SlideShare a Scribd company logo
1 of 93
የትምህርቱ መግልጫ፡-
ይህ ትምህርት በሉቋ 2፣52 ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ
ሲሆን ክርስቲያናዊ አስተምህሮ መንፈሳዊ፣ አካላዊ፣
ማሕበራዊና ስነአእምሮአዊ ዕድገትን ማዕከል ያደረገ እንደሆነ
በስፋት የሚያቀርብ ትምህርት ነው፡፡ ትምህርቱ አራት
መሠረታዊ የሆኑ ክፍሎች ሲኖሩት እነርሱም ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ ባሕሪያት፣ በክርስቲያናዊ አስተምህሮት ውስጥ
የመማር ማስተማር ሂደት፣ የክርስቲያናዊ አስተምህሮ
ዘይቤዎችና በክርስቲያናዊ አስተምህሮ ውስጥ የቤተክርስቲያን
ድርሻ የሚሉ ይገኙበታል፡፡
ክርስቲያናዊ የማስተማር ዘዴ
• ክርስቶስን እንደ ጠቢብ አስተማሪ መመልከትና በማስተማር
ሂደት ውስጥ የእሱን መሰረታዊ የማስተማር ፈለግ መከተል
• እንደ ክርስቲያን አስተማሪ ኃላፊነትን ማወቅ
• ተማሪን በሚገባ ተረድቶ ፍላጎትን ግብ እንዲመታ አቅጣጫ
ማስያዝ
• የትምህርት አገልግሎት አካባቢ ያሉ እድሎችን በመቃኘት
የክርስቶስን ተልዕኮ መፈፀም
• ተማሪዊ ሁለንተናዊ ዕድገት እንዲኖረው ተገቢውን
መመሪያ ማለትም ማቀድ፣ መዘጋጀትና ማስተማርን
በተገቢው መንገድ እንዲወጡ ማድረግ
በትምህርት ዓለም የመርጃ መሳሪዎችን፣ የማስተማሪያ መንገዶችንና
የተግባቦት መንገዶችን መለየትና መጠቀም ማስቻል
ተማሪን በየደረጃው ወደሚማርበት ሁኔታ መምራት
ቤትን፣ ትምህርት ቤትን፣ አካባቢንና አለምን እንደ አውታር በመጠቀም ተማሪን
ለመረዳትና ፍላጎትን ለማወቅ አዲስ እውነትን ለማብራራትና ለመተግበር፣
የዝንባሌ ለውጥ ለማምጣት ማስቻል፡፡
የተማሪን እድገት ለመመዝን፣ የማስተማር ዘዴን ለማዳበር፣ ግብንና መመሪያን
እንደ ክርስቲያን መምህር እንደሚገባ ለመተግበር ማስቻል ናቸው፡፡
1.1. ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ትርጉም
የተገለጠውን ክርስቲያናዊ ቤተሠባዊነት ማዕከልን እውቅና መስጠት
የመፅሐፍን መካለለኛ መገለጥን ማረጋገጥ
የክርስቶስን መሪነት፣ አማካሪነትና የአስተማሪነት ምሳሌ መከተል
የመንፈስ ቅዱስ የማይተካ ሚናን እንደገና ማነቃቃት
ሚዛናዊ የሆነ ወንጌል ስርጭት በማድረግና በማስተማር ለታላቁ ተልዕኮ ምላሽ መስጠት
ደቀመዝሙር ለማፍራት ትክክለኛ
ክፍል አንድ
ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ባህሪያት
1.2. የክርስቲያናዊ
አስተምህሮ መፅሐፍ
ቅዱሳዊ መሠረት
• መፅሐፍ ቅዱስን፣ እምነትን፣
የቤተክርስቲያን አዋጅን ከአንድ ትውልድ
ወደ ቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ
እጅጉን ጠቃሚ ሆኖ ታይቷል፡፡ (የሐዋ 2÷
42 2ጢሞ 3÷16 ኤፌ 6÷4 ሮሜ 2÷18
1ኛቆሮ 14÷19 4÷14 1ኛተሰሎ 5÷11
መዝ 78÷70 ዘዳ 6÷ 4-9 ምሳ 4÷13)
1.3. ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ታሪካዊ ዳራ
1.3.1.የሂብሩ እና ግሪክ ታሪካዊ ዳራ
• ሂብሩ ዓላማ የነበረው ህዝቡን ስለእምነታቸው፣ ስለህጉና ነቢያት
እንዲሁም ስለ ባህላቸው ማሰልጠን ነበር፡፡ (2ኛ ዜና 17÷7-8)
• የግሪክ ማስተማር አላማ ግን ሰውን ሞገሳምና ደስ የሚል፣ ስለራሱ እንዴት
የተማረ ሠው ሊሆን እንደሚችል እንዲያስብ በሞራልና ስነ-ምግባር የተገነባ
እንዲሆነ ማድረግ
1.3.2ትምህርት በቀደምት ቤተ-ክርስቲያን
• ዓላማ የነበረው ከጌታና ሐዋርያት የተቀበሉትን ትምህርት በመጠበቅ
ለሌሎች ማስተላለፍ
1.4.
ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ
ባህሪያትን
ማሳደግ
ሀ. የመርሃ
ግብር
አቅጣጫን
በመጠበቅ
ለ. የመርሃ
ግብር ቅርፅ
ሐ. የመርሃ
ግብር ዓላማ
1.4.1. ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ ባህሪን
ማሳደግ ጥቅሙ
• አቅጣጫ ይሠጠናል፡-
• መገምገሚያ ዘዴ ያሳያል፡-
1.4.2. ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ የባህሪና
ትርጉም ጥናት ማካሄድ
ግልፅነት፡- አንዱ ለአንዱ
ሊያገለግል ስለማይችል
ለማስታወስ ቀላል፡-
መምከር፣ ማነፅ፣ መመስከር
ቅደም ተከተል፡- የሀብት
ገደብ ስላለ ነገሮችን በተራ
ለማድረግ ይረዳል
1.4.3. ሁለንተናዊ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ሊያሟላቸው
የሚገቡ እውነቶች
ልኬት /ስፍረት/ አቅጣጫ መንገድ ውጤት
ማስታወቅ ከውጭ ወደ
ውስጥ
በቡድንና በነጠላ
በማስተማር፣ በንባብ
ለአገልግሎት በመዘጋጀት
እውነት
መስማማት ከውጭ ወደ
ውስጥ
ምሣሌነት፣ ተጠያቂነት
ግንኙነት፣ ስነ-ስርዓት
ማህበራዊነት
Practice
(የየእለት
ተግባር)
ልውጠት
መለወጥ
ከውስጥ
ወደውጭ
ቡድን መሪነት ውዳሴና
አምልኮ ፣መንፈሳዊ ስነ-
ስርዓት፣ ፀሎት ፣ ሌላውን
ህዝብ መርዳት፣ ራስን
መሆን መምከር
ለውጥ መቀየር
ክፍል ሁለት
በክርስቲያናዊ አስተምህሮ ውስጥ የመማር ማስተማር
ሂደት
2. ተማሪና አስተማሪ
2.1. ጠቢቡ
አስተማሪና እኛ
• በመማር ማስተማር ውስጥ
ዋና አካል ናቸው ተብለው
ከሚጠቀሱት ውስጥ
• ተማሪው
• አስተማሪውና
• የትምህርቱ ሃሣብ ነው፡፡
2.1.1. የጠቢቡ አስተማሪ ባህሪያት
መልካም ትጉህ /መምህር/
ፍቅር ተማሪውን ይወድ ነበር
እውቀት ተማሪውን፣ትምህርቱንና
የማስተማሪያን ዘዴ ያውቅ ነበር
ተግባር ያስተማረውን ይኖር ነበር
2.1.1.2.
እውቀት
ሀ. ተማሪን
ማወቅ
ለ.
የሚያስተምረውን
ማወቅ
ሐ. እንዴት
እንደሚያስተምር
ማወቅ
እንዴት
እንደሚያስተምር
ማወቅ
መምራት
ማካፈል
መቆጣጠር
ማቀድ
መንከባከብ
ሐ. ጌታ
ለ. ሌሎች
ሀ. ቤተሠብ
2.2.1. የአካባቢ እድገት
2.2. ለእድገት መስራት
ትምህርት አራት
• አካላዊ
• በስነ አእምሮ
• በማሕበራዊ
• በመንፈሣዊ
2.2.2. የአስተማሪ
አስተዋፅኦ
ትምህርት
አምስት
2.3. ተማሪው
• አካላዊ
• በስነ አእምሮ
• በማሕበራዊ
• በመንፈሣዊ
2.3.1. ለፍላጐት
እውቅና መስጠት
• ከትምህርት በፊት 0-3
• የመጀመሪያ ትምህርት 4-9
• የመጀመሪያ ሁለተኛ ዳረጃ
ትምህርት 10-14
• ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 15-
18
• የአዋቂ ትምህርት ከ 18
ዓመት በላይ
2.3.2. ባህሪን
መለየት
ትምህርት ስድስት
2.4. በማስተማር ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ድርሻ
2.4. የመንፈስ ቅዱስ ሚና
መንፈስ
ቅዱስ
አስተማሪ ተማሪ
2.4.1.1.መፅሐፍ
ቅዱሣዊው
እውነት
ግላዊ ትብብር (መሠጠት)፤- 1ኛ ጢሞ 4÷13
2ኛ ጢሞ 2÷2 ቲቶ 1÷9 ማቲ 7÷24 ዕብ 5÷12
ግላዊ መሠራት ፡- 2ኛጢሞ 3÷16÷17
ሐ. ግላዊ ግንኙነት መቆጣጠር ይፈልጋል፡፡
(ኤፌ 1÷20-23)
2.4.2. የመንፈስ
ቅዱስ ኃላፊነት
ሀ. እውነት በአማኝ ህይወት
መግለጥና መተግበር ዮሐ 14÷17÷፤
15÷26
የቃሉን እውነት ማብራት ዮሐ
17÷17
ክርስቶስን ማዕከል ማድረግ
ዮሐ14÷6
እውነትን ከግል ህይወት ጋር
ማዛመድ ኤፌ 1÷17
መውቀስና ማሳመን ዮሃ 16÷7-11
1ኛቆሮ 2÷14
በአማኝ ውስጥ ማደር ዮሐ 14÷16 -
17
ማጥመቅ ሮሜ 6÷1-4 1ኛቆሮ
12÷12-13
መሙላት ኤፌ 5÷18 ሮሜ 6÷12 -
14
2.4.3.
የማስተማር
እውነታዎቹ
• እውነትን ማስተላለፍ
• እውነትን መጠበቅ
• ሰዎችን በእውነት
መኮትኮት
2.4.4.
የመንፈስ
ቅዱስ የስራ
ውጤት
መንፈሳዊነትን
እድገት
ብስለት
ውጤታማ
አገልግሎት
ትምህርት
ሰባት
2.5 ስራን
መገንዘብ
2.5.1.
ዓላማን
መረዳት
2.5.1.1.
አእምሮን
ማንቃት
ጥያቄ
በመጠየቅ
እራሣቸውን
እንዲጠይቁ
ማበረታታት
እንዴት
እንደሚጠይቁ
ማስተማር
2.5.1.2. የመማር ሂደትን መምራት
• ግልፅ የሆነ ዓላማ ማስቀመጥ
• ግቡ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ማድረግ
• ከዓላማ ጋር የሚሄድ እንቅስቃሴ ማድረግ
• ለፍላጎት ፣ ለእድሜ ፣ ለችሎታ፣ ተስማሚ
ማድረግ
• እንቅስቃሴውን አስደሣች ማድረግ
2.5.2.
ኃላፊነትን
መገንዘብ
እንዲማሩ
ማበረታታት
ለትግበራ
መርዳት
ትምህርት
ስምንት
የመማሪያ
ዘይቤን
መገንዘብ
2.6.1.
የመማሪያ
ዘይቤዎች
2.6.1.1. ምናባዊ የመማሪያ
ዘዴ
አብሮ መስራትን የሚወዱ
በግንኙነት የበለጠ የሚማሩ
በመስማማትና ማካፈል የሚማሩ
ትንሽ ነገር ላይ ሣይሆን ትልቁን ስዕል ትኩረት
የሚያደርጉ
ትምህርት ሲቀርብ በሁሉ አቅጣጫ ማየት የሚችሉ
በማየትና በሚሠማቸው ነገር የሚማሩ
2.6.1.2. ትንተናዊ የመማሪያ ዘይቤ
በመመልከትና በማዳመጥ የሚማሩ
የመምህሩ ሚና የመጀመሪያ መረጃ ሠጪ እነሱ ደግሞ
ገምጋሚ እንደሆኑ የሚያስቡ
ትውፊታዊ በሆነ መንገድ የሚማሩ
ራሣቸውን እንደ ምርጥ ተማሪ የሚቆጥሩ
ስልታዊ አቅድ አውጪና ስህተት የለሽነትን ዓላማ
የሚያደርጉ
ትክክለኛ መልሶችንና የመጨረሻ ውጤትን የሚጠብቁ
ውሳኔ ላይ ለመድረስ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ሁሉ
ማግኘት የሚፈልጉ
በተጨባጭ እና በእውነታዎች ላይ ብቻ የሚያምኑ
በአብዛኛው ጎበዝ ተብለው የሚፈረጁ ናቸው፡፡
2.6.1.4.በ
ተፈጥሮ
ቸር
እውቀት
የመማሪ
ያ ዘይቤ
ምክንያታ
ዊ
መሆናቸ
ውን
ለማወቅ
ሐሣቦችን
እያነሡ
መጨዋወ
ት ደስ
የሚላቸው
ፅንሠ
ሃሳብን
በእውነተኛ
አለም
መፈተን
የሚወዱ
የተማሩት
ን
ለመተግበ
ር ስራው
ተጠናቆ
ማግኘትን
የሚወዱ
ችግሮችን
ለመተንተ
ንና
ለመፍታት
ለሚችሉ
ሠዎች
የገዛ
ራሳቸውን
ሃሣብ
በመጠቀ
ም
ድጋፋቸው
ን
የሚሠጡ
2.6.1.4. በታታሪነት
የመማሪያ ዘይቤ
ተግባርን እንደ አንድ
የመማር ዘዴ
የሚወዱ
ውጥን ፕሮጀክቶችን
ወደ ውስጥ
ከማስገባት ይልቅ
አዲስ አቅጣጫ
የሚፈጥሩ
መስመሮችን
የሚከተሉ፣
አማራጮችን
ለይተው የሚያውቁ
አዲስ ሃሳብን ለማምጣት
አደጋን ለመጋፈጥ
የማይፈሩ ውሳኔን
መለወጥ በሚያስፈልጉ
ሁኔታዎች ማለፍን
የማይፈሩ በዚህም የአዲስ
ሃሳብ ባለቤት መሆናሃቸው
እንዲታወቅ የሚፈልጉ እና
የሳቅ ሠዎች ናቸው፡፡
2.6.2. የመማሪያ ዘይቤ ጥቅሙ
• አእምሮ በተገቢው መንገድ እንደሚሰራ ለማወቅ
• ተማሪው እንዲነሣሣ ለማድረግ
• ተማሪው በንቃት እንዲሣተፍ ለማድረግ
• ፈጣን ተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል
• የተሻለና የውጤት መንገድን እንዲከተሉ ለማድረግ
• ተማሪን በተሻለ መልኩ እንዲማር ለመርዳት
• ህብረት ውስጥ ከሌሎች ጋር ተገቢ የሆነ ተዛምዶ እንዲያደርጉ ለማስቻል
• ከእግዚአብሔር የተሠጣቸው የተፈጥሮ ችሎታ እንደሆነ እዲገነዘቡና
እንዲጠቀሙበት ለማድረግ
• ስኬታማነትን ለማግኘት እድሉን እንዲመርጡ ለማስቻል፡፡
2.6.3. የመማሪያ ደረጃዎች
የእውቀት ደረጃ
መረዳት /ማስተዋል/
ትግበራ
ትንተና
ማዛመድ
/ማዋሃድ/
ግምገ
ማ
2.6.4. የመማሪያ
ስርጥ /እዝ
መስማት
ማየት
መናገር
ማድረግ
የመማር ሂደት ላይ
ተፅኖ የሚያርጉ ነገሮች
ውስጣዊ
ተፅኖ፡-
ውጫዊ
ተፅኖ፡-
2.6.6.
ክላሣና
ልምምድ
ለማስታወስ
የተማረውን
ትምህርት
ትክክለኛነት
ለማረጋገጥ
የትምህርቱን
ዋና ነጥብ
ለመያዝ
የሚቀጥለው
ን ትምህርት
ቀላል
ለማድረግ
እውቀትን
ለማያያዝ
የመማር
ሂደትን ወደ
ከፍተኛ
ደረጃ
ለማሣደግ
ትምህርት ዘጠኝ
2.7.የግንኙነት
ዘይቤዎችን መገንዘብ
2.7.1. ቋንቋ
የራሣቸውን
ሃሣብ ለመግለፅ
የሚፈልጉትን ለማድረግ
2.7.1.1. የቋንቋ ባህሪያት
የድምፅ ቃና
• ከፍ ዝቅ በማድረግ
የፊት ገፅታ
• ደስተኛ ወይም ሀዘንተኛ መረበሽን ፊት ላይ በሚታይ ገፅታ
የሠውነት እንቅስቃሴ
• ትከሻ ፣ ክንድን፣ እጅን በማንቀሣቀስ
የሠውነት አቋም
• ከቦታ ቦታ በመንቀሣቀስ በመቅረብ በመራቅ
2.7.1.2.
የግንኙነት
ሂደቶች
መልክት አቅራቢ
- ቋንቋን ወደ
ፊደል መቀየር
መልክት ተቀባይ
- የተፃፈውን
ትርጉም መፈለግ
2.7.1.3.
ለግንኙነት
ቋንቋን
መምረጥ
ቋንቋ
መልእክትን
ለማቅረብ፡-
ቋንቋን
ለማነቃቂያ፡-
ቋንቋ መረጃን
በአግባቡ
ለመለዋወጥ፡-
christianeducationanoverviewjan312015-150131081842-conversion-gate01 (1).pptx

More Related Content

More from PetrosGeset

More from PetrosGeset (10)

PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
 
Missional Leader By Aychiluhm Final.pptx
Missional Leader By Aychiluhm  Final.pptxMissional Leader By Aychiluhm  Final.pptx
Missional Leader By Aychiluhm Final.pptx
 
English vocabulary to kindergarten students
English vocabulary to kindergarten studentsEnglish vocabulary to kindergarten students
English vocabulary to kindergarten students
 
leadership types and There character in the xhurch
leadership types and There character in the xhurchleadership types and There character in the xhurch
leadership types and There character in the xhurch
 
it is about how increasing student access
it is about how increasing student accessit is about how increasing student access
it is about how increasing student access
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
 
Christology.pptx
Christology.pptxChristology.pptx
Christology.pptx
 
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC churchfundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
 
fundraising Presentation 1.pptx
fundraising Presentation 1.pptxfundraising Presentation 1.pptx