
ስምምነቶችን በመፈረም በጋራ ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ይገኛል
፡፡
 የህብረቱ አባላት የግንዛቤ ፈጠራና ትምህርት ተግባሩን ለማጠናከር
ህዳር 29 ቀን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር
በስምምነት ወስነዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ተኛ ጊዜ ይከበራል
፡፡
 ሀገራችንም ይህን ስምምነት መሰረት በማድረግ ለአለፉት 14
ዓመታት በተለያየ ደረጃ የፀረ ሙስና ቀንን ስታከብር የቆየች ስትሆን
ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረዉም “ መልካም ስነ ምግባር
በመገንባት ፤ ሙስናን በመታገል ዘላቂ ሰላምን እና ልማት
እናረጋገጥ !!” በሚል መሪ ቃል የሚከበር ይሆናል ፡፡
 በዓሉን ምክንያት በማድረግ በየደረጃዉ ለሚካሄደዉ ዉይይት
መነሻ እንዲሆን ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀ ሲሆን ተወያዮች ከየራሳቸዉ
መ/ቤት ወይም ተቋም ጋር በማዛመድ እንዲወያዩበትና ለጸረ-
ሙስና ትግል እንዲነሳሱ የተዘጋጀ ፅሁፍ ነው ፡፡
ሙስናን
መከላከል
ዓለም
አቀፍ ትብብር
በሙስና
የተወሰደን
ንብረትማስመለስ
ሙስናን ወንጀል
ማድረግና
ህግ ማስከበር
ሙስና አንድ ወጥ የሆነ እና ግልፅ ፍቺ የለውም ፡፡
ሙስናን ከኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ማህበራዊ ፣ሞራላዊ እና
ስነልቦናዊ ክስተቶች በመነሳት የዘርፉ ምሁራኖች
የተለያየ ትርጉም በመስጠት ለመግለፅ ይሞክራሉ፡፡
በአንዳንድ የጸሁፍ ሰነዶች ላይ እንደተገለጸው ሙስና ከ
አንድ ሺ በላይ ትርጉም እንዳለው ይጠቀሳል፡፡
 ይሁን እንጅ ለዚህ ውይይት ዓለማ የተወሰኑ በዓለም አቀፍ
ስምምነት ላይ የተገለጹትን እና በሀገራችን የሙስና ወንጀል
ተብሎ የታወጀውን አንዲሁም በዘርፉ ከፍተኛ ምርምር ከአደረጉ
ሙሁራን የተወሰደውን ከብዙ በጥቂቱ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡
 ሙስና “corruption” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል እንዲገልጽ
የምንጠቀምበት ከግእዝ የተወረሰ ቃል ነው፡፡
 ሙስና አደራን መብላት ፣ እምነት ማጉደል ወይም አለመታመን ፣
በጉቦ ፣ በምልጃ አድልዎ ፣ አማካኝነት ሀቅን ፍትህን ማዛባት ነው
፡፡
 ሙስና የኢ-ፍትሀዊነትና የኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ምንጭ ሲሆን
የሰዉ ልጆችን የማስተዋልና የጥበብን ምንጭ የሚያደርቅ ኃላፊነት
የጎደለዉ ተግባር ነዉ/ በሞራል ሳይንስ ዕይታ/፤
 ሙስና የመንግስትን ስራ ስነ-ምግባራዊና ህጋዊ መሰረት ባለው
መመሪያና ደንብ ላይ ተመርኩዞ ማከናወን አለመቻል ነው
(የሙስና ቅኝት በኢትዮጵያ፣ 1993)
 ሙስና በመንግስት በህዝብ የተሰጠ ስልጣንና ኃላፊነት ለግል
ጥቅም ማዋል ወይም ሌላን ወገን ለመጥቀም ሲባል አላግባብ
መገልገል ነው ፡፡
 ሙስና ህግን/ ፍትህን በገንዘብ /ጉቦ/ መሸጥ ወይም
ማጣመም ነው /ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ /
 ሙስና ታስቦቦት ትርፍና ኪሳራው ተስለቶ ስልጣንና እውቀት
ጭምር ባላቸው ሰዎች ወይም ቡድኖች የሚሰራ ወንጅል ነው/
ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ/
 ሙስና አሁን ከአለው የዓለም ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሊቲካዊና፣
የቴክኖሎጅ ፣የባንክና ትራንስፖርት ትስስር/
Globalization Process/ አንጻር ድንበር ተሻጋሪ
አደገኛ ወንጀል ነው፡፡
 በአዋጅ ቁጥር 881/2008 ሙስናን በሚመለከት ከደነገጋቸው መርሆዎች
መካከል ከትርጉሙ ጋር በጣም ተቀራራቢነት ያለውን የሚከተለውን ድንጋጌ
እናገኛለን፡፡
 ‹ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማይገባ ጥቅም
ለራሱ ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው መብት
ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ በተሰጠው ሀላፊነት ወይም ተግባር ማድረግ
የሚገባውን እንዳያደርግ ወይም ማድረግ የማይገባውን እንዲያደርግ ከሌላ
ሰው ላይ ጥቅም የተቀበለ ወይም የጠየቀ፣ ወይም በማናቸውም ሌላ መንገድ
ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ጥቅም ለማስገኘት የተሰጠውን ስልጣን ወይም
የሕዝብ አደራ ያላግባብ የተገለገለበት እንደሆነ ወይም ማንኛውም ሰው
ለራሱ ጥቅም ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው
መብት ላይ ጉዳት እንዲደርስ በማሰብ፣ ለመንግስት ሰራተኛ የማይገባ ጥቅም
ለመስጠት ቃል የገባ፣ ያቀረበ፣ የሰጠ፣ ወይም ለማቅረብ የተስማማ እንደሆነ›
በማለት አጠቃላይ የሙስና ምንነትን ይገልጻል ”፡፡
በአጭሩ
“ ሙስና ጣፋጭ መርዝ ነው !”
 ሙስናን ከባህሪዉ ፤ ከመጠኑና ከድግግሞሹ አንጻር በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች
ይከፍላል :-
1.ግዙፍ የሙስና ድርጊት / Grand Corruption/ ተብሎ
የሚጠራዉ ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ ወንጀል የገንዘቡ መጠን እጅግ ከፍተኛ
የሆነ እና በሀገርና ህዝብ በሚያደርሰው ጉዳት ክፍተኛ የሆነ ሲሆን
በቢዝነስ ኢንቨስትመንት በተሰማሩና በከፍተኛ የመንግስት
ባለስልጣናት የሚፈፀመዉ ከፍተኛ መጠን ያለዉ ሀብት
የሚመዘበርበት ፤ ከድግግሞሹ አኳያ ደግሞ አነስተኛ የሆነ የሙስና
ድርጊት ነው ፡፡
 ድርጊቱ ህግን በመጣስ የህጉን ክፍተት በመጠቀም አንዳንዴም ህግን
እስከ ማስቀየር የሚደርስ ተግባር የሚፈፀምበት ሲሆን የዚህን የሙስና
ድርጊት አንዳንዴም State capturd ወይም ፖለቲካዊ ሙስና
በሚል ይገልጹታል ፡፡ በሀገራችን ሁሉም ገጽታዎች በስፋት ይታያሉ
በብዙ ተስፋ ይጠበቁ የነበሩ ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን ሳይቀር
ከፍተኛ የሙስና ወንጀል እንደተፈፀመባቸዉ መረጃዎች ይጠቁማሉ
፡፡
2.አነስተኛ የሙስና ዓይነት/Petty Corruption/ የሚሉት
ሲሆን አነስተኛ የገንዘብ መጠን ያለዉ በዕለት ተዕለት
የህብረተሰቡ እንቅስቃሴ የሚፈፀም ነዉ ፡፡
 ከህዝብ አገልግሎት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸዉ በዝቅተኛ
የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ኃላፊዎች ፤
አገልግሎት ሰጭዎች.. ወዘተ የሚፈፀም የሙስና ድርጊት
ነዉ ፡፡
 በብዛት ህ/ሰብ የሚያማርር ወንጅል ተብሎ የሚጠራ ነው ፤
 ይህ ስምምነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዓለም ደረጃ
ሙስና እና ብልሹ አሰራር የሚያደርሰውን ከፍተኛ ጉዳት
፣የተsማት አገልግሎት አሰጣጥ መዳከም ፣የዲሞክራሲ
መርሆዎች መሸርሸር፣ የስነምግባር ዝቅጠት ፣ የፍትህ
መÕደል ፣ የህግ የበላይነት አለመክበር እና ለዘላቂ ልማት
ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ በመረዳት በውሳኔ ቁጥር 55/61
እ.አ.አ ዲሴምቨር 4/2000 ጊዜዊ የባለሙያዎች ቡድን
በማssU ስራው ተጀመረ፡፡
 በ2003 ሜክሲኮ ሀገራት ስምምነቱን በማጽደቅ ለፊርማ
ክፍት ተደርጓል ፡፡
1. ሙስናን በአለም ደረጃ በብቃትና በአሰተማማኝ ሁኔታ
ለመከላከል፣
2. የዓለም ሀገራት ለጸረ-ሙስና ትግሉ በትብብር እንዲነሱ እና
እንዲሰሩ፣ በሙስና የተዘረፈ ሀብት ለሀገሩ እንዲመለስ
በማደረግ ወንጀሉን መከላከል፣
3. ሥነ-ምግባርን በማሳደግ፤ ለእያንዳንዱ አሰራር ተጠያቂነት
በማስፈን የህዝብ ሀብት እንዳይመዘበርና ለታለመለት
ዓላማ ማዋል ማስቻል ከበዙ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
 እንደ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም መረጃ ሙስና 2.6 ትሪልዮን
የአሜሪካ ዶላር ወይም 5% የዓለም ዓመታዊ አጠቃላይ ምርት
ገቢን እያሳጣ ነው (ዓለም ባንክ 2018) ፡፡
 በየዓመቱ ከ1 ትሪሊዮን ዩኤስዲ በላይ በህገወጥ ባለሃብቶች እና
ግለሰቦች በየዓመቱ ገንዘብ ይሸሻል ፤ ይህ ሀብት አፍሪካ በ50
ዓመታት ካገኘችው የውጭ ድጋፍ በላይ ነው፡፡
 አፍሪካ በየዓመቱ 90 ቢሊዮን dollar በላይ መጠን ያለው
ሃብት በገንዘብ ሽሽት የሚዘረፍባት አህጉር ነች (HLD) ፡፡ ይህ
ገንዘብ 25% GDP ይደርሳል፡፡
 አህጉራዊ ችግሩ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ውጤት ሊኖረዉ
እንደሚችል አጠያያቂ አይሆንም ፡፡
 ሰፊ የካፒታል ሽሽት በሀገራችንም በመፈጠሩ የውጭ ምንዛሪ
እጦት እያስከተለ ሀገራችንን ለጥገኝነት እያጋለጠ ነው ፡፡
 በኢትዮጵያ ከ2000 እስከ 2009 እ.አ.አ 11.7 ቢሊዮን
ዶላር ፣ በ2009 ብቻ 3.26 ቢሊዮን ዶላር ፣ በ2010 3.4
ቢሊዮን ዶላር መታጣቱ ይገለፃል ፡፡ አንዳንዶቹ እስከ 2012
ዓ/ም 20 ቢሊዮን እንደደረሰ ያቀርባሉ ፡፡
 ሙስና የተንሰራፈበት ሀገር መንግስት በህዝብ ተቀባይነቱ
ይቀንሳል ፣
 ተsማት ደካማ ይሆናሉ ፣ ምርታማነት ይቀንሳል ፣
 የዕድገት ጉዞ ይደናቀፋል ፣
 ድህነት ይጨምራል ፣
 ድሃውን ህብረተሰብ ይበልጥ ከተጠቃሚነት በማውጣት ወደ
ዳር ይገፋዋል ፣
 በመጨረሻም የፖሊቲካና ሀገር አለመረጋገት በመፍጠር
መንግሰት አስከመጣል እንዲሁም ማሀበራዊ ብጥብጥ ያስከትላል
፡፡
 ኢኮኖሚያዊ ጉዳት፡- አጠቃላይ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንዲዛባ ከማደረግ
ባሻገር ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል እንዳይኖር ፣ስራ አጥነት
ይጨምራል፣ ሥራ ፈጠራ ይቀንሳል፡፡ ድህነት ይጨምራል፡፡
 ማህበራዊ ጉዳት ፡-ትምህርት ጤና እና ማህበራዊ አግልግሎት
የሚሰጡ ተቀዋማት ይዳከማሉ፤ ፍትህ ይዛባል ፣
 ፖሊቲካዊ ጉዳት ፡- መሰረታዊ የዲሞክራሲ መርሆዎች ይጣሳሉ፣
ግልጽና አሳታፊ የፈሆነ የመንግስት አወቃቀር እንዳይኖር እንቅፋት
ይሆናል፣
ፍትሃዊ ምርጫ እንዳይካሄድ ያደርጋል፣ የዜጎች ፖሊቲካዊ
ተሳትፎ በመቀነስ ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል ስርዓት
አልብኝነት ይነግሳል፡፡
ስነ-ልቦናዊ ጉዳት፡-ዕርስ በርስ መስተጋብር ይቀንሳል፣
ስነምግባር/ሞራል ይሸረሸራል፣ዜጎች በተለይ ወጣቶች
ለተለያየ የባህል ወረራ ይጋለጣሉ፣ የበታችንት ስሜት
ይስፋፋል፡፡
 የኢኮኖሚ መዋቅር ፤ ፖለቲካዊ ስርዓት እና የህብረተሰቡ
አስተሳሰብ ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸ መሆን ፣
 የመንግስት አስተዳደር ዘይቤ ለረዠም ጊዜ አዉቶክራቲክ/
አምባገነን ስርዓት የነበረ መሆኑ ፣
 የተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ፤ ነጻ የሚዲያ ተቋማት በቅጡ
ያልተደራጁ / ያልነበረቡበት ፣
 የገቢ ምንጭ በነፃ ውድድር ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በጉልበት
ላይ የተመሰረተ የነበረ መሆኑ ፣
 ፈጠራ እና ልህቀት አስተሳሰብ የሚገታ አይደሎጂ የነበረ
መሆኑ ፣
 ሙስና ለመከላከል ስራ ላይ የነበረውን የቁጥጥር እና ክትትል
ሰርዓት ደካማ ከመሆኑ በተጨማሪ ምዝበራን የሚያበረታታ
መሆኑ
 አሁን በአለው ሁኔታ በሀገራችን ውስጥ መጠኑ ይነስም ይብዛ
ሙስና የማይከሰትበት የመንግስትም ሆነ የግል አገልግሎት ሰጭ
ተsም የለም ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል፡፡
 ሌላወ ቀርቶ ከዚህ በፊት በምንም ዓይነት ሁኔታ ግምት ውስጥ
ያለነበረው የትምህርት ስርዓታችን የወደፊቱን ትውልድ በስርዓት
እንዳይቀርጽ በችግሩ እየተተበተበ ይገኛል፡፡
 ኮሚሽናችን ባስጠናው ጥናት ከፍተኛ ትምህርት ተsማት
መምህራንና ተማሪዎች በበርካታ የስነ-ምግባር ችግር ውስጥ
እንደሚገኙ ጠቁሟል::
 ሙስና መብትና ግዴታ እንዲደበላለቁ ፤ የህግ የበላይነት
አሰተሳሰብ እንዲሸረሸር የሚያደርግ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት
በተግባር ጭምር ተፅእኖ እየፈጠረ መሆኑ ፤
 ለህግ አሰከባሪ አካላት የሚሰጠውን ድጋፍ እና ትብብር
የሚሸረሽር መሆኑ ፤
 ህግ አስከባሪ አከላት /ተቀማት አመኔታ እንዳይኖራቸው እና
በሙስና ተጠልፈው እንዲወድቁ ያደርጋል ፤
 የህግ አሰከባሪ ተቀማት በሙስና መጠለፍ ደግሞ አጠቃላይ
የአንድ አገር ህልውና የሚወስን ነው ፤
 መሬት አስተዳደር፣ ጉምረኩ፣ !ግብርና ታክስ ገቢ፣
 የግንባታ/ኮንሰትራክሽን/ ዘረፍ ማለትም መንገድ፣ውሃ እና የህንጻ
ግንባታ፣
 የፍትህ ስርዓት/ ፖሊስ፣ዐ/ህግ ዳኞች እና ህግ አስፈጻሚ አካላት፣
 አግልግሎት ሰጭ ድርጅት፣
 የማዕድን ዘረፍ
 ህክምና ግዥና አገልግሎት በተለይ መድሃኒት፣
 ትልልቅ ግዥ በተለይ የማዕቀፍ ግዥ፣
 ፈቃድ ስጭና ተቆጣጣሪ ድርጅቶች፣
 የባንክ ብድርና አገልግሎት፣ ኢንሹራንስ፣
 ሜጋ ፕሮጀክቶች፣
 ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር፣
 የመንግስት ልማት ድርጅቶች ወዘተ
በአጠቃላይ ሙስና በኢትዮጵያ ችግር
ነው ከተባለ ምን መደረግ አለበት ?
 “ታሞ ከመማቀቅ አሰቅድሞ መጠንቀቅ !”
 “ሰዶ ከማሳደድ አስቀድሞ መጠበቅ !” የሚባሉትን
የሀገራችን አባባሎች እንደ ጥሩ ምሳሌ በመውሰድ
በመከላከሉ ስራ ማተኮር በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
 ከበርካታ ሀገራት ተሞክሮ እና ከተዛማጅ ጸሑፍ
እንደምንረዳው ሙስናን በአንደ ወጥ አሰራር መከላከል
አይቻልም /one size dose not fit all /
 ስለዚህ የተቀናጀና የተለያየ ሁሉ አቀፍ የሆነ የባለድርሻ
አካላት ተሳትፎ የተረጋገጠበት መመከላከል ስራ መሰራት
ይኖርበታል ፡፡
 ሙስና በሰዉ ልጆች ዉስጥ ያለ ዉስጣዊ ባህርይና
አመለካከት ሲሆን በዕጅጉ ከሰዉ ልጆች ሞራልና ዕሴት ጋር
የተቆራኘ ነዉ፡፡
 አንዳንድ ምሁራን እንደሚሉት ሙስና ከወንጀሎች ሁሉ
የከፋ በአፈጻፀሙ ጭምር ወንጀል ነዉ ይላሉ፡፡ ጥምር
የሆነበትም ምክንያትም ጥሰቱ የህግም የሞራልም በመሆኑ
ነዉ፡፡
 የሙስና ዋናው ተጎጅ ህበረተሰቡ በተለይ ድሃው ህበረተሰቡ
ክፍል መሆኑ የሚታዎቅ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ህ/ሰቡ
ሙስና በመታገል፣ በማጋለጥ፣ ተደራጅቶ በመንቀሳቀስ
ከፍተኛ ሚና ሊጫዎት ይገባል፡፡
 ህ/ሰቡ ዕለት በዕለት በሚያደረገው እንቅስቃሴ ህዘብና
ሀገርን የሚጎዳ ማንኛወንም ሙስና እና ብልሹ አሰራር
ሲመለከት ያለምንም ዩልንታና ማወላወል ማጋለጥ
ይኖርበታል፡፡
 የተደራጀ እና የነቃ ህ/ሰብ ለጸረ ሙስና ትግል እንቅስቃሴ ትልቅ
አቅም ስለሆነ ኮሚሽኑ የተለያዩ ፎረሞችና ወርክሾፖች
በማዘጋጀት ተከታታይ ስራዎች መስራት ይጠበቅበታል፡፡
 ህ/ሰቡ የመንግሰት አሰራር ከህግ ውጭና በአድሎና ኢፍትሃዊ
በሆነ ሁኔታ ሲመራ፣ ሲመዘበር በቃ አቁም ሊል ይገባል፡፡
የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ጭሆቱን ማሰማት አለባት፡፡
 ጥሰቱ የህግ በሚሆንበት ጊዜ በህግ የተከለከለዉን አታድርግ
የተባለዉን በማድረግ ሲሆን ሁሉተኛዉ በሰዉ ልጆች የሞራል
ብቃት ላይ የሚፈፀመዉ የሞራል ዝቅጠት ለህግ ጥሰቱ
መሰረታዊ መነሻ እንደሆነ ይስረዳሉ፡፡
 ስለዚህ የስነ-ምግባር ግንባታ በባለድርሻ አካለት ከፍተኛ
ትኩረት አግኝቶ ሊሰራበት ተሚገባ ጉዳይ ነው፡፡
 ከዚህ ጋር ተያያዞ በስነምግባር የታነጸ የወደፊት ትውልድ
ለመገንባት ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት፡፡
በትምህርት ስርዓቱ የተጠናከረ ስነምግባር ግንባታና ሀገር ወዳድ
ትውልድ አንዲፈራ ነገ ዛሬ ሳይባል መሰራት ያለበት ጉዳይ
ነው፡፡
 የሀይማኖት ተቋማት በአምልኮ ቦታዎቻቸው ሁሉ ስለ
ስነምግባር ፣ ሞራል ፣ ስራ ወዳድነት እና ታታሪነት ፣እብሮነት
ትኩረት ሰጥተው በማሰተማር ራሳቸውም አርአያ ሆነው
መገኘት ይኖርባቸዋል ፡፡ ለዚህም ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር
መስራት ይኖርባቸዋል ፡፡
 ሁሉም በየደረጃው ያለ አመራር ከቀበሌ ጀምሮ አስከ ላይኛው
የሚንስቴር ስልጣን በስሩ የሚያዝበት ሀብትና ንብረት ይኖራል
፡፡ስለዚህ አመራሩ በኃላፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ ህግን
ተከትሎ መስራት ይጠበቅበታል፡፡
 ዛሬ በዓለም ደረጃ ሀገራቸውን ከድህነት ያወጡ ሀገሮች
ዜጎቻቸው አንገታቸው ቀና አድረገው እንዲሄዱና የጥሩ ምሳሌ
የሆኑት ራዕይ ባላቸው መሪዎችና በሙስና እና ብልሹ አሰራር
ቁርጠኛ ሆነው በመዝመታቸው እንዲሁም መላ ህ/ሰቡን
በጥብቅ ዲሲፕሊን በመምራታቸው ነው፡፡
 ሙስናን የማይሸከምሰራተኛ ለመፍጠር ግንዛቤማስጨበጫሥራ መስራት፣
 የሥነምግባር ደንብ በማዘጋጀት የፀረ-ሙስና ህጎች መከበራቸውን ክትትል
በማድረግ የእርምት አርምጃ መውሰድ፣
 የአገልግሎት አሰጣጥደረጃዎችን የማዉጣትና ተፈጻሚ የማድረግ፣
 በተቋሙ ዉስጥ ባሉ በተለዩት የሥራ ዘርፎች የአሠራር ስርዓት ጥናት
ማካሄድ፣
 ለጥቅም ግጭት የሚዳርጉ አሰራሮችን የመለየትና የማረም፣
 የተገልጋዮችን እርካታ መገምገምና የማሻሻያ እርምጃዎችን
መዉሰድ፣
 የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንን ጨምሮ ከሌሎች ተቋማት
የሚቀርቡ የማሻሻያ ሃሳቦችን መከታተልና ማስተግበር፣
 በሚከሰቱ ችግሮች ላይ ማጣራት/ምርመራ እንዲካሄድባቸውና
ተገቢዉ ወቅታዊ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ
ማድረግ፣
 በሙስና መከላከል እንቅስቃሴ ለተገኙ ስኬቶች እዉቅናና ድጋፍ
መስጠት ወ.ዘ.ተ
 ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለጸረ ሙስና ትግሉ በባለቤትና አጋር
ሆነው መቆም ይኖርባቸዋል፡፡
 ባለድርሻ አካላት የየረሳቸው ተግባርና ኃላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ
በስነምግባር ግንባታና ሙስናን በመዋጋት ከፍተኛ አሰተዋጽኦና
ድርሻ አለባቸው፡፡
 እንዚህ አካላት በትብብርና በቅንጅት ከሰሩ ሙስናን ከምንጬ
ለማደረቅ በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡
 አጋር አካላት በተለይ ዋና ኦዲተር፣ መንግስት ግዥና ንብረት
አሰተዳደር ኤጅንሲ፣ጠ/ህግ/ ፌዴራል ፖሊስ፣ገንዘብ ምኒስቴር፣
የፋይናንስ ድህንነት፣ብሄራዊ ባንክ እና የመሳሰሉት መረጃ
ከመለዋወጥ በቅንጀት እና ትብብር መንፈስ መስራት አለባቸው፡፡
 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግስት ለፍትህ
ሥርዓቱ መጠናከር ትኩረት በመስጠት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የፍትህ
ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም በተግባር ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡
 ከዚህም ጎን ለጎን ሙስና በሀገር ዕድገትና ልማት ላይ ሊያስከትል
የሚችለውን ከፍተኛ አደጋ በመገንዘብ መልካም ሥነ ምግባርን
በህብረተሰቡ ለማስረጽ እና ሙስናን ለመከላከል ብሎም ለመዋጋት
እንዲቻል የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ግንቦት 16
ቀን 1993 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 235/93 በማቋቋም የፀረ-ሙስና
ትግሉን በፌዴራል ደረጃ እንዲያስተባብርና እንዲመራ አድርጓል፡፡
 ከሙስና የጸዳ የፍትህ ሥርዓት ከሌለ የህግ የበላይነት ሊሰፍን፣
ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሊዳብርና ኢኮኖሚያዊና
ማህበራዊ እድገት ሊመጣ አይችልም፡፡
 የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት ከተመሰረተባቸው አምስት መሰረታዊ
መርሆዎች መካከል አንዱ ተጠያቂነት ነው፡፡ ማንኛውም
የመንግስት አካል ሀላፊነቱን ሲወጣ የተጠያቂነት መርህን ባከበረ
መልኩ መሆን አለበት፡፡
 በፌዴራላዊ ስርዓታችን ግልጽነትና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ የፍትህ
አካላት ቁልፍና የማይተካ ሚና የሚጫወቱ እንደመሆናቸው
መጠን፣ ይህንን ሀላፊነታቸውን በብቃት ይወጡ ዘንድ ደግሞ
እራሳቸው ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለበት ስርዓትና አሰራርን የዘረጉ
መሆንና ከሙስናና ብልሹ አሰራር የጸዱ ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡
 የፍትህ አካላት የሙስና ወንጀል የሚፈጽሙ ሰዎችን
በምርመራ በመለየት ለፍርድ በማቅረብ፣ እነዚህ ወንጀል
አድራጊዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ በማድረግ፣ ሌሎችም
ከተመሳሳይ ድርጊት እንዲቆጠቡ በማድረግ ወሳኝ ስራ
ይሰራሉ ፡፡
 እነዚህ አካላት ይህንን ሀላፊነታቸውን ደግሞ በብቃትና
የኢትዮጵያ ህዝቦች በሚፈልጉት ደረጃ ሊወጡ የሚችሉት
እራሳቸው ከሙስና በጸዳ ሁኔታ ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ
ከሆነ ነው፡፡
 የመገናኛ ብዙሃን ፈጣን ፣ነጻ፣ ገልልተኛ መረጃን ከማዳረስ ባሻገር
የተለያዩ የህበረተሰብ ክፍሎችን በስፋት ተደራሽ ስለሆኑ ለጸረ-
መስና ትግል እጅግ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡
 የመገናኛ ብዙሃን ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በማጋለጥ በተለይ
የመርመራ ጋዤጠኝነት የጎላ ሚና አለው፡፡
 በስነ ምግባር ግንባታ፣ በሀገር ወዳድነት፣ አርአያ የሆኑ ሰዎችን
ለህበረተሰቡ በምሳሌነት በማቅረብ፣ ግልጽነት እና ተጠያቂነት
ያለው አገልግሎት አሰጣጥ እንዲኖር መረጃ በመስጠት ትልቅ
ስራ መስራት ይገባቸዋል፡፡
 መገናኛ ብዙሃን በአሁኑ ጊዜ በስፋት ከመኖራቸው አንጻር
በሙያ ስነምግባርና ኃላፊነት በተሞላበት ግዴታቸውን
መፈጸም ካልቻሉ የዛውን ያክል ለሙስና እና ለብልሹ አሰራር
የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
 በተለይ የሀሰት ዜና፣ ግነት፣የተወሰነ አካልን ለማስደሰት የሚሰራ
ዜና ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ፡፡ ሰለዚህ በእውነት
ላይ የተመሰረተ ፣ነጻና ገለልተኛ መረጃ በማቅረብ ህ/ሰቡ ለጸረ
ሙስና ትግሉ እንዲነሳሳ የማድረግ ሥራ መስራት
ይጠበቅባቸዋል፡፡
 በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ ከ46 ያለነሱ ዩንቨርሲቲዎች ይገኛሉ፡፡
ይህ መልካም እድል ነው ፡፡
 በመሆኑም በተለያየ ሙያ ተሰማርተው ሀገራቸውን የሚያገለግሉ
ምሁራን ከፍተኛ ሀገራዊ ሀላፊነት ያለባቸው ከመሆኑ አንጻር
ራሳቸው በስነ ምግባር አርዓያ መሆንና የተለያዩ የሥነምግባርና
የጸረሙስና ጹሁፍ በማዘጋጀት ህበረተሰቡን ማንቃት
፣ማዎያየትና ወደ መፍትሄ መውሰድ ፣ ሳይማር ያስተማራቸውን
ወገናቸውን ከድህነት እንዲወጣና የተሻለ ሀገር እንዲኖር
ተግተው መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 አሁን ባለው ሁኔታ በዩንቭርሲቲ አካባቢ ከስነ ምግባር
ጉድለት አንጻር በርካታ ችግሮች ይስተዋላሉ፡፡ ይህ ደግሞ
ለትውልድ ጠንቅ ከመሆኑ በተጨማሪ ምርታማ የሚሆነውን
ኃይል ለትልቅ ችግር ይዳርጋል፡፡
 ስለዚህ አሰራራቸውን በማዘምን፣ የመምህራንና ተማሪዎች
ስነ-ምግባር ግንባታና ኮድ በማዘጋጀት ፣የተለያዩ የጸረ ሙስና
ውይይት ወይም ፓናል በማዘጋጀት ለጸረ ሙስና ትግሉ
በከፍተኛ ኃላፊነት መስራት አለባቸው፡፡
 የሙያ ማህበራት የየራሳቸው ዓላማና ግብ ያላቸው እንደሆነ
ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በሚያከናውኑት ተግባር ስነ-ምግባርን
ተላብሰው መስራት ይጠብቅባቸዋል፡፡
 ሙያ ማህበራት አባሎቻቸው በስነ-ምግባር ኮድ እንዲሰሩ
በማንቃት፣ የተሰጣቸውን ኃላፊነትና ሙያው በሚፈቅደው
ስነምግባር መከወን፣ ከኢስነምግባራዊ ድርጊት በመራቅና
በመጸየፍ መከወን፣ የሙያ ክብርን ማስጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡
 ህብረተሰቡ ተገቢውን እና ህጋዊ መብትና ግዴታውን በጸረ ሙስና
ትግሉ እንዲወጣ ማንቃትና ማደራጅ አለባቸው፣
 በአገኙት መድርክ ሁሉ የመንግሰት አካላት ህግና ህግን
ተሞርክዘው ህዝብ እንዲያገለግሉ መጮህ አለባቸው፣
 ሙስና እና ብልሽ አሰራርን በሀገርና በአለም አቀፍ መድረኮች ሁሉ
መኮነን እና ማጋለጥና ማውገዝ አለባቸው፣
 በተደራጀ ሁኔታ የጸረ ሙስና ትግል ማድረግ ይኖርባቸዋል፣
 የአቅም ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ይኖርባቸዋል ይኖርባቸዋል ፣
 የጸረ ሙስና ትግሉን ለማሳካት ግንባር ቀደም ሚና ከመጫዎት
ባሻገር በፋይናንስ አጋዥ መሆን አለባቸው፡፡
 በአጋርነትና በከፍተኛ ትብብር መስራት፣
 የአሰራር ስርዓት ጥናትና ምክር አገልግሎት መተግበር፣
 በተማት የተቀናጀ የሙስና መከላከል ስትራቴጅ ሥራ
ተግባራዊ እንዲደረግ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይጠበቅበታል፣
 በየመ/ቤቱ በተለይም በትላልቅ ፕሮጀክቶችና አገልግሎት
ሰጭዎች የአሰራር ሥርዓት ጥናቶችን በማካሄድ የሚገኙ የአሰራር
ክፍተቶችእንዲሸፈኑ ለየተቋሙ የምክር አገልግሎት በመስጠት
የመደገፍ ስራ ይሰራል፡፡
 የአሰራር ስርዓትን በየጊዜዉ እየፈተሹ የማሻሻል ጉዳይ የኮምሽኑ
ተልዕኮ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ተቋም የግልም ሆነ የመንግስት
ተቋሙን አሰራር እየፈተሸ አገልግሎት አሰጣጡን ማሻሻያና
በጋራ ተግባራዊ ማደረግ ይጠበቅበታል፡፡
 እንደሚታወቀዉ ኮሚሽኑ አንዱ ዋናዉ ተግባሩ የማስተባበርና
የማቀናጀት ስራዉ ነዉ ፡፡ የዓለም ዐቀፍ የፀረ ሙስና ህብረት
ፎካል ሁኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በስነ ምግባር ግንባታ ዙሪያ
የሚሰሩ ተቋማትና የፀረ-ሙስና ተፋላሚዎችን ሁሉ
በማሰተባበር መስራት ይጠበቅበታል፡፡
 በትምህርት ቤቶች ዙሪያ የላቀ ትኩረት በመስጠት ልዩ ልዩ
የፀረ ሙስና ንቅናቄዎችና የስነ ምግባር ክበባት በማደራጀት
የስነ ምግባር ግንባታዉንና የፀረ ሙስና ትግሉን ለማጠናከር
ጥረት ማደረግ አለበት፡፡
 የባለስልጣናትና በህግ ግዴታ የተጣለባቸውን ሀብት
መመዝገብ፣ መተንተንና ማረጋገጥ መስራት ይጠበቅበታል፣
 የምዝገባዉ ዋና ዓላማ የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች
ሀብታቸዉ ከሙስና ወጭ የተገኘ ምንጩ የሚታወቅ መሆኑን
፤ ምንጩ የማይታወቅ ሀብት መያዝ የሚያስጠይቅና
ሊያስወርስ እንደሚችል ለማስጠንቀቅና በንጽህና
እንዲያገለግሉ ለማድረግ ነው፡፡
 ማንኛወም ነጋዴ ወይም ኢንቨስተር ከፍተኛ ተጠቃሚ
የሚሆነው ዘላቂ ሰላምና አሰተማማኝ አሰራር ስርዓት ሲኖር
ነው፡፡ የንግድ ስርዓት ትክክለኛ የመጫዎቻ ሜዳ /level
playing field / ከሌለ በአንድም በሌላ ጊዜም ዋጋ
መክፍል አይቀርም፡፡
 የንግድ ውድድር ጤናማ እና ስነምግባር የተላበሰ ከሆነ
ትክክለኛ የንግድ ስርዓት መከተል ይቻላል፡፡ ከዚህ ውጭ
በህገወጥና በአsራጭ ለመክበር የሚደረግ እንቅስቃሴ በሀገርና
ህዝብ ጉዳት ማድረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ በራስ ላይም ዋጋ
ያስከፍላል፡፡ “Dirty money brings you up fast
and brings you down fast”
 ስለዚህ የንግዱ ማህበረሰብ ስነ-ምግባር የተላበሰ የንግድና
ኢንቨስትመንት/ethical business principles/ ስራ
መስራት ይጠበቅበታል፣
 በንግድ ፈቃድ ፣ግብርና ታክስ፣ ማህበረሰብ አገልግሎትና
ተጠያቂነት ፣አካባቢ ጥበቃን ሃላፊነትን በመወጣት እና
ከህገወጥ ገንዘብ እና ማዕድን ዘውውርና የመሳሳሉት ህገ-ወጥ
ስራዎች ርቆ መስራት አለበት፡፡
 የንግዱ ህ/ሰብ በሚሰጠው የንግድ አቅርቦትና አገልግሎት ነጻ
ውድድርን በማይገድብና ከሙስና በጸዳ መልኩ መስራት
ይጠበቅበታል፤
 የንግዱ ማ/ሰብ ሙስና እና ብልሹ አሰራር ዋጋ
እንደሚያሰከፍል አውቆ ማንኛወንም የሙስና ወንጀሎች
በማጋለጥ ፣በመቆምና በመካላከል ከህግ አስከባሪ አካላት ጋር
ብትብብር እና በቅንጅት መስራት ይኖርባቸዋል፡፡
 ውድድርን የሚገድብና ሀገርና ህዘብን የሚጎዳ ህገወጥ ንግድ
ሲካሄድ ዝም ማለት የለበትም፡፡
1.ለህግ ተገዥ የሆነ ማህበር ሰብ እንዲፈጠር የመከላኪያ አመራሮች እና አባላት አርአያ
ሆነው እንዲገኙ ዘወትር ጥረት ማድረግ
 ከአለባበስ ጀምሮ የተሰጠውን ሓላፊነት በተማላ ስነ ምግባር መፈፀም፤
 በአስቸጋሪ ወቅት ቢሆን እንካ የመከላኪያ ክብር እና ስም ከሚያጠፉ ተግባራት
መቆጠብ / መራቅ
 በማንኛውም ጊዜ የመከላኪያ ሰነ - ምግባር መጠበቅ / አለመዘንጋት
 የመላኪያ አመራሮች ሓላፊነት ህዝብ እና አገር ማገልግል መሆኑን አውቀው ሁል
ጊዜ ለህዝብ ጥቅም መሰራት እና የህዝብ ጥቅም ከሚሸረሽሩ እንደ ሙስና እና
ሌሎች ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሞች መስራት ፤
 የፖሊስ የሙያ ስነ- ምግባር ( professional - Ethics ) እንዲጎለብት በልዩ
ሁኔታ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ፤
 ከህግ ይልቅ ለህሊናው ፤ ለህዝቡ እና ለአገሩ የሚጨነቅ የመከላኪያ አመራር
መገንባት አለብን ፤
2.የተቀሙ ሰልጣን ፤ ሀብት እና በጀት ለተገቢውን ዓላማ መዋሉን ሁል ጊዜ
ማረጋገጥ ፡-
 የመከላኪያ ሚኒስቴር የህግ አሰከባሪ ተብለው ከሚወሱ ተቀማት እንዱ ነው
፡፡ በዚህ መሰረት ለስራው የሚያስፈለግው የተሰጠው
 ከፍተኛ ስልጣን
 ከፍተኛ የሰው ሀይል
 ከፍተኛ እና ውስብስብ አደረጃጃት እንዲሁም
 ከፍተኛ በጀት የሚመደብለት ተቀም በመሆኑ
 እነዚህን ከግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ ተቀም ሊፈጠሩ የሚችሉ
ትንሽ የስነ- ምግባር ጉድለቶች በህግ ማስከበር ላይ ትልቅ ተፅእኖ
የሚፈጥሩ ከመሆኑ ባሸገር በአገር ጉዳይ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት
በመሆኑ ቢዘህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል ፡፡
3.የግንዛቤ ፈጠራና የአስተምህሮት ስራዎችን ማጠናከር
 የሰራዊቱ የሙያ ሰነ-ምግባር እና የሚመራባቸው የሰነ ምግባር መርሆዎች
ቀጣይነት ባለው እና ሁሉም አበላት ( ከሚኒስትሩ ጀምሮ እስከ መጨረሻ
ምሽግ ላይ ከሰፈረ ወታደር ) ግንዛቤ መሰጠት ፤ ለዚህ የሚያግዝ ፕሮግራም
መንደፍ እና ማነቃቃት ያስፈልጋል ፡- ቢዘህ መሰረት
 የአሰልጣኞች ስልጠና የመስጠት
 የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች
 የፓናል ውይይቶች
 የጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ
 የበጎ ተግባራት ስራዎች የሚደግፍ ስራ መስራት ያስፈልጋል
 በተመረጡ ርዕሶች የፓናል ውይይቶች ማካሄድ
 የስራ ፈጠራ የሚያግዙ የተለያዩ ሞጁሎችን በማዘጋጀት የአባሉን የግንዛቤ
ፈጠራ ስራዎች ማጠናከር ያስፈልጋል ፤
4.ለሙስና ተጋላጭ የሆኑ የስራ ክፍሎች በመለየት ትኩረት ሰጥቶ መስራት
ሀ/ የግዥ ፤ፋይናንስ ፤ የግንባታ እና ጥገና ሰርዓት ከሙስና የፀዳ ማድረግ
 የሰራዊቱ ትጥቅ፣ አልባሳት እና የሰራዊቱ የስራ መገልገያዎች
 የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና የመድሃኒቶች ግዥ ሂደትና ጥራታቸው
 በተቋሙ ባሉ በሁሉም የስራ ዘርፎች ልዩ ልዩ የመከላኪያ
አገልግሎቶችን በመስጠት የሚገኝ ገቢ አሰራሩን እና የቁጥጥር ስርዓት
መዳሰስ ፤
 የጥገና እና የነዳጅ አስተዳደር ሰርዓት ዘመናዊ የቁጥጥር እና የክትትል
ስርዓት የሚከተል መሆኑን ማረጋገጥ ፤
 በተቀሙ የሚገነቡ ህንፃዎች ፤ፕሮጀክቶች በተቀመጠው ጊዜ ፤ ጥራት
እና ደረጃዎች መገንባታቸውን መከታተል እና የሚያከራያቸው
ህንፃዎች ህግና ሰርዓት የተከተሉ መሆናቸውን የማረጋገጥ ፤
ለ/የተቀናጀ የሙስና መካለከል ስትራተጂ መተገበር የሄን የሚያግዝ
የተማላ አደረጃጀት ማጠናከር
 የተቀማት የተቀናጀ የሙስና መከላከል ስትራተጂ እቅድ ቀደም ብሎ
የተዘጋጀ እና የሄን የሚያስፈፅም ካውንስል የተቀቀመ ቢሆንም በበላይ
ሓላፊ ያልፀደቀ ወደ ተግባር ያልተገባ በመሆኑ የሄን በአሰቸካይ
መፍትሔ መስጠት አለበት ፤
 የሚኒስቴር መስርያቤቱ የስነ ምግባር መከታተያ ክፍል ቀደም ሲል
የተሻለ አደረጃጀት እና እንቅስቃሴ የነበረው ቢሆንም አሁን ግን ወደ
ቡሃላ መቅረት ሁኔታ ስላለ የሄን በደንብ ማጠናከር እንደሚገባ ፤
 አስከ ታች የተዘረጋው የስነ - ምግባር መኮነኖች አደረጃጀት የተማላ
እና በጂኤጂው መሰረት መሰፈርቱን የሚያማሉ እና ዓቅም ያላቸው
የስነ ምግባር መኮነኖች ( ከተቻለ ከሰራዊቱ ውስጥ ) ምደባ ማካሄድ ፤
 የክፍሉ አደረጃጃት በተሻለ ጥማጥቅም ፤ የተማላ ፋሲሊቲ ፤ ራሱ የቻለ
ቢሮ ፤ በጀት ፤ ተጠሪነት እና ለስራው የሚያስፈልግ ተሽከርካሪ
በመመደብ ማጠናከር እና አርአያ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ፡፡፡
እናመሰግናለን!!

More Related Content

What's hot

Fundamentals Of Risk Management
Fundamentals Of Risk ManagementFundamentals Of Risk Management
Fundamentals Of Risk ManagementDr David Hancock
 
Risk Assessment Powerpoint Presentation Slides
Risk Assessment Powerpoint Presentation SlidesRisk Assessment Powerpoint Presentation Slides
Risk Assessment Powerpoint Presentation SlidesSlideTeam
 
life skill Amharic.ppt
life skill Amharic.pptlife skill Amharic.ppt
life skill Amharic.pptHaimanotReta
 
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdf
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdfIESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdf
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdfSazzad Hossain, ITP, MBA, CSCA™
 
Function of board committee
Function of board committeeFunction of board committee
Function of board committeeMohd Younus
 
Enterprise Risk Management ~ Inovastra
Enterprise Risk Management ~ InovastraEnterprise Risk Management ~ Inovastra
Enterprise Risk Management ~ InovastraNik Hasyudeen
 
Bullying & harrassment in the workplace
Bullying & harrassment in the workplaceBullying & harrassment in the workplace
Bullying & harrassment in the workplaceCG Hylton Inc.
 
Risk Management for Directors - Governance Institute
Risk Management for Directors - Governance Institute Risk Management for Directors - Governance Institute
Risk Management for Directors - Governance Institute Turlough Guerin GAICD FGIA
 
Risk Management Fundamentals
Risk Management FundamentalsRisk Management Fundamentals
Risk Management Fundamentalsmikaelastafrace
 
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.ppt
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.pptINTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.ppt
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.pptGoharSaeed6
 
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches Webinar
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches WebinarRisk Assessments Best Practice and Practical Approaches Webinar
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches WebinarAviva Spectrum™
 
Best practice for anti corruption
Best practice for anti corruptionBest practice for anti corruption
Best practice for anti corruptionEthical Sector
 
Forensic audit ppt
Forensic audit pptForensic audit ppt
Forensic audit pptNikhil Priya
 
Enterprise risk & risk management - I
Enterprise risk & risk management - IEnterprise risk & risk management - I
Enterprise risk & risk management - IDr. Shiv S Tripathi
 
Workplace Investigation Timeline
Workplace Investigation Timeline Workplace Investigation Timeline
Workplace Investigation Timeline StraightNorth1
 

What's hot (20)

Fundamentals Of Risk Management
Fundamentals Of Risk ManagementFundamentals Of Risk Management
Fundamentals Of Risk Management
 
Risk Assessment Powerpoint Presentation Slides
Risk Assessment Powerpoint Presentation SlidesRisk Assessment Powerpoint Presentation Slides
Risk Assessment Powerpoint Presentation Slides
 
Fraud & corruption
Fraud & corruptionFraud & corruption
Fraud & corruption
 
life skill Amharic.ppt
life skill Amharic.pptlife skill Amharic.ppt
life skill Amharic.ppt
 
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdf
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdfIESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdf
IESBA-Code-of-Ethics-and-International-Independence-Standards-1.pdf
 
Function of board committee
Function of board committeeFunction of board committee
Function of board committee
 
Enterprise Risk Management ~ Inovastra
Enterprise Risk Management ~ InovastraEnterprise Risk Management ~ Inovastra
Enterprise Risk Management ~ Inovastra
 
Bullying & harrassment in the workplace
Bullying & harrassment in the workplaceBullying & harrassment in the workplace
Bullying & harrassment in the workplace
 
Risk Management for Directors - Governance Institute
Risk Management for Directors - Governance Institute Risk Management for Directors - Governance Institute
Risk Management for Directors - Governance Institute
 
Risk Management Fundamentals
Risk Management FundamentalsRisk Management Fundamentals
Risk Management Fundamentals
 
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.ppt
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.pptINTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.ppt
INTERNAL CONTROLS & INTERNAL AUDIT.ppt
 
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches Webinar
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches WebinarRisk Assessments Best Practice and Practical Approaches Webinar
Risk Assessments Best Practice and Practical Approaches Webinar
 
Corporate governance
Corporate governanceCorporate governance
Corporate governance
 
Compliance Risk Assessment
Compliance Risk AssessmentCompliance Risk Assessment
Compliance Risk Assessment
 
Best practice for anti corruption
Best practice for anti corruptionBest practice for anti corruption
Best practice for anti corruption
 
EMPLOYEE DISCIPLINE
EMPLOYEE DISCIPLINEEMPLOYEE DISCIPLINE
EMPLOYEE DISCIPLINE
 
Forensic audit ppt
Forensic audit pptForensic audit ppt
Forensic audit ppt
 
Enterprise risk & risk management - I
Enterprise risk & risk management - IEnterprise risk & risk management - I
Enterprise risk & risk management - I
 
Workplace Investigation Timeline
Workplace Investigation Timeline Workplace Investigation Timeline
Workplace Investigation Timeline
 
Hundetgen uzeh shaltgaanii tuhai zohitsuulalt
Hundetgen uzeh shaltgaanii tuhai zohitsuulaltHundetgen uzeh shaltgaanii tuhai zohitsuulalt
Hundetgen uzeh shaltgaanii tuhai zohitsuulalt
 

More from HeryBezabih

Anti corruption institutions challenges in Ethiopia (haregot Abreha ).docx
Anti corruption institutions challenges in Ethiopia  (haregot Abreha ).docxAnti corruption institutions challenges in Ethiopia  (haregot Abreha ).docx
Anti corruption institutions challenges in Ethiopia (haregot Abreha ).docxHeryBezabih
 
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdf
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdfcorruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdf
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdfHeryBezabih
 
Haregot abreha feacc- us deligation ppt
Haregot abreha   feacc- us deligation pptHaregot abreha   feacc- us deligation ppt
Haregot abreha feacc- us deligation pptHeryBezabih
 
Haregot abreha ethiopian civil socities working on anti corruption-world banl
Haregot abreha   ethiopian civil socities working on anti corruption-world banlHaregot abreha   ethiopian civil socities working on anti corruption-world banl
Haregot abreha ethiopian civil socities working on anti corruption-world banlHeryBezabih
 
Haregot abreha anti corruption day celebration report
Haregot  abreha  anti corruption day celebration reportHaregot  abreha  anti corruption day celebration report
Haregot abreha anti corruption day celebration reportHeryBezabih
 
Haregot abreha uncac presentation
Haregot  abreha   uncac presentationHaregot  abreha   uncac presentation
Haregot abreha uncac presentationHeryBezabih
 
Haregot abreha anti corruption report -world bank
Haregot  abreha anti corruption  report -world bankHaregot  abreha anti corruption  report -world bank
Haregot abreha anti corruption report -world bankHeryBezabih
 
Haregot aberha undp progress report -anti corruption commission
Haregot  aberha  undp progress report -anti corruption commissionHaregot  aberha  undp progress report -anti corruption commission
Haregot aberha undp progress report -anti corruption commissionHeryBezabih
 

More from HeryBezabih (8)

Anti corruption institutions challenges in Ethiopia (haregot Abreha ).docx
Anti corruption institutions challenges in Ethiopia  (haregot Abreha ).docxAnti corruption institutions challenges in Ethiopia  (haregot Abreha ).docx
Anti corruption institutions challenges in Ethiopia (haregot Abreha ).docx
 
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdf
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdfcorruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdf
corruption in Ethiopia projects(haregot abreha ).pdf
 
Haregot abreha feacc- us deligation ppt
Haregot abreha   feacc- us deligation pptHaregot abreha   feacc- us deligation ppt
Haregot abreha feacc- us deligation ppt
 
Haregot abreha ethiopian civil socities working on anti corruption-world banl
Haregot abreha   ethiopian civil socities working on anti corruption-world banlHaregot abreha   ethiopian civil socities working on anti corruption-world banl
Haregot abreha ethiopian civil socities working on anti corruption-world banl
 
Haregot abreha anti corruption day celebration report
Haregot  abreha  anti corruption day celebration reportHaregot  abreha  anti corruption day celebration report
Haregot abreha anti corruption day celebration report
 
Haregot abreha uncac presentation
Haregot  abreha   uncac presentationHaregot  abreha   uncac presentation
Haregot abreha uncac presentation
 
Haregot abreha anti corruption report -world bank
Haregot  abreha anti corruption  report -world bankHaregot  abreha anti corruption  report -world bank
Haregot abreha anti corruption report -world bank
 
Haregot aberha undp progress report -anti corruption commission
Haregot  aberha  undp progress report -anti corruption commissionHaregot  aberha  undp progress report -anti corruption commission
Haregot aberha undp progress report -anti corruption commission
 

Haregot abreha defence minister -generals anti corruption day ppt

  • 1.
  • 2.  ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ እንዲገታ፣ የሞራልና የስነ ምግባር ቀውስ እንዲፈጠር ህዝብ በመንግስትና በህግ የበላይነት አመኔታ እንዲያጣ የሚያደረግ አደገኛ ወንጀል ነው፡፡  በመሆኑም የዓለም ህብረተሰብ ይህን አስከፊና ውስብስብ ድንበር ዘለል ወንጀል በጋራ ለመከላከል አሁጉራዊና አለም አቀፋዊ ስምምነቶችን በመፈረም በጋራ ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ይገኛል ፡፡  የህብረቱ አባላት የግንዛቤ ፈጠራና ትምህርት ተግባሩን ለማጠናከር ህዳር 29 ቀን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር በስምምነት ወስነዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ተኛ ጊዜ ይከበራል ፡፡
  • 3.  ሀገራችንም ይህን ስምምነት መሰረት በማድረግ ለአለፉት 14 ዓመታት በተለያየ ደረጃ የፀረ ሙስና ቀንን ስታከብር የቆየች ስትሆን ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረዉም “ መልካም ስነ ምግባር በመገንባት ፤ ሙስናን በመታገል ዘላቂ ሰላምን እና ልማት እናረጋገጥ !!” በሚል መሪ ቃል የሚከበር ይሆናል ፡፡  በዓሉን ምክንያት በማድረግ በየደረጃዉ ለሚካሄደዉ ዉይይት መነሻ እንዲሆን ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀ ሲሆን ተወያዮች ከየራሳቸዉ መ/ቤት ወይም ተቋም ጋር በማዛመድ እንዲወያዩበትና ለጸረ- ሙስና ትግል እንዲነሳሱ የተዘጋጀ ፅሁፍ ነው ፡፡
  • 4.
  • 6. ሙስና አንድ ወጥ የሆነ እና ግልፅ ፍቺ የለውም ፡፡ ሙስናን ከኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ማህበራዊ ፣ሞራላዊ እና ስነልቦናዊ ክስተቶች በመነሳት የዘርፉ ምሁራኖች የተለያየ ትርጉም በመስጠት ለመግለፅ ይሞክራሉ፡፡ በአንዳንድ የጸሁፍ ሰነዶች ላይ እንደተገለጸው ሙስና ከ አንድ ሺ በላይ ትርጉም እንዳለው ይጠቀሳል፡፡
  • 7.
  • 8.  ይሁን እንጅ ለዚህ ውይይት ዓለማ የተወሰኑ በዓለም አቀፍ ስምምነት ላይ የተገለጹትን እና በሀገራችን የሙስና ወንጀል ተብሎ የታወጀውን አንዲሁም በዘርፉ ከፍተኛ ምርምር ከአደረጉ ሙሁራን የተወሰደውን ከብዙ በጥቂቱ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡  ሙስና “corruption” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል እንዲገልጽ የምንጠቀምበት ከግእዝ የተወረሰ ቃል ነው፡፡  ሙስና አደራን መብላት ፣ እምነት ማጉደል ወይም አለመታመን ፣ በጉቦ ፣ በምልጃ አድልዎ ፣ አማካኝነት ሀቅን ፍትህን ማዛባት ነው ፡፡
  • 9.  ሙስና የኢ-ፍትሀዊነትና የኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ምንጭ ሲሆን የሰዉ ልጆችን የማስተዋልና የጥበብን ምንጭ የሚያደርቅ ኃላፊነት የጎደለዉ ተግባር ነዉ/ በሞራል ሳይንስ ዕይታ/፤  ሙስና የመንግስትን ስራ ስነ-ምግባራዊና ህጋዊ መሰረት ባለው መመሪያና ደንብ ላይ ተመርኩዞ ማከናወን አለመቻል ነው (የሙስና ቅኝት በኢትዮጵያ፣ 1993)  ሙስና በመንግስት በህዝብ የተሰጠ ስልጣንና ኃላፊነት ለግል ጥቅም ማዋል ወይም ሌላን ወገን ለመጥቀም ሲባል አላግባብ መገልገል ነው ፡፡
  • 10.  ሙስና ህግን/ ፍትህን በገንዘብ /ጉቦ/ መሸጥ ወይም ማጣመም ነው /ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ /  ሙስና ታስቦቦት ትርፍና ኪሳራው ተስለቶ ስልጣንና እውቀት ጭምር ባላቸው ሰዎች ወይም ቡድኖች የሚሰራ ወንጅል ነው/ ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ/  ሙስና አሁን ከአለው የዓለም ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሊቲካዊና፣ የቴክኖሎጅ ፣የባንክና ትራንስፖርት ትስስር/ Globalization Process/ አንጻር ድንበር ተሻጋሪ አደገኛ ወንጀል ነው፡፡
  • 11.  በአዋጅ ቁጥር 881/2008 ሙስናን በሚመለከት ከደነገጋቸው መርሆዎች መካከል ከትርጉሙ ጋር በጣም ተቀራራቢነት ያለውን የሚከተለውን ድንጋጌ እናገኛለን፡፡  ‹ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማይገባ ጥቅም ለራሱ ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው መብት ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ በተሰጠው ሀላፊነት ወይም ተግባር ማድረግ የሚገባውን እንዳያደርግ ወይም ማድረግ የማይገባውን እንዲያደርግ ከሌላ ሰው ላይ ጥቅም የተቀበለ ወይም የጠየቀ፣ ወይም በማናቸውም ሌላ መንገድ ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ጥቅም ለማስገኘት የተሰጠውን ስልጣን ወይም የሕዝብ አደራ ያላግባብ የተገለገለበት እንደሆነ ወይም ማንኛውም ሰው ለራሱ ጥቅም ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው መብት ላይ ጉዳት እንዲደርስ በማሰብ፣ ለመንግስት ሰራተኛ የማይገባ ጥቅም ለመስጠት ቃል የገባ፣ ያቀረበ፣ የሰጠ፣ ወይም ለማቅረብ የተስማማ እንደሆነ› በማለት አጠቃላይ የሙስና ምንነትን ይገልጻል ”፡፡
  • 12. በአጭሩ “ ሙስና ጣፋጭ መርዝ ነው !”
  • 13.  ሙስናን ከባህሪዉ ፤ ከመጠኑና ከድግግሞሹ አንጻር በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፍላል :- 1.ግዙፍ የሙስና ድርጊት / Grand Corruption/ ተብሎ የሚጠራዉ ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ ወንጀል የገንዘቡ መጠን እጅግ ከፍተኛ የሆነ እና በሀገርና ህዝብ በሚያደርሰው ጉዳት ክፍተኛ የሆነ ሲሆን በቢዝነስ ኢንቨስትመንት በተሰማሩና በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የሚፈፀመዉ ከፍተኛ መጠን ያለዉ ሀብት የሚመዘበርበት ፤ ከድግግሞሹ አኳያ ደግሞ አነስተኛ የሆነ የሙስና ድርጊት ነው ፡፡  ድርጊቱ ህግን በመጣስ የህጉን ክፍተት በመጠቀም አንዳንዴም ህግን እስከ ማስቀየር የሚደርስ ተግባር የሚፈፀምበት ሲሆን የዚህን የሙስና ድርጊት አንዳንዴም State capturd ወይም ፖለቲካዊ ሙስና በሚል ይገልጹታል ፡፡ በሀገራችን ሁሉም ገጽታዎች በስፋት ይታያሉ በብዙ ተስፋ ይጠበቁ የነበሩ ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን ሳይቀር ከፍተኛ የሙስና ወንጀል እንደተፈፀመባቸዉ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡
  • 14. 2.አነስተኛ የሙስና ዓይነት/Petty Corruption/ የሚሉት ሲሆን አነስተኛ የገንዘብ መጠን ያለዉ በዕለት ተዕለት የህብረተሰቡ እንቅስቃሴ የሚፈፀም ነዉ ፡፡  ከህዝብ አገልግሎት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸዉ በዝቅተኛ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ኃላፊዎች ፤ አገልግሎት ሰጭዎች.. ወዘተ የሚፈፀም የሙስና ድርጊት ነዉ ፡፡  በብዛት ህ/ሰብ የሚያማርር ወንጅል ተብሎ የሚጠራ ነው ፤
  • 15.  ይህ ስምምነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዓለም ደረጃ ሙስና እና ብልሹ አሰራር የሚያደርሰውን ከፍተኛ ጉዳት ፣የተsማት አገልግሎት አሰጣጥ መዳከም ፣የዲሞክራሲ መርሆዎች መሸርሸር፣ የስነምግባር ዝቅጠት ፣ የፍትህ መÕደል ፣ የህግ የበላይነት አለመክበር እና ለዘላቂ ልማት ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ በመረዳት በውሳኔ ቁጥር 55/61 እ.አ.አ ዲሴምቨር 4/2000 ጊዜዊ የባለሙያዎች ቡድን በማssU ስራው ተጀመረ፡፡  በ2003 ሜክሲኮ ሀገራት ስምምነቱን በማጽደቅ ለፊርማ ክፍት ተደርጓል ፡፡
  • 16. 1. ሙስናን በአለም ደረጃ በብቃትና በአሰተማማኝ ሁኔታ ለመከላከል፣ 2. የዓለም ሀገራት ለጸረ-ሙስና ትግሉ በትብብር እንዲነሱ እና እንዲሰሩ፣ በሙስና የተዘረፈ ሀብት ለሀገሩ እንዲመለስ በማደረግ ወንጀሉን መከላከል፣ 3. ሥነ-ምግባርን በማሳደግ፤ ለእያንዳንዱ አሰራር ተጠያቂነት በማስፈን የህዝብ ሀብት እንዳይመዘበርና ለታለመለት ዓላማ ማዋል ማስቻል ከበዙ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
  • 17.  እንደ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም መረጃ ሙስና 2.6 ትሪልዮን የአሜሪካ ዶላር ወይም 5% የዓለም ዓመታዊ አጠቃላይ ምርት ገቢን እያሳጣ ነው (ዓለም ባንክ 2018) ፡፡  በየዓመቱ ከ1 ትሪሊዮን ዩኤስዲ በላይ በህገወጥ ባለሃብቶች እና ግለሰቦች በየዓመቱ ገንዘብ ይሸሻል ፤ ይህ ሀብት አፍሪካ በ50 ዓመታት ካገኘችው የውጭ ድጋፍ በላይ ነው፡፡  አፍሪካ በየዓመቱ 90 ቢሊዮን dollar በላይ መጠን ያለው ሃብት በገንዘብ ሽሽት የሚዘረፍባት አህጉር ነች (HLD) ፡፡ ይህ ገንዘብ 25% GDP ይደርሳል፡፡
  • 18.  አህጉራዊ ችግሩ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ውጤት ሊኖረዉ እንደሚችል አጠያያቂ አይሆንም ፡፡  ሰፊ የካፒታል ሽሽት በሀገራችንም በመፈጠሩ የውጭ ምንዛሪ እጦት እያስከተለ ሀገራችንን ለጥገኝነት እያጋለጠ ነው ፡፡  በኢትዮጵያ ከ2000 እስከ 2009 እ.አ.አ 11.7 ቢሊዮን ዶላር ፣ በ2009 ብቻ 3.26 ቢሊዮን ዶላር ፣ በ2010 3.4 ቢሊዮን ዶላር መታጣቱ ይገለፃል ፡፡ አንዳንዶቹ እስከ 2012 ዓ/ም 20 ቢሊዮን እንደደረሰ ያቀርባሉ ፡፡
  • 19.  ሙስና የተንሰራፈበት ሀገር መንግስት በህዝብ ተቀባይነቱ ይቀንሳል ፣  ተsማት ደካማ ይሆናሉ ፣ ምርታማነት ይቀንሳል ፣  የዕድገት ጉዞ ይደናቀፋል ፣  ድህነት ይጨምራል ፣  ድሃውን ህብረተሰብ ይበልጥ ከተጠቃሚነት በማውጣት ወደ ዳር ይገፋዋል ፣  በመጨረሻም የፖሊቲካና ሀገር አለመረጋገት በመፍጠር መንግሰት አስከመጣል እንዲሁም ማሀበራዊ ብጥብጥ ያስከትላል ፡፡
  • 20.  ኢኮኖሚያዊ ጉዳት፡- አጠቃላይ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንዲዛባ ከማደረግ ባሻገር ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል እንዳይኖር ፣ስራ አጥነት ይጨምራል፣ ሥራ ፈጠራ ይቀንሳል፡፡ ድህነት ይጨምራል፡፡  ማህበራዊ ጉዳት ፡-ትምህርት ጤና እና ማህበራዊ አግልግሎት የሚሰጡ ተቀዋማት ይዳከማሉ፤ ፍትህ ይዛባል ፣  ፖሊቲካዊ ጉዳት ፡- መሰረታዊ የዲሞክራሲ መርሆዎች ይጣሳሉ፣ ግልጽና አሳታፊ የፈሆነ የመንግስት አወቃቀር እንዳይኖር እንቅፋት ይሆናል፣
  • 21. ፍትሃዊ ምርጫ እንዳይካሄድ ያደርጋል፣ የዜጎች ፖሊቲካዊ ተሳትፎ በመቀነስ ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል ስርዓት አልብኝነት ይነግሳል፡፡ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት፡-ዕርስ በርስ መስተጋብር ይቀንሳል፣ ስነምግባር/ሞራል ይሸረሸራል፣ዜጎች በተለይ ወጣቶች ለተለያየ የባህል ወረራ ይጋለጣሉ፣ የበታችንት ስሜት ይስፋፋል፡፡
  • 22.  የኢኮኖሚ መዋቅር ፤ ፖለቲካዊ ስርዓት እና የህብረተሰቡ አስተሳሰብ ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸ መሆን ፣  የመንግስት አስተዳደር ዘይቤ ለረዠም ጊዜ አዉቶክራቲክ/ አምባገነን ስርዓት የነበረ መሆኑ ፣  የተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ፤ ነጻ የሚዲያ ተቋማት በቅጡ ያልተደራጁ / ያልነበረቡበት ፣  የገቢ ምንጭ በነፃ ውድድር ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በጉልበት ላይ የተመሰረተ የነበረ መሆኑ ፣  ፈጠራ እና ልህቀት አስተሳሰብ የሚገታ አይደሎጂ የነበረ መሆኑ ፣  ሙስና ለመከላከል ስራ ላይ የነበረውን የቁጥጥር እና ክትትል ሰርዓት ደካማ ከመሆኑ በተጨማሪ ምዝበራን የሚያበረታታ መሆኑ
  • 23.  አሁን በአለው ሁኔታ በሀገራችን ውስጥ መጠኑ ይነስም ይብዛ ሙስና የማይከሰትበት የመንግስትም ሆነ የግል አገልግሎት ሰጭ ተsም የለም ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል፡፡  ሌላወ ቀርቶ ከዚህ በፊት በምንም ዓይነት ሁኔታ ግምት ውስጥ ያለነበረው የትምህርት ስርዓታችን የወደፊቱን ትውልድ በስርዓት እንዳይቀርጽ በችግሩ እየተተበተበ ይገኛል፡፡  ኮሚሽናችን ባስጠናው ጥናት ከፍተኛ ትምህርት ተsማት መምህራንና ተማሪዎች በበርካታ የስነ-ምግባር ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ጠቁሟል::
  • 24.  ሙስና መብትና ግዴታ እንዲደበላለቁ ፤ የህግ የበላይነት አሰተሳሰብ እንዲሸረሸር የሚያደርግ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በተግባር ጭምር ተፅእኖ እየፈጠረ መሆኑ ፤  ለህግ አሰከባሪ አካላት የሚሰጠውን ድጋፍ እና ትብብር የሚሸረሽር መሆኑ ፤  ህግ አስከባሪ አከላት /ተቀማት አመኔታ እንዳይኖራቸው እና በሙስና ተጠልፈው እንዲወድቁ ያደርጋል ፤  የህግ አሰከባሪ ተቀማት በሙስና መጠለፍ ደግሞ አጠቃላይ የአንድ አገር ህልውና የሚወስን ነው ፤
  • 25.  መሬት አስተዳደር፣ ጉምረኩ፣ !ግብርና ታክስ ገቢ፣  የግንባታ/ኮንሰትራክሽን/ ዘረፍ ማለትም መንገድ፣ውሃ እና የህንጻ ግንባታ፣  የፍትህ ስርዓት/ ፖሊስ፣ዐ/ህግ ዳኞች እና ህግ አስፈጻሚ አካላት፣  አግልግሎት ሰጭ ድርጅት፣  የማዕድን ዘረፍ  ህክምና ግዥና አገልግሎት በተለይ መድሃኒት፣  ትልልቅ ግዥ በተለይ የማዕቀፍ ግዥ፣  ፈቃድ ስጭና ተቆጣጣሪ ድርጅቶች፣  የባንክ ብድርና አገልግሎት፣ ኢንሹራንስ፣  ሜጋ ፕሮጀክቶች፣  ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር፣  የመንግስት ልማት ድርጅቶች ወዘተ
  • 26. በአጠቃላይ ሙስና በኢትዮጵያ ችግር ነው ከተባለ ምን መደረግ አለበት ?
  • 27.  “ታሞ ከመማቀቅ አሰቅድሞ መጠንቀቅ !”  “ሰዶ ከማሳደድ አስቀድሞ መጠበቅ !” የሚባሉትን የሀገራችን አባባሎች እንደ ጥሩ ምሳሌ በመውሰድ በመከላከሉ ስራ ማተኮር በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
  • 28.  ከበርካታ ሀገራት ተሞክሮ እና ከተዛማጅ ጸሑፍ እንደምንረዳው ሙስናን በአንደ ወጥ አሰራር መከላከል አይቻልም /one size dose not fit all /  ስለዚህ የተቀናጀና የተለያየ ሁሉ አቀፍ የሆነ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የተረጋገጠበት መመከላከል ስራ መሰራት ይኖርበታል ፡፡
  • 29.  ሙስና በሰዉ ልጆች ዉስጥ ያለ ዉስጣዊ ባህርይና አመለካከት ሲሆን በዕጅጉ ከሰዉ ልጆች ሞራልና ዕሴት ጋር የተቆራኘ ነዉ፡፡  አንዳንድ ምሁራን እንደሚሉት ሙስና ከወንጀሎች ሁሉ የከፋ በአፈጻፀሙ ጭምር ወንጀል ነዉ ይላሉ፡፡ ጥምር የሆነበትም ምክንያትም ጥሰቱ የህግም የሞራልም በመሆኑ ነዉ፡፡
  • 30.  የሙስና ዋናው ተጎጅ ህበረተሰቡ በተለይ ድሃው ህበረተሰቡ ክፍል መሆኑ የሚታዎቅ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ህ/ሰቡ ሙስና በመታገል፣ በማጋለጥ፣ ተደራጅቶ በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ሚና ሊጫዎት ይገባል፡፡  ህ/ሰቡ ዕለት በዕለት በሚያደረገው እንቅስቃሴ ህዘብና ሀገርን የሚጎዳ ማንኛወንም ሙስና እና ብልሹ አሰራር ሲመለከት ያለምንም ዩልንታና ማወላወል ማጋለጥ ይኖርበታል፡፡
  • 31.  የተደራጀ እና የነቃ ህ/ሰብ ለጸረ ሙስና ትግል እንቅስቃሴ ትልቅ አቅም ስለሆነ ኮሚሽኑ የተለያዩ ፎረሞችና ወርክሾፖች በማዘጋጀት ተከታታይ ስራዎች መስራት ይጠበቅበታል፡፡  ህ/ሰቡ የመንግሰት አሰራር ከህግ ውጭና በአድሎና ኢፍትሃዊ በሆነ ሁኔታ ሲመራ፣ ሲመዘበር በቃ አቁም ሊል ይገባል፡፡ የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ጭሆቱን ማሰማት አለባት፡፡  ጥሰቱ የህግ በሚሆንበት ጊዜ በህግ የተከለከለዉን አታድርግ የተባለዉን በማድረግ ሲሆን ሁሉተኛዉ በሰዉ ልጆች የሞራል ብቃት ላይ የሚፈፀመዉ የሞራል ዝቅጠት ለህግ ጥሰቱ መሰረታዊ መነሻ እንደሆነ ይስረዳሉ፡፡
  • 32.  ስለዚህ የስነ-ምግባር ግንባታ በባለድርሻ አካለት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ ሊሰራበት ተሚገባ ጉዳይ ነው፡፡  ከዚህ ጋር ተያያዞ በስነምግባር የታነጸ የወደፊት ትውልድ ለመገንባት ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት፡፡ በትምህርት ስርዓቱ የተጠናከረ ስነምግባር ግንባታና ሀገር ወዳድ ትውልድ አንዲፈራ ነገ ዛሬ ሳይባል መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡  የሀይማኖት ተቋማት በአምልኮ ቦታዎቻቸው ሁሉ ስለ ስነምግባር ፣ ሞራል ፣ ስራ ወዳድነት እና ታታሪነት ፣እብሮነት ትኩረት ሰጥተው በማሰተማር ራሳቸውም አርአያ ሆነው መገኘት ይኖርባቸዋል ፡፡ ለዚህም ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር መስራት ይኖርባቸዋል ፡፡
  • 33.  ሁሉም በየደረጃው ያለ አመራር ከቀበሌ ጀምሮ አስከ ላይኛው የሚንስቴር ስልጣን በስሩ የሚያዝበት ሀብትና ንብረት ይኖራል ፡፡ስለዚህ አመራሩ በኃላፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ ህግን ተከትሎ መስራት ይጠበቅበታል፡፡  ዛሬ በዓለም ደረጃ ሀገራቸውን ከድህነት ያወጡ ሀገሮች ዜጎቻቸው አንገታቸው ቀና አድረገው እንዲሄዱና የጥሩ ምሳሌ የሆኑት ራዕይ ባላቸው መሪዎችና በሙስና እና ብልሹ አሰራር ቁርጠኛ ሆነው በመዝመታቸው እንዲሁም መላ ህ/ሰቡን በጥብቅ ዲሲፕሊን በመምራታቸው ነው፡፡
  • 34.  ሙስናን የማይሸከምሰራተኛ ለመፍጠር ግንዛቤማስጨበጫሥራ መስራት፣  የሥነምግባር ደንብ በማዘጋጀት የፀረ-ሙስና ህጎች መከበራቸውን ክትትል በማድረግ የእርምት አርምጃ መውሰድ፣  የአገልግሎት አሰጣጥደረጃዎችን የማዉጣትና ተፈጻሚ የማድረግ፣  በተቋሙ ዉስጥ ባሉ በተለዩት የሥራ ዘርፎች የአሠራር ስርዓት ጥናት ማካሄድ፣
  • 35.  ለጥቅም ግጭት የሚዳርጉ አሰራሮችን የመለየትና የማረም፣  የተገልጋዮችን እርካታ መገምገምና የማሻሻያ እርምጃዎችን መዉሰድ፣  የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንን ጨምሮ ከሌሎች ተቋማት የሚቀርቡ የማሻሻያ ሃሳቦችን መከታተልና ማስተግበር፣  በሚከሰቱ ችግሮች ላይ ማጣራት/ምርመራ እንዲካሄድባቸውና ተገቢዉ ወቅታዊ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ ማድረግ፣  በሙስና መከላከል እንቅስቃሴ ለተገኙ ስኬቶች እዉቅናና ድጋፍ መስጠት ወ.ዘ.ተ
  • 36.  ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለጸረ ሙስና ትግሉ በባለቤትና አጋር ሆነው መቆም ይኖርባቸዋል፡፡  ባለድርሻ አካላት የየረሳቸው ተግባርና ኃላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ በስነምግባር ግንባታና ሙስናን በመዋጋት ከፍተኛ አሰተዋጽኦና ድርሻ አለባቸው፡፡  እንዚህ አካላት በትብብርና በቅንጅት ከሰሩ ሙስናን ከምንጬ ለማደረቅ በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡  አጋር አካላት በተለይ ዋና ኦዲተር፣ መንግስት ግዥና ንብረት አሰተዳደር ኤጅንሲ፣ጠ/ህግ/ ፌዴራል ፖሊስ፣ገንዘብ ምኒስቴር፣ የፋይናንስ ድህንነት፣ብሄራዊ ባንክ እና የመሳሰሉት መረጃ ከመለዋወጥ በቅንጀት እና ትብብር መንፈስ መስራት አለባቸው፡፡
  • 37.  የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግስት ለፍትህ ሥርዓቱ መጠናከር ትኩረት በመስጠት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም በተግባር ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡  ከዚህም ጎን ለጎን ሙስና በሀገር ዕድገትና ልማት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ከፍተኛ አደጋ በመገንዘብ መልካም ሥነ ምግባርን በህብረተሰቡ ለማስረጽ እና ሙስናን ለመከላከል ብሎም ለመዋጋት እንዲቻል የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ግንቦት 16 ቀን 1993 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 235/93 በማቋቋም የፀረ-ሙስና ትግሉን በፌዴራል ደረጃ እንዲያስተባብርና እንዲመራ አድርጓል፡፡
  • 38.  ከሙስና የጸዳ የፍትህ ሥርዓት ከሌለ የህግ የበላይነት ሊሰፍን፣ ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሊዳብርና ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ሊመጣ አይችልም፡፡
  • 39.  የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት ከተመሰረተባቸው አምስት መሰረታዊ መርሆዎች መካከል አንዱ ተጠያቂነት ነው፡፡ ማንኛውም የመንግስት አካል ሀላፊነቱን ሲወጣ የተጠያቂነት መርህን ባከበረ መልኩ መሆን አለበት፡፡  በፌዴራላዊ ስርዓታችን ግልጽነትና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ የፍትህ አካላት ቁልፍና የማይተካ ሚና የሚጫወቱ እንደመሆናቸው መጠን፣ ይህንን ሀላፊነታቸውን በብቃት ይወጡ ዘንድ ደግሞ እራሳቸው ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለበት ስርዓትና አሰራርን የዘረጉ መሆንና ከሙስናና ብልሹ አሰራር የጸዱ ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡
  • 40.  የፍትህ አካላት የሙስና ወንጀል የሚፈጽሙ ሰዎችን በምርመራ በመለየት ለፍርድ በማቅረብ፣ እነዚህ ወንጀል አድራጊዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ በማድረግ፣ ሌሎችም ከተመሳሳይ ድርጊት እንዲቆጠቡ በማድረግ ወሳኝ ስራ ይሰራሉ ፡፡  እነዚህ አካላት ይህንን ሀላፊነታቸውን ደግሞ በብቃትና የኢትዮጵያ ህዝቦች በሚፈልጉት ደረጃ ሊወጡ የሚችሉት እራሳቸው ከሙስና በጸዳ ሁኔታ ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ነው፡፡
  • 41.  የመገናኛ ብዙሃን ፈጣን ፣ነጻ፣ ገልልተኛ መረጃን ከማዳረስ ባሻገር የተለያዩ የህበረተሰብ ክፍሎችን በስፋት ተደራሽ ስለሆኑ ለጸረ- መስና ትግል እጅግ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡  የመገናኛ ብዙሃን ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በማጋለጥ በተለይ የመርመራ ጋዤጠኝነት የጎላ ሚና አለው፡፡  በስነ ምግባር ግንባታ፣ በሀገር ወዳድነት፣ አርአያ የሆኑ ሰዎችን ለህበረተሰቡ በምሳሌነት በማቅረብ፣ ግልጽነት እና ተጠያቂነት ያለው አገልግሎት አሰጣጥ እንዲኖር መረጃ በመስጠት ትልቅ ስራ መስራት ይገባቸዋል፡፡
  • 42.  መገናኛ ብዙሃን በአሁኑ ጊዜ በስፋት ከመኖራቸው አንጻር በሙያ ስነምግባርና ኃላፊነት በተሞላበት ግዴታቸውን መፈጸም ካልቻሉ የዛውን ያክል ለሙስና እና ለብልሹ አሰራር የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡  በተለይ የሀሰት ዜና፣ ግነት፣የተወሰነ አካልን ለማስደሰት የሚሰራ ዜና ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ፡፡ ሰለዚህ በእውነት ላይ የተመሰረተ ፣ነጻና ገለልተኛ መረጃ በማቅረብ ህ/ሰቡ ለጸረ ሙስና ትግሉ እንዲነሳሳ የማድረግ ሥራ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • 43.  በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ ከ46 ያለነሱ ዩንቨርሲቲዎች ይገኛሉ፡፡ ይህ መልካም እድል ነው ፡፡  በመሆኑም በተለያየ ሙያ ተሰማርተው ሀገራቸውን የሚያገለግሉ ምሁራን ከፍተኛ ሀገራዊ ሀላፊነት ያለባቸው ከመሆኑ አንጻር ራሳቸው በስነ ምግባር አርዓያ መሆንና የተለያዩ የሥነምግባርና የጸረሙስና ጹሁፍ በማዘጋጀት ህበረተሰቡን ማንቃት ፣ማዎያየትና ወደ መፍትሄ መውሰድ ፣ ሳይማር ያስተማራቸውን ወገናቸውን ከድህነት እንዲወጣና የተሻለ ሀገር እንዲኖር ተግተው መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • 44.  አሁን ባለው ሁኔታ በዩንቭርሲቲ አካባቢ ከስነ ምግባር ጉድለት አንጻር በርካታ ችግሮች ይስተዋላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ለትውልድ ጠንቅ ከመሆኑ በተጨማሪ ምርታማ የሚሆነውን ኃይል ለትልቅ ችግር ይዳርጋል፡፡  ስለዚህ አሰራራቸውን በማዘምን፣ የመምህራንና ተማሪዎች ስነ-ምግባር ግንባታና ኮድ በማዘጋጀት ፣የተለያዩ የጸረ ሙስና ውይይት ወይም ፓናል በማዘጋጀት ለጸረ ሙስና ትግሉ በከፍተኛ ኃላፊነት መስራት አለባቸው፡፡
  • 45.  የሙያ ማህበራት የየራሳቸው ዓላማና ግብ ያላቸው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በሚያከናውኑት ተግባር ስነ-ምግባርን ተላብሰው መስራት ይጠብቅባቸዋል፡፡  ሙያ ማህበራት አባሎቻቸው በስነ-ምግባር ኮድ እንዲሰሩ በማንቃት፣ የተሰጣቸውን ኃላፊነትና ሙያው በሚፈቅደው ስነምግባር መከወን፣ ከኢስነምግባራዊ ድርጊት በመራቅና በመጸየፍ መከወን፣ የሙያ ክብርን ማስጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 46.  ህብረተሰቡ ተገቢውን እና ህጋዊ መብትና ግዴታውን በጸረ ሙስና ትግሉ እንዲወጣ ማንቃትና ማደራጅ አለባቸው፣  በአገኙት መድርክ ሁሉ የመንግሰት አካላት ህግና ህግን ተሞርክዘው ህዝብ እንዲያገለግሉ መጮህ አለባቸው፣  ሙስና እና ብልሽ አሰራርን በሀገርና በአለም አቀፍ መድረኮች ሁሉ መኮነን እና ማጋለጥና ማውገዝ አለባቸው፣  በተደራጀ ሁኔታ የጸረ ሙስና ትግል ማድረግ ይኖርባቸዋል፣  የአቅም ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ይኖርባቸዋል ይኖርባቸዋል ፣  የጸረ ሙስና ትግሉን ለማሳካት ግንባር ቀደም ሚና ከመጫዎት ባሻገር በፋይናንስ አጋዥ መሆን አለባቸው፡፡
  • 47.  በአጋርነትና በከፍተኛ ትብብር መስራት፣  የአሰራር ስርዓት ጥናትና ምክር አገልግሎት መተግበር፣  በተማት የተቀናጀ የሙስና መከላከል ስትራቴጅ ሥራ ተግባራዊ እንዲደረግ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይጠበቅበታል፣  በየመ/ቤቱ በተለይም በትላልቅ ፕሮጀክቶችና አገልግሎት ሰጭዎች የአሰራር ሥርዓት ጥናቶችን በማካሄድ የሚገኙ የአሰራር ክፍተቶችእንዲሸፈኑ ለየተቋሙ የምክር አገልግሎት በመስጠት የመደገፍ ስራ ይሰራል፡፡
  • 48.  የአሰራር ስርዓትን በየጊዜዉ እየፈተሹ የማሻሻል ጉዳይ የኮምሽኑ ተልዕኮ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ተቋም የግልም ሆነ የመንግስት ተቋሙን አሰራር እየፈተሸ አገልግሎት አሰጣጡን ማሻሻያና በጋራ ተግባራዊ ማደረግ ይጠበቅበታል፡፡  እንደሚታወቀዉ ኮሚሽኑ አንዱ ዋናዉ ተግባሩ የማስተባበርና የማቀናጀት ስራዉ ነዉ ፡፡ የዓለም ዐቀፍ የፀረ ሙስና ህብረት ፎካል ሁኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በስነ ምግባር ግንባታ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማትና የፀረ-ሙስና ተፋላሚዎችን ሁሉ በማሰተባበር መስራት ይጠበቅበታል፡፡
  • 49.  በትምህርት ቤቶች ዙሪያ የላቀ ትኩረት በመስጠት ልዩ ልዩ የፀረ ሙስና ንቅናቄዎችና የስነ ምግባር ክበባት በማደራጀት የስነ ምግባር ግንባታዉንና የፀረ ሙስና ትግሉን ለማጠናከር ጥረት ማደረግ አለበት፡፡  የባለስልጣናትና በህግ ግዴታ የተጣለባቸውን ሀብት መመዝገብ፣ መተንተንና ማረጋገጥ መስራት ይጠበቅበታል፣  የምዝገባዉ ዋና ዓላማ የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ሀብታቸዉ ከሙስና ወጭ የተገኘ ምንጩ የሚታወቅ መሆኑን ፤ ምንጩ የማይታወቅ ሀብት መያዝ የሚያስጠይቅና ሊያስወርስ እንደሚችል ለማስጠንቀቅና በንጽህና እንዲያገለግሉ ለማድረግ ነው፡፡
  • 50.  ማንኛወም ነጋዴ ወይም ኢንቨስተር ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆነው ዘላቂ ሰላምና አሰተማማኝ አሰራር ስርዓት ሲኖር ነው፡፡ የንግድ ስርዓት ትክክለኛ የመጫዎቻ ሜዳ /level playing field / ከሌለ በአንድም በሌላ ጊዜም ዋጋ መክፍል አይቀርም፡፡  የንግድ ውድድር ጤናማ እና ስነምግባር የተላበሰ ከሆነ ትክክለኛ የንግድ ስርዓት መከተል ይቻላል፡፡ ከዚህ ውጭ በህገወጥና በአsራጭ ለመክበር የሚደረግ እንቅስቃሴ በሀገርና ህዝብ ጉዳት ማድረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ በራስ ላይም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ “Dirty money brings you up fast and brings you down fast”
  • 51.  ስለዚህ የንግዱ ማህበረሰብ ስነ-ምግባር የተላበሰ የንግድና ኢንቨስትመንት/ethical business principles/ ስራ መስራት ይጠበቅበታል፣  በንግድ ፈቃድ ፣ግብርና ታክስ፣ ማህበረሰብ አገልግሎትና ተጠያቂነት ፣አካባቢ ጥበቃን ሃላፊነትን በመወጣት እና ከህገወጥ ገንዘብ እና ማዕድን ዘውውርና የመሳሳሉት ህገ-ወጥ ስራዎች ርቆ መስራት አለበት፡፡  የንግዱ ህ/ሰብ በሚሰጠው የንግድ አቅርቦትና አገልግሎት ነጻ ውድድርን በማይገድብና ከሙስና በጸዳ መልኩ መስራት ይጠበቅበታል፤
  • 52.  የንግዱ ማ/ሰብ ሙስና እና ብልሹ አሰራር ዋጋ እንደሚያሰከፍል አውቆ ማንኛወንም የሙስና ወንጀሎች በማጋለጥ ፣በመቆምና በመካላከል ከህግ አስከባሪ አካላት ጋር ብትብብር እና በቅንጅት መስራት ይኖርባቸዋል፡፡  ውድድርን የሚገድብና ሀገርና ህዘብን የሚጎዳ ህገወጥ ንግድ ሲካሄድ ዝም ማለት የለበትም፡፡
  • 53. 1.ለህግ ተገዥ የሆነ ማህበር ሰብ እንዲፈጠር የመከላኪያ አመራሮች እና አባላት አርአያ ሆነው እንዲገኙ ዘወትር ጥረት ማድረግ  ከአለባበስ ጀምሮ የተሰጠውን ሓላፊነት በተማላ ስነ ምግባር መፈፀም፤  በአስቸጋሪ ወቅት ቢሆን እንካ የመከላኪያ ክብር እና ስም ከሚያጠፉ ተግባራት መቆጠብ / መራቅ  በማንኛውም ጊዜ የመከላኪያ ሰነ - ምግባር መጠበቅ / አለመዘንጋት  የመላኪያ አመራሮች ሓላፊነት ህዝብ እና አገር ማገልግል መሆኑን አውቀው ሁል ጊዜ ለህዝብ ጥቅም መሰራት እና የህዝብ ጥቅም ከሚሸረሽሩ እንደ ሙስና እና ሌሎች ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሞች መስራት ፤  የፖሊስ የሙያ ስነ- ምግባር ( professional - Ethics ) እንዲጎለብት በልዩ ሁኔታ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ፤  ከህግ ይልቅ ለህሊናው ፤ ለህዝቡ እና ለአገሩ የሚጨነቅ የመከላኪያ አመራር መገንባት አለብን ፤
  • 54. 2.የተቀሙ ሰልጣን ፤ ሀብት እና በጀት ለተገቢውን ዓላማ መዋሉን ሁል ጊዜ ማረጋገጥ ፡-  የመከላኪያ ሚኒስቴር የህግ አሰከባሪ ተብለው ከሚወሱ ተቀማት እንዱ ነው ፡፡ በዚህ መሰረት ለስራው የሚያስፈለግው የተሰጠው  ከፍተኛ ስልጣን  ከፍተኛ የሰው ሀይል  ከፍተኛ እና ውስብስብ አደረጃጃት እንዲሁም  ከፍተኛ በጀት የሚመደብለት ተቀም በመሆኑ  እነዚህን ከግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ ተቀም ሊፈጠሩ የሚችሉ ትንሽ የስነ- ምግባር ጉድለቶች በህግ ማስከበር ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ከመሆኑ ባሸገር በአገር ጉዳይ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት በመሆኑ ቢዘህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል ፡፡
  • 55. 3.የግንዛቤ ፈጠራና የአስተምህሮት ስራዎችን ማጠናከር  የሰራዊቱ የሙያ ሰነ-ምግባር እና የሚመራባቸው የሰነ ምግባር መርሆዎች ቀጣይነት ባለው እና ሁሉም አበላት ( ከሚኒስትሩ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ምሽግ ላይ ከሰፈረ ወታደር ) ግንዛቤ መሰጠት ፤ ለዚህ የሚያግዝ ፕሮግራም መንደፍ እና ማነቃቃት ያስፈልጋል ፡- ቢዘህ መሰረት  የአሰልጣኞች ስልጠና የመስጠት  የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች  የፓናል ውይይቶች  የጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ  የበጎ ተግባራት ስራዎች የሚደግፍ ስራ መስራት ያስፈልጋል  በተመረጡ ርዕሶች የፓናል ውይይቶች ማካሄድ  የስራ ፈጠራ የሚያግዙ የተለያዩ ሞጁሎችን በማዘጋጀት የአባሉን የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎች ማጠናከር ያስፈልጋል ፤
  • 56. 4.ለሙስና ተጋላጭ የሆኑ የስራ ክፍሎች በመለየት ትኩረት ሰጥቶ መስራት ሀ/ የግዥ ፤ፋይናንስ ፤ የግንባታ እና ጥገና ሰርዓት ከሙስና የፀዳ ማድረግ  የሰራዊቱ ትጥቅ፣ አልባሳት እና የሰራዊቱ የስራ መገልገያዎች  የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና የመድሃኒቶች ግዥ ሂደትና ጥራታቸው  በተቋሙ ባሉ በሁሉም የስራ ዘርፎች ልዩ ልዩ የመከላኪያ አገልግሎቶችን በመስጠት የሚገኝ ገቢ አሰራሩን እና የቁጥጥር ስርዓት መዳሰስ ፤  የጥገና እና የነዳጅ አስተዳደር ሰርዓት ዘመናዊ የቁጥጥር እና የክትትል ስርዓት የሚከተል መሆኑን ማረጋገጥ ፤  በተቀሙ የሚገነቡ ህንፃዎች ፤ፕሮጀክቶች በተቀመጠው ጊዜ ፤ ጥራት እና ደረጃዎች መገንባታቸውን መከታተል እና የሚያከራያቸው ህንፃዎች ህግና ሰርዓት የተከተሉ መሆናቸውን የማረጋገጥ ፤
  • 57. ለ/የተቀናጀ የሙስና መካለከል ስትራተጂ መተገበር የሄን የሚያግዝ የተማላ አደረጃጀት ማጠናከር  የተቀማት የተቀናጀ የሙስና መከላከል ስትራተጂ እቅድ ቀደም ብሎ የተዘጋጀ እና የሄን የሚያስፈፅም ካውንስል የተቀቀመ ቢሆንም በበላይ ሓላፊ ያልፀደቀ ወደ ተግባር ያልተገባ በመሆኑ የሄን በአሰቸካይ መፍትሔ መስጠት አለበት ፤  የሚኒስቴር መስርያቤቱ የስነ ምግባር መከታተያ ክፍል ቀደም ሲል የተሻለ አደረጃጀት እና እንቅስቃሴ የነበረው ቢሆንም አሁን ግን ወደ ቡሃላ መቅረት ሁኔታ ስላለ የሄን በደንብ ማጠናከር እንደሚገባ ፤  አስከ ታች የተዘረጋው የስነ - ምግባር መኮነኖች አደረጃጀት የተማላ እና በጂኤጂው መሰረት መሰፈርቱን የሚያማሉ እና ዓቅም ያላቸው የስነ ምግባር መኮነኖች ( ከተቻለ ከሰራዊቱ ውስጥ ) ምደባ ማካሄድ ፤  የክፍሉ አደረጃጃት በተሻለ ጥማጥቅም ፤ የተማላ ፋሲሊቲ ፤ ራሱ የቻለ ቢሮ ፤ በጀት ፤ ተጠሪነት እና ለስራው የሚያስፈልግ ተሽከርካሪ በመመደብ ማጠናከር እና አርአያ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ፡፡፡