SlideShare a Scribd company logo
1 of 22
ማሰልጠኛ ተቋም እንኳን ደህና
መጣችሁ
የማሽከርከር ስልት ክፍል 7
በአሽከርካሪው አቅም ተሽከርካሪን በመፈተሽ ለጉዞ
ዝግጁ ማድረግ እንዲሁም ተሽከርካሪውን
መንከባከብ::
•ተማሪዎች ወደ ጋቢና ከመግባታቸው በፊት
የሚከተሉትን ቅድመ ፍተሻዎችን በመፈተሽ
ተሽከርካሪውን ለጉዞ ዝግጁ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
1 .የተሽከርካሪ ውጫዊ አካል (ቦዲ) ቅድመ
ፍተሻ
የተሽከርካሪ ሰሌዳ(ታርጋ) የፊቱንም የሃላውንም
ተመሳሳይ መሆኑን ማረገገጥ ።
ሶስተኛ ወገን ወይም የመድህን ሰርተፍኬት የጊዜውን
የለጠፈ መሆኑን ማረጋገጥ ።
አመታዊ ተሽከርካሪ ምርመራ (ቦሎ) የጊዜውን የለጠፈ
መሆኑን ማረጋገጥ።
የተሽከርካሪ አካል (ቦዲ) ከግጭት ከደም ንክኪ ነፃ
መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
የፊት መስታወት፤ የኃላመስታወት፤የጎን
2.የተሽከርካሪ ኢንጅን (ሞተር) ከመነሳቱ በፊት
ተሽከርካሪያችንን ምቹ የተስተካከለ ቦታ ላይ በማቆም
ዘይቶችን መመልከት፡፡
የኢንጅን(ሞተር)ዘይት፦መጠኑን፤መወፈሩን
መቅጠኑን፤መቆሸሹን፤በተዘጋጀው አመልካች ወይም ናሙና
መውሰጃ ዘንግ(ዲፒስቴክ) መመልከት።
የፍሬን እና ፍሪስዮን ዘይት መጠኑን ማየት፡፡
የመሪ ዘይት መጠኑን ማየት፡፡
የአውቶማቲክጊርቦክስ(ካምቢዮ)፤ዘይት መጠኑን ማየት፡፡
የዲፈረሻል ዘይት መጠኑን ማየት ፡፡
ቤልት ወይም (ችንጋ) መላላቱ እና መጥበቁን ማረጋገጥ።
በተሽከርካሪው ላይ ያሉትን ሁሉንም ጎማዎች እና ጎማ ብሎኖች
እስኮርቱን ጨምሮ ቼክ መድረግ።
በተሽከርካሪው ላይ ያሉ የፍሳሽ አይነቶችን መለየት።
የዘይት ፍሳሽ
የውሀ ፍሳሽ
የነዳጅ ፍሳሽ
የንፋስ ፍሳሽ በድምፅ የሚለይ
ባትሪ ላይ የምናያቸው
ባትሪው ሳይጠብቅ ሳይላላ መታሰሩን ማረጋገጥ።
የባትሪ ፖሉ(ተርሚናሎች)እሳት እንዳያስነሱ የተሸፈኑ መሆናቸውን
ማረጋገጥ።
የባትሪ ውሀና የአሲድ ቅልቅል በትክክል መጠን ላይ መሆኑን
ማረጋገጥ።
የባትሪ ተርሚናሎች ላይ ዝገት(ሻጋታ) እንዳይኖር ማፅዳት።
የባትሪ ክዳን ላይ ያሉ ቀዳዳዎች(ፊንሶች) በቆሻሻ አለመደፈናቸውን
መረጋገጥ።
የባትሪ ተርሚናል ፖዘቲቩ/+/ ወፍራም ነጋቲቩ/-/ ቀጭን መሆኑን
መለየት።
ባትሪ ሲታሰር መጀመርያ ፖዘቲቩን ቀጥሎ ኔጋቲቩን መሆን
አለበት።
ባትሪ ሲፈታ መጀመርያ ኔጌቲቭ ቀጥሎ ፖዘቲቭ መሆን አለበት።
 በአሽከርካሪዎች በቀላሉ በቃል ሊያዝ የሚያስችል የቅድመ
ፍተሻ ዝርዝር BLOWAF /ብሎዋፍ/
B –Battery /ባትሪ/
L – Light /መብረት/
O – Oil /ዘይት/
W – Water /ውሀ-ኩላንት/
A – Air /ንፋስ/
F – Fuel /ነዳጅ/
3.የተሽከርካሪ ኢንጅን (ሞተር) ከተነሳ በሀላ
ኢንጅን(ሞተር)•
እየሰራ በራዲያተር ውስጥ ያለውን የውሀ(ኩላንት)
መጠን ማስተካከል።
የዠናብ መጥረጊያ፤ጡሩንባ ወይም (ክላክስ) መስራቱን
ማረጋገጥ።
የተሽከርካሪ የመብራት ክፍሎችን መስራታቸውን ማረጋገጥ።
የኋላ ማርሽ መብራት
ፓርኪንግ መብራት
የታርጋ መብራት
የፍሬን መብራት
የተሳፋሪ የውስጥ መብራት
የፊት መብራት አጭር ረጅም መብራት መስራታቸውን ማረጋገጥ
የግራ ና ቀኝ ፍሬቻ መብራት
ሀዛርድ መብራት
የዳሽቦርድ መብራት
ዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ ጠቋሚ መለኪያ(ጌጅ) መሳሪያዎችን
መስራታቸውን ማረጋገጥ እና መከታተል ።
የሙቀት መጠን መለኪያ (ጌጅ)
የነዳጅ መጠን መለኪያ (ጌጅ)
የዘይት ግፊት መጠን መለኪያ (ጌጅ)
የንፋስ መጠን መለኪያ (ጌጅ)
የባትሪ ቮልቴጅ መጠን መለኪያ (ጌጅ)
R.P.M የሞተር ዙር መጠን መለኪያ (ጌጅ)
ኦዶ ሜትር የፍጥነት መጠን መለኪያ (ጌጅ)
ትሪፕኦዶ ሜትር ተሽከርካሪው ከተመረተበት ጀምሮ የሄደበትን
ኪሎ ሜትር የሚጠቁም (ጌጅ)
በዳሽ ቦርድ ላይ የሚገኙ የቅድመ ብልሽት ጠቃሚ /አመልካች/
መብራቶችን መቆጣጠር መከታተል።
4.የተሽከርካሪ በጉዞ ላይ ፍተሻ
ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የምናያቸው
የነዳጅ መስጫ ፔዳል መስራቱን በማንቀሳቀስ መሞከር
በአግባብ የሚሰራ መሆኑን ማረጋገጥ።
የፍሪስዮን ፔዳል በመርገጥ ሁሉም ማርሽ እንደሚገቡ
ማረጋገጥ
1ኛ ማርሽ በማስገባት ተሽከርካሪውን በማንቀሳቀስ
የእግር ፍሬን እንደሚይዝ እና እንደማይዝ ማረጋገጥ ።
ተሽከርካሪውን በዳገት ወይም በቁልቁለት ላይ በማቆም
የእጅ ፍሬን እንደሚይዝ እና እንደማይዝ ማረጋገጥ ።
የሃላ ማርሽ በማስገባት ተሽከርካሪው ወደ ሃላ
እንደሚቀሳቀስ ማረጋገጥ።
መሪውን ወደቀኝ እና ወደግራ በማንቀሳቀስ እንደሚሰራ
ማረጋገጥ።
በመካከለኛ ፍጥነት የተሽከርካሪ የጉዛ ላይ ፍተሻ
ከ2ኛ-3ኛ ማርሽ በመጠቀም የተሽከርካሪውን እያሽከረከሩ የላሉ የተሽከርካሪ
ክፍሎችን በመስማት ለመለየት መሞከር ።
የተሽከርካሪወን የመቆጣጠርያ ክፍሎች የምንላቸውን ፍሬን፤መሪ፤ማርሽ
በመጠቀም የመስራት ብቃታቸውን ማረጋገጥ።
በጉዞ ላይ በሽታ የምንለያቸው ብልሽቶች
የነዳጅ ፍሳሽ
የፍሬን ሸራ መቃጠል
የፍርሲዮን ሸራ መቃጠል
የግሪስ መቅለጥ
የባትሪ ብልሽት/ ኦቨር ቻርጅ/
የኤሌትሪክ መቃጠል የመሳሰሉት
በከፍተኛ ፍጥነት የተሽከርካሪ የጉዞ ላይ ፍተሻ
ተሽከርካሪው እስካለው መጨረሻ ማርሽ ድረስ እያሽከረከርን
የላሉና ድምፅ ያላቸውን የተሽከርካሪውን ክፍሎች በማዳመጥ
/በመስማት/ መለየት መሞከር። ለምሳሌ የእግር ቤሪንግ
ድምፅ፤የመሪ ንቅናቄ/ጆኮ/፤የሞትር ድምፅ
የተሽከርካሪያችንን የመጨረሻ አቅምና የመቆጣጠርያ ክፍሎች
ብቃት መፈተሽ።
የተሽከርካሪውን የሙቀት ሁኔታ ማረጋገጥ።
5 .ከጎዞ በኃላ ፍተሻ
አገልግሎት ከሰጠን በኋላ ተሽከርካሪያችን ስናቆም ኢንጅን(ሞተር)
በሚኒሞ(አይድል) እየሰራ በጉዞ ወቅት የተቋረጡ የላሉ ክፍሎችን
አለመኖሩን ማየት ማረጋገጥ።
በዳሽ ቦርድ ላይ ያለው ጠቋሚ መሳርያ(ጌጅ) የሚሰሩና(ኖርማል) ላይ
መሆናቸውን ማየት።
ፍሳሽ ያላቸውን ክፍሎች መለየት።
እግር ላይ ሙቀት /ግለት/መኖሩን ማረጋገጥ።
የተግባር ስልጠና
•ሰልጣኞች ከስር በተጠቀሱት የአሰለጣጠን መመሪያ መሰረት
ሊሰለጥኑ ይገባል፡፡
1-መኪና ውስጥ አገባብ፡-አቀማመጥ
ሌላተሽከርካሪ አለመኖሩን በማየት በሩን በአግባቡ በመክፈት ወደውስጥ
መግባት፡፡
ወንበር በማስተካከል ሙሉ በሙሉ ወደፊትም ሆነ ወደ ኋላ ሣያዘነብሉ
መቀመጥ፡፡
የግራና የቀኝ የኃላ መመልከቻ መስታወቶችን ማስተካከል፡፡
ቀበቶ/ቤልት/ ማሰር፡፡
2-የኢንጅን አነሣስ ህግ
የእጅ ፍሬን መያዙን ማረጋገጥ፡፡
ማርሽን ዜሮ በማድረግ፡፡
የባትሪ አገናኝ ቁልፍ/ኮርቴሎ/ካድሮ/ ማገናኘት፡፡
በግራ እጅ መሪን 12 ቁጥር መያዝ፡፡
ጠቋሚ/አመልካች/ ሠሌዳዎችን/ዳሽቦርድ/ መመልከት
/መቆጣጠር/፡፡
ቁልፍ በመክፈት ኢንጅን ማስነሣት፡፡
ከጋቢና በመውረድ የማያንጠባጥብና የሚያፈሱ ነገሮችን
መመልከት፡፡
ወደ ጋቢና መመለስ፡፡
በአግባቡ የአሽከርካሪውን በር መዝጋት፡፡
3- ተሽከርካሪን ማንቀሳቀስ /አነሳስ/ ተሽከርካሪን መልሶ
ማቆም
•በፊት መስታወት የፊት ትእይንትን መመልከት/መገዘብ/፡፡
•የግራ እጅ የመሪ 12 ቁጥርን መያዝ፡፡
•በቀኝ እጅ የማርሽ መጨበጫን መያዝ፡፡
•በግራ እግር መዳፍ ፍሪሲዩን መርገጥ፡፡
•ማርሽን በተገቢው መንገድ በመያዝ 1ኛ ማርሽ ማስገባት፡፡
•ፍሬቻ ወደ ግራ ማብራት፡፡
•እስፖኪዮ በመልከት ነዳጅአመጣጥኖ በመስጠት ጉዞን መጀመር፡፡
•እጅን በመመለስ ፍሬቻ ማጥፋት፡፡
•በተገቢው ሁኔታ ማርሽ በመያዝ ማርሽን በየደረጃው እስከ
አምስተኛ መቀያየር፡፡
•ማርሽ ለመቀናነስ ነዳጅ በመተው ፍሬን ማብረድ፡፡
•ወደ አራተኛ መመለስ፡፡
•ነዳጅ በመተው በፍሬን ማብረድ፡፡
•ወደዳር ለመውጣትፍሬቻ ወደ ቀኝ ማብራትና፡፡
•ወደ ሶስተኛ መመለስ፡፡
•ነዳጅ በመተው በፍሬን ማብረድ፡፡
•ወደ ሁለተኛ መመለስ፡፡
•የቀኝ እግርን ወደ ፍሬን የግራ እግርን ፍሪሲዩን በመርገጥ መቆም፡፡
•ማርሽ ዜሮ ማድረግ፡፡
•የእጅ ፍሬን መያዝ፡፡
•የግራ እግርን ከፍሪሲዮን ላይ ማንሳት፡፡
•የእግር ፍሬን መልቀቅ፡፡
•ኢንጅን ማጥፋትና ማርሽ እንደቦታው ሁኔታ አስግብቶ መውረድ ናቸው፡፡
1- የከተማ ዳር መሠጠት ያለባቸው ትምህርቶች
በዚህ ወቅት የሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች ከዚህ በታች የሚከተሉት
ይሆናሉ፡፡
•የማርሽ አጨማመር/ጥርስ አለዋወጥ/እንደቦታው ሁኔታ ከመልካ ምድራዊ
አቀማመጥ ጋር፡፡
የዳገት አጨማመር አቀናነስ
የቁልቁለት አጨማመር አቀናነስ
የሜዳ አጨማመር አቀናነስ
•ነዳጅ ፔዳል አጠቃቀምና አሰጣጥ፡፡
•የኢንጅን ዙር አጠባበቅ እንደቦታው ሁኔታ፡፡
•መሪ አያያዝና ረድፍ አጠባበቅ፡፡
•አቋቋምና አነሳስ፡፡
•የእግር ፍሬን አጠቃቀም፡፡
•ፍሪሲዮን አጠቃቀም፡፡
•የቀኝ መስመር አጠባበቅ፡፡
•መኪናን መቅደምና ማስቀደም፡፡
•የማዞሪያ ፍጥነት አጠባበቅ፡፡
•ከአደጋ የመከላከል ዘዴ፡፡
•የእጅ ፍሬን አጠቃቀም፡፡
2- የከተማ ውስጥ መሠጠት ያለባቸው ትምህርቶች
1. ከከባድ ወደ ቀላል ከቀላል ወደ ከባድ ማርሽ እንደመንገዱ ሁኔታ ዙሩን
ጠብቆ ማሽከርከር፡፡
2. የሜዳ፤የዳገት፤የቁልቁለት አነዳድ እና የማርሽ አጨማመር አቀናነስ፡፡
3. በከተማ ውስጥ በተጨናነቀ እና የትራፊክ ፍሰት በበዛብት ሁኔታ
ማሽከርከር፡፡
4. ፌርማታዎች ላይ አቃቃም እና አነሳስ እንድሁም አጫጫን ማሣየት፡፡
5. የፍጥነት ወሰን አጠባበቅ እና እንደ ትራፊክ ፍሰቱ ማሽከርከር፡፡
6. የመንገድ ስነ-ስርዓት አጠባበቅ፡፡
የትራፊክ መብራቶችን አጠቃቀም
የመንገድ ዳር ምልክቶችን አጠቃቀም
የመንገድ ላይ መስመሮችን አጠቃቀም
7. ረድፍ አለዋወጥ፡፡
8. ፍሬቻ አጠቃቀም በጉዞ ላይ፡፡
9. እስፖኪዮ አጠቃቀም በጉዞ ላይ፡፡
10. የቁልቁለት ባላንስ እና የዳገት ባላነንስ መስራት፡፡
3-የምሽት/የሌሊት/ አነዳድ
1.የሌላ ተሽከርካሪ መብራት ተፅእኖን ተከላክሎ ማሽከርከር፡፡
2.በምሽት ሰናሽከረክር ሶስት እጥፍ ከቀኑ አይታችንን ልናሳድግ ይገባል፡፡
3.በከፍተኛ ጥንቃቄ በአነስተኛ ፍጥነት ማሽከርከር/መንዳት/፡፡
4.የመንገድ ጠርዝን ጠብቆ ማሽከርከር፡፡
5.በምሽት ወቅት ስናሽከረክር ርቀትን የመገመት ችሎታን ማዳበር፡፡
4-የልዩ ልዩ አነዳድ(መሰናክል)
1.L ቅርፅ አሠራር ሰብሮ መግባት/ከርቭ/
2.40 ሳ.ሜ ጠርዝ ጠብቆ ወደ ኋላ ማሽከርከር፡፡
3.አንድ ቁጥር መሰናክል
5- የአስቸጋሪ መንገድ አነዳድ
1.ጠባብ ድልድይ ላይ ማሽከርከር
2.ከባድ ዳገትና ቁልቁለት ላይ ማሽከርከር
3.መሻለኪያ ያላቸው መንገዶች ላይ ማሽከርከር
4.አደገኛ ጠመዝማዛ ቦታዎች ላይ ማሽከርከር
5.ጠባብ እና የተጨናነቀ መንገድ ላይ ማሽከርከር
22

More Related Content

What's hot

Presentation sidra
Presentation sidraPresentation sidra
Presentation sidraHamzah Ali
 
Geometric design of railway track
Geometric design of railway  trackGeometric design of railway  track
Geometric design of railway trackMOHIT DUREJA
 
Road and traffic control
Road and traffic controlRoad and traffic control
Road and traffic controlBRS ENGINEERING
 
3.Liiklusmargid
3.Liiklusmargid3.Liiklusmargid
3.Liiklusmargidkadtoom
 
Points and crossing
Points and crossingPoints and crossing
Points and crossingAkash Patel
 
23.Ohud Teel
23.Ohud Teel23.Ohud Teel
23.Ohud Teelkadtoom
 
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...Hossam Shafiq I
 
3.TRAFFIC REGULATION (TE) 2170613 GTU
3.TRAFFIC REGULATION (TE)  2170613 GTU3.TRAFFIC REGULATION (TE)  2170613 GTU
3.TRAFFIC REGULATION (TE) 2170613 GTUVATSAL PATEL
 
human factor and road safety
human factor and road safetyhuman factor and road safety
human factor and road safetyHABTE DEBISA
 
5- INTENSIVO Maniobras 2: Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...
5- INTENSIVO Maniobras 2:  Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...5- INTENSIVO Maniobras 2:  Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...
5- INTENSIVO Maniobras 2: Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...Jose luis Alvarez
 
Driving test
Driving testDriving test
Driving testBeena Al
 
Chapter 3 geometric design
Chapter 3 geometric  designChapter 3 geometric  design
Chapter 3 geometric designBashaFayissa1
 

What's hot (20)

Presentation sidra
Presentation sidraPresentation sidra
Presentation sidra
 
Geometric design of railway track
Geometric design of railway  trackGeometric design of railway  track
Geometric design of railway track
 
Highway
HighwayHighway
Highway
 
Road Safety as a Key Element in Planning & Design
Road Safety as a Key Element in Planning & DesignRoad Safety as a Key Element in Planning & Design
Road Safety as a Key Element in Planning & Design
 
Traffic control devices
Traffic control devicesTraffic control devices
Traffic control devices
 
Traffic control
Traffic controlTraffic control
Traffic control
 
Crash Investigation and Black Spot Assessment
Crash Investigation and Black Spot AssessmentCrash Investigation and Black Spot Assessment
Crash Investigation and Black Spot Assessment
 
Road and traffic control
Road and traffic controlRoad and traffic control
Road and traffic control
 
3.Liiklusmargid
3.Liiklusmargid3.Liiklusmargid
3.Liiklusmargid
 
Points and crossing
Points and crossingPoints and crossing
Points and crossing
 
23.Ohud Teel
23.Ohud Teel23.Ohud Teel
23.Ohud Teel
 
Trânsito 4º ano 2014
Trânsito 4º ano 2014Trânsito 4º ano 2014
Trânsito 4º ano 2014
 
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...
10-Intersection Control ( Transportation and Traffic Engineering Dr. Sheriff ...
 
3.TRAFFIC REGULATION (TE) 2170613 GTU
3.TRAFFIC REGULATION (TE)  2170613 GTU3.TRAFFIC REGULATION (TE)  2170613 GTU
3.TRAFFIC REGULATION (TE) 2170613 GTU
 
Examen teorico ctg_v3_r
Examen teorico ctg_v3_rExamen teorico ctg_v3_r
Examen teorico ctg_v3_r
 
human factor and road safety
human factor and road safetyhuman factor and road safety
human factor and road safety
 
5- INTENSIVO Maniobras 2: Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...
5- INTENSIVO Maniobras 2:  Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...5- INTENSIVO Maniobras 2:  Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...
5- INTENSIVO Maniobras 2: Desplazamientos laterales, cambios de sentido y de...
 
Geometric design of road
Geometric design of roadGeometric design of road
Geometric design of road
 
Driving test
Driving testDriving test
Driving test
 
Chapter 3 geometric design
Chapter 3 geometric  designChapter 3 geometric  design
Chapter 3 geometric design
 

More from birukalebachew1

PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptx
PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptxPPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptx
PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptxbirukalebachew1
 
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdf
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdfip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdf
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdfbirukalebachew1
 
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptxbirukalebachew1
 

More from birukalebachew1 (6)

ARM - 1.ppt
ARM - 1.pptARM - 1.ppt
ARM - 1.ppt
 
PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptx
PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptxPPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptx
PPT-UEU-Pengembangan-Kurikulum-4.pptx
 
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdf
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdfip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdf
ip-150510224510-lva1-app6892 (1).pdf
 
rene_descartes.ppt
rene_descartes.pptrene_descartes.ppt
rene_descartes.ppt
 
11.pptx
11.pptx11.pptx
11.pptx
 
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx
( Ernest )Reflections on Theories of Learning.pptx
 

የማሽከርከር ስልት.pptx

  • 1. ማሰልጠኛ ተቋም እንኳን ደህና መጣችሁ
  • 2. የማሽከርከር ስልት ክፍል 7 በአሽከርካሪው አቅም ተሽከርካሪን በመፈተሽ ለጉዞ ዝግጁ ማድረግ እንዲሁም ተሽከርካሪውን መንከባከብ::
  • 3. •ተማሪዎች ወደ ጋቢና ከመግባታቸው በፊት የሚከተሉትን ቅድመ ፍተሻዎችን በመፈተሽ ተሽከርካሪውን ለጉዞ ዝግጁ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ 1 .የተሽከርካሪ ውጫዊ አካል (ቦዲ) ቅድመ ፍተሻ የተሽከርካሪ ሰሌዳ(ታርጋ) የፊቱንም የሃላውንም ተመሳሳይ መሆኑን ማረገገጥ ። ሶስተኛ ወገን ወይም የመድህን ሰርተፍኬት የጊዜውን የለጠፈ መሆኑን ማረጋገጥ ። አመታዊ ተሽከርካሪ ምርመራ (ቦሎ) የጊዜውን የለጠፈ መሆኑን ማረጋገጥ። የተሽከርካሪ አካል (ቦዲ) ከግጭት ከደም ንክኪ ነፃ መሆኑን ማረጋገጥ፡፡ የፊት መስታወት፤ የኃላመስታወት፤የጎን
  • 4. 2.የተሽከርካሪ ኢንጅን (ሞተር) ከመነሳቱ በፊት ተሽከርካሪያችንን ምቹ የተስተካከለ ቦታ ላይ በማቆም ዘይቶችን መመልከት፡፡ የኢንጅን(ሞተር)ዘይት፦መጠኑን፤መወፈሩን መቅጠኑን፤መቆሸሹን፤በተዘጋጀው አመልካች ወይም ናሙና መውሰጃ ዘንግ(ዲፒስቴክ) መመልከት። የፍሬን እና ፍሪስዮን ዘይት መጠኑን ማየት፡፡ የመሪ ዘይት መጠኑን ማየት፡፡ የአውቶማቲክጊርቦክስ(ካምቢዮ)፤ዘይት መጠኑን ማየት፡፡ የዲፈረሻል ዘይት መጠኑን ማየት ፡፡
  • 5. ቤልት ወይም (ችንጋ) መላላቱ እና መጥበቁን ማረጋገጥ። በተሽከርካሪው ላይ ያሉትን ሁሉንም ጎማዎች እና ጎማ ብሎኖች እስኮርቱን ጨምሮ ቼክ መድረግ። በተሽከርካሪው ላይ ያሉ የፍሳሽ አይነቶችን መለየት። የዘይት ፍሳሽ የውሀ ፍሳሽ የነዳጅ ፍሳሽ የንፋስ ፍሳሽ በድምፅ የሚለይ
  • 6. ባትሪ ላይ የምናያቸው ባትሪው ሳይጠብቅ ሳይላላ መታሰሩን ማረጋገጥ። የባትሪ ፖሉ(ተርሚናሎች)እሳት እንዳያስነሱ የተሸፈኑ መሆናቸውን ማረጋገጥ። የባትሪ ውሀና የአሲድ ቅልቅል በትክክል መጠን ላይ መሆኑን ማረጋገጥ። የባትሪ ተርሚናሎች ላይ ዝገት(ሻጋታ) እንዳይኖር ማፅዳት። የባትሪ ክዳን ላይ ያሉ ቀዳዳዎች(ፊንሶች) በቆሻሻ አለመደፈናቸውን መረጋገጥ። የባትሪ ተርሚናል ፖዘቲቩ/+/ ወፍራም ነጋቲቩ/-/ ቀጭን መሆኑን መለየት። ባትሪ ሲታሰር መጀመርያ ፖዘቲቩን ቀጥሎ ኔጋቲቩን መሆን አለበት። ባትሪ ሲፈታ መጀመርያ ኔጌቲቭ ቀጥሎ ፖዘቲቭ መሆን አለበት።
  • 7.  በአሽከርካሪዎች በቀላሉ በቃል ሊያዝ የሚያስችል የቅድመ ፍተሻ ዝርዝር BLOWAF /ብሎዋፍ/ B –Battery /ባትሪ/ L – Light /መብረት/ O – Oil /ዘይት/ W – Water /ውሀ-ኩላንት/ A – Air /ንፋስ/ F – Fuel /ነዳጅ/
  • 8. 3.የተሽከርካሪ ኢንጅን (ሞተር) ከተነሳ በሀላ ኢንጅን(ሞተር)• እየሰራ በራዲያተር ውስጥ ያለውን የውሀ(ኩላንት) መጠን ማስተካከል። የዠናብ መጥረጊያ፤ጡሩንባ ወይም (ክላክስ) መስራቱን ማረጋገጥ። የተሽከርካሪ የመብራት ክፍሎችን መስራታቸውን ማረጋገጥ። የኋላ ማርሽ መብራት ፓርኪንግ መብራት የታርጋ መብራት የፍሬን መብራት የተሳፋሪ የውስጥ መብራት የፊት መብራት አጭር ረጅም መብራት መስራታቸውን ማረጋገጥ የግራ ና ቀኝ ፍሬቻ መብራት ሀዛርድ መብራት የዳሽቦርድ መብራት
  • 9. ዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ ጠቋሚ መለኪያ(ጌጅ) መሳሪያዎችን መስራታቸውን ማረጋገጥ እና መከታተል ። የሙቀት መጠን መለኪያ (ጌጅ) የነዳጅ መጠን መለኪያ (ጌጅ) የዘይት ግፊት መጠን መለኪያ (ጌጅ) የንፋስ መጠን መለኪያ (ጌጅ) የባትሪ ቮልቴጅ መጠን መለኪያ (ጌጅ) R.P.M የሞተር ዙር መጠን መለኪያ (ጌጅ) ኦዶ ሜትር የፍጥነት መጠን መለኪያ (ጌጅ) ትሪፕኦዶ ሜትር ተሽከርካሪው ከተመረተበት ጀምሮ የሄደበትን ኪሎ ሜትር የሚጠቁም (ጌጅ) በዳሽ ቦርድ ላይ የሚገኙ የቅድመ ብልሽት ጠቃሚ /አመልካች/ መብራቶችን መቆጣጠር መከታተል።
  • 10. 4.የተሽከርካሪ በጉዞ ላይ ፍተሻ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የምናያቸው የነዳጅ መስጫ ፔዳል መስራቱን በማንቀሳቀስ መሞከር በአግባብ የሚሰራ መሆኑን ማረጋገጥ። የፍሪስዮን ፔዳል በመርገጥ ሁሉም ማርሽ እንደሚገቡ ማረጋገጥ 1ኛ ማርሽ በማስገባት ተሽከርካሪውን በማንቀሳቀስ የእግር ፍሬን እንደሚይዝ እና እንደማይዝ ማረጋገጥ ። ተሽከርካሪውን በዳገት ወይም በቁልቁለት ላይ በማቆም የእጅ ፍሬን እንደሚይዝ እና እንደማይዝ ማረጋገጥ ። የሃላ ማርሽ በማስገባት ተሽከርካሪው ወደ ሃላ እንደሚቀሳቀስ ማረጋገጥ። መሪውን ወደቀኝ እና ወደግራ በማንቀሳቀስ እንደሚሰራ ማረጋገጥ።
  • 11. በመካከለኛ ፍጥነት የተሽከርካሪ የጉዛ ላይ ፍተሻ ከ2ኛ-3ኛ ማርሽ በመጠቀም የተሽከርካሪውን እያሽከረከሩ የላሉ የተሽከርካሪ ክፍሎችን በመስማት ለመለየት መሞከር ። የተሽከርካሪወን የመቆጣጠርያ ክፍሎች የምንላቸውን ፍሬን፤መሪ፤ማርሽ በመጠቀም የመስራት ብቃታቸውን ማረጋገጥ። በጉዞ ላይ በሽታ የምንለያቸው ብልሽቶች የነዳጅ ፍሳሽ የፍሬን ሸራ መቃጠል የፍርሲዮን ሸራ መቃጠል የግሪስ መቅለጥ የባትሪ ብልሽት/ ኦቨር ቻርጅ/ የኤሌትሪክ መቃጠል የመሳሰሉት
  • 12. በከፍተኛ ፍጥነት የተሽከርካሪ የጉዞ ላይ ፍተሻ ተሽከርካሪው እስካለው መጨረሻ ማርሽ ድረስ እያሽከረከርን የላሉና ድምፅ ያላቸውን የተሽከርካሪውን ክፍሎች በማዳመጥ /በመስማት/ መለየት መሞከር። ለምሳሌ የእግር ቤሪንግ ድምፅ፤የመሪ ንቅናቄ/ጆኮ/፤የሞትር ድምፅ የተሽከርካሪያችንን የመጨረሻ አቅምና የመቆጣጠርያ ክፍሎች ብቃት መፈተሽ። የተሽከርካሪውን የሙቀት ሁኔታ ማረጋገጥ።
  • 13. 5 .ከጎዞ በኃላ ፍተሻ አገልግሎት ከሰጠን በኋላ ተሽከርካሪያችን ስናቆም ኢንጅን(ሞተር) በሚኒሞ(አይድል) እየሰራ በጉዞ ወቅት የተቋረጡ የላሉ ክፍሎችን አለመኖሩን ማየት ማረጋገጥ። በዳሽ ቦርድ ላይ ያለው ጠቋሚ መሳርያ(ጌጅ) የሚሰሩና(ኖርማል) ላይ መሆናቸውን ማየት። ፍሳሽ ያላቸውን ክፍሎች መለየት። እግር ላይ ሙቀት /ግለት/መኖሩን ማረጋገጥ።
  • 14. የተግባር ስልጠና •ሰልጣኞች ከስር በተጠቀሱት የአሰለጣጠን መመሪያ መሰረት ሊሰለጥኑ ይገባል፡፡ 1-መኪና ውስጥ አገባብ፡-አቀማመጥ ሌላተሽከርካሪ አለመኖሩን በማየት በሩን በአግባቡ በመክፈት ወደውስጥ መግባት፡፡ ወንበር በማስተካከል ሙሉ በሙሉ ወደፊትም ሆነ ወደ ኋላ ሣያዘነብሉ መቀመጥ፡፡ የግራና የቀኝ የኃላ መመልከቻ መስታወቶችን ማስተካከል፡፡ ቀበቶ/ቤልት/ ማሰር፡፡
  • 15. 2-የኢንጅን አነሣስ ህግ የእጅ ፍሬን መያዙን ማረጋገጥ፡፡ ማርሽን ዜሮ በማድረግ፡፡ የባትሪ አገናኝ ቁልፍ/ኮርቴሎ/ካድሮ/ ማገናኘት፡፡ በግራ እጅ መሪን 12 ቁጥር መያዝ፡፡ ጠቋሚ/አመልካች/ ሠሌዳዎችን/ዳሽቦርድ/ መመልከት /መቆጣጠር/፡፡ ቁልፍ በመክፈት ኢንጅን ማስነሣት፡፡ ከጋቢና በመውረድ የማያንጠባጥብና የሚያፈሱ ነገሮችን መመልከት፡፡ ወደ ጋቢና መመለስ፡፡ በአግባቡ የአሽከርካሪውን በር መዝጋት፡፡
  • 16. 3- ተሽከርካሪን ማንቀሳቀስ /አነሳስ/ ተሽከርካሪን መልሶ ማቆም •በፊት መስታወት የፊት ትእይንትን መመልከት/መገዘብ/፡፡ •የግራ እጅ የመሪ 12 ቁጥርን መያዝ፡፡ •በቀኝ እጅ የማርሽ መጨበጫን መያዝ፡፡ •በግራ እግር መዳፍ ፍሪሲዩን መርገጥ፡፡ •ማርሽን በተገቢው መንገድ በመያዝ 1ኛ ማርሽ ማስገባት፡፡ •ፍሬቻ ወደ ግራ ማብራት፡፡ •እስፖኪዮ በመልከት ነዳጅአመጣጥኖ በመስጠት ጉዞን መጀመር፡፡ •እጅን በመመለስ ፍሬቻ ማጥፋት፡፡ •በተገቢው ሁኔታ ማርሽ በመያዝ ማርሽን በየደረጃው እስከ አምስተኛ መቀያየር፡፡ •ማርሽ ለመቀናነስ ነዳጅ በመተው ፍሬን ማብረድ፡፡
  • 17. •ወደ አራተኛ መመለስ፡፡ •ነዳጅ በመተው በፍሬን ማብረድ፡፡ •ወደዳር ለመውጣትፍሬቻ ወደ ቀኝ ማብራትና፡፡ •ወደ ሶስተኛ መመለስ፡፡ •ነዳጅ በመተው በፍሬን ማብረድ፡፡ •ወደ ሁለተኛ መመለስ፡፡ •የቀኝ እግርን ወደ ፍሬን የግራ እግርን ፍሪሲዩን በመርገጥ መቆም፡፡ •ማርሽ ዜሮ ማድረግ፡፡ •የእጅ ፍሬን መያዝ፡፡ •የግራ እግርን ከፍሪሲዮን ላይ ማንሳት፡፡ •የእግር ፍሬን መልቀቅ፡፡ •ኢንጅን ማጥፋትና ማርሽ እንደቦታው ሁኔታ አስግብቶ መውረድ ናቸው፡፡
  • 18. 1- የከተማ ዳር መሠጠት ያለባቸው ትምህርቶች በዚህ ወቅት የሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች ከዚህ በታች የሚከተሉት ይሆናሉ፡፡ •የማርሽ አጨማመር/ጥርስ አለዋወጥ/እንደቦታው ሁኔታ ከመልካ ምድራዊ አቀማመጥ ጋር፡፡ የዳገት አጨማመር አቀናነስ የቁልቁለት አጨማመር አቀናነስ የሜዳ አጨማመር አቀናነስ •ነዳጅ ፔዳል አጠቃቀምና አሰጣጥ፡፡ •የኢንጅን ዙር አጠባበቅ እንደቦታው ሁኔታ፡፡ •መሪ አያያዝና ረድፍ አጠባበቅ፡፡ •አቋቋምና አነሳስ፡፡ •የእግር ፍሬን አጠቃቀም፡፡ •ፍሪሲዮን አጠቃቀም፡፡ •የቀኝ መስመር አጠባበቅ፡፡ •መኪናን መቅደምና ማስቀደም፡፡ •የማዞሪያ ፍጥነት አጠባበቅ፡፡ •ከአደጋ የመከላከል ዘዴ፡፡ •የእጅ ፍሬን አጠቃቀም፡፡
  • 19. 2- የከተማ ውስጥ መሠጠት ያለባቸው ትምህርቶች 1. ከከባድ ወደ ቀላል ከቀላል ወደ ከባድ ማርሽ እንደመንገዱ ሁኔታ ዙሩን ጠብቆ ማሽከርከር፡፡ 2. የሜዳ፤የዳገት፤የቁልቁለት አነዳድ እና የማርሽ አጨማመር አቀናነስ፡፡ 3. በከተማ ውስጥ በተጨናነቀ እና የትራፊክ ፍሰት በበዛብት ሁኔታ ማሽከርከር፡፡ 4. ፌርማታዎች ላይ አቃቃም እና አነሳስ እንድሁም አጫጫን ማሣየት፡፡ 5. የፍጥነት ወሰን አጠባበቅ እና እንደ ትራፊክ ፍሰቱ ማሽከርከር፡፡ 6. የመንገድ ስነ-ስርዓት አጠባበቅ፡፡ የትራፊክ መብራቶችን አጠቃቀም የመንገድ ዳር ምልክቶችን አጠቃቀም የመንገድ ላይ መስመሮችን አጠቃቀም 7. ረድፍ አለዋወጥ፡፡ 8. ፍሬቻ አጠቃቀም በጉዞ ላይ፡፡ 9. እስፖኪዮ አጠቃቀም በጉዞ ላይ፡፡ 10. የቁልቁለት ባላንስ እና የዳገት ባላነንስ መስራት፡፡
  • 20. 3-የምሽት/የሌሊት/ አነዳድ 1.የሌላ ተሽከርካሪ መብራት ተፅእኖን ተከላክሎ ማሽከርከር፡፡ 2.በምሽት ሰናሽከረክር ሶስት እጥፍ ከቀኑ አይታችንን ልናሳድግ ይገባል፡፡ 3.በከፍተኛ ጥንቃቄ በአነስተኛ ፍጥነት ማሽከርከር/መንዳት/፡፡ 4.የመንገድ ጠርዝን ጠብቆ ማሽከርከር፡፡ 5.በምሽት ወቅት ስናሽከረክር ርቀትን የመገመት ችሎታን ማዳበር፡፡
  • 21. 4-የልዩ ልዩ አነዳድ(መሰናክል) 1.L ቅርፅ አሠራር ሰብሮ መግባት/ከርቭ/ 2.40 ሳ.ሜ ጠርዝ ጠብቆ ወደ ኋላ ማሽከርከር፡፡ 3.አንድ ቁጥር መሰናክል 5- የአስቸጋሪ መንገድ አነዳድ 1.ጠባብ ድልድይ ላይ ማሽከርከር 2.ከባድ ዳገትና ቁልቁለት ላይ ማሽከርከር 3.መሻለኪያ ያላቸው መንገዶች ላይ ማሽከርከር 4.አደገኛ ጠመዝማዛ ቦታዎች ላይ ማሽከርከር 5.ጠባብ እና የተጨናነቀ መንገድ ላይ ማሽከርከር
  • 22. 22