SlideShare a Scribd company logo
1 of 3
Download to read offline
በቤኒሻንጉ-ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
የርእሳነ መምህራን የስራ አፈጻጸም መገምገሚያ መስፈርት
የት/ቤቱ ሥም ––––––––––––––––––
ዞን –––––– ወረዳ –––––––
የር/መምህሩ ሥም –––––––––– ጾታ ––
የትምህርት ደረጃ –––––––
የሥራ አፈጻጻሙ የተሞላበት ጊዜ ከ––––– እስከ –––––
የውጤት ማጠቃለያ
የተሰጠው ነጥብ ከ100% የተሰጠው ነጥብ ከ5
የደረጃ መግለጫ፡-
5 በጣም ከፍተኛ፣
4 ከፍተኛ፣
3 አጥጋቢ
2 ዝቅተኛ
1 በጣም ዝቅተኛ
0 ምንም አልተሰራም
1. የርእሳነ መምህራን የስራ አፈጻጸም መገምገሚያ መስፈርት
ተ.ቁ ቁልፍ ተግባራትና አመላካች መስፈርቶች ከ5%
1. እቅድ ማቀድ፣ መምራት ፣ማስተባበርና መገምገም
1.1 የትምህርት ቤቱ የሶስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ከስትራቴጂክ ዕቅዱ የተመነዘረ አመታዊ
እቅድ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አዘጋጅቶ እና አስጸድቆ ወደ ተግባራዊ ስራ የገባ፣
1.2 መምህራን አመታዊ፣ ሳምንታዊ እና ዕለታዊ እቅዳቸውን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት
አዘጋጅተው ወደስራ የገቡ ለመሆናቸው ድጋፍ እና ክትትል ያደረገ፣
1.3 የትምህርት ቤቱን ደረጃ ለማሻሻል የኢንስፔክሽን ግኝቶችን በግብአትነት በመጠቀም ትምህርት ቤቱን
ከነበረበት ደረጃ ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ያሳደገ፣
2. የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ
2.1 የትምህርት ስራውን በጋራ ለመምራት እንዲቻል እና የህብረተሰቡ ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ
የወተመህ/ወመህ ተሳትፎን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እየሰራ ስለመሆኑ እና
ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
2.2 ትምህርት ቤቱ ያለበትን የግብአት ችግር በመለየት የአካባቢው ማህበረሰብ፣ ባለድርሻ አካላትን እና
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማስተባበር ለመማር ማስተማሩ ሂደት የሚያስፈልጉ የትምህርት
ቁሳቁሶች፣ መማሪያ ክፍሎች መጽሐፍት ወዘተ.እንዲሟላ ስለማድረጉ፣
2.3 ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት በትምህርት ቤቱ እንዲሰፍን የአካባቢው ማህበረሰብ በትምህርት
ቤት በመገኘት የበኩላቸውን እንዲወጡ ያደረገ፣
3. የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተመለከተ
3.1 መምህራን እና ሌሎች ባለሙያዎች ኃላፊነታቸውን በብቃት እንዲወጡ ከአዳዲስ
አሰራሮች፣ግኝቶች፣ የመማር ማስተማር ስነ-ዘዴዎች በመተዋወቅ ሙያቸውን ለማሻሻል የሚረዱ
አጫጭር የስልጠና እና የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብሮችን በማመቻቸት ተግባራዊ ያደረገ እና
አተገባበሩንም በድጋፍ እና ክትትል ያረጋገጠ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3.2 የተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (CPD) ተግባራትን አቅዶ ስለመስራቱ፣ መምህራንን እንዲሰሩ
ስለማድረጉ፣ ተግባራዊነቱን ስለመከታተሉና ስለመገምገሙ እንዲሁም ለአዲስ መምህራን የሙያ
ትውውቅ ስለማደረጉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3.3 በተለያዩ አካላት የሚሰጡ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በትምህርት ቤት ደረጃ ያስገኘው ለውጥ
የተገመገመ ስለመሆኑ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
4. የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ
4.1 ሁሉም መምህራን የተከታታይ የክፍል ውስጥ ምዘናን እየተገበሩ መሆኑን በተመለከተ ክትትል
ያደረ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣
4.2 መምህራን እና ሌሎች ሰራተኞች የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሻሻል ተግባራዊ ጥናትና
ምርምር እንዲያደርጉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የጥናቱ ውጤት ስራ ላይ መዋሉን በተመለከተ
ክትትል ያደረገ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣
4.3 መማር-ማስተማሩ በተዘጋጀለት ካሌንደር እንዲመራ፣ መምህራን ክ/ጊዜያቸውን በአግባቡ
እንዲጠቀሙ ክትትል መደረጉ፣ የባከኑ ክ/ጊዜያት ካሉም እንዲካካሱ መደረጉ፣
4.4 ተማሪዎች በጥሩ ስነ ምግባር ታንፀው እንዲወጡ የሚያስችል የአሰራር ስርዓትና ስልቶችን
መዘርጋቱ፣ የመጣውን ለውጥም መገምገሙና ማስረጃ ማቅረቡ
5. የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራት ከማሻሻል አኳያ
5.1 መምህራን የፈተና ውጤት ትንተና አድርገው በለዩዋቸው ክፍተቶች መሰረት ዕቅድ አዘጋጅተው
ለተማሪዎች ባደረጉት ድጋፍ የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ መሆኑን አስመልክቶ ተገቢውን
ድጋፍ እና ክትትል ያደረገና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከሆነ፣
5.2 ለቅድመ መደበኛ ትምህርት /ኦ-ክፍል/ዐፀደ ህፃናት/የተሻለ መምህር፣የተሻለ የመማሪያ ክፍል
እንዲመደብ በማድረግ እና አስፈላጊውን ግብአት በማሟላት ተገቢውን ድጋፍ እና ክትትል ያደረገና
ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከሆነ፣
5.3 ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ መጠነ ማቋረጥን፣ መጠነ መድገምንና፣ መጠነ መቅረትን በመቀነስ
ያስመዘገበው ውጤትና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
5.4 የትምህርት ቤት ድጎማ በጀትን በመመሪው መሰረት የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማሻሻል ስራ
ላይ በማዋል ውጤታማ ተግባራትን ያከናወነ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
6. አስተዳደራዊ ጉዳዮችን መምራት፣ማስተባበር፣ ማረጋገጥ፣ ድጋፍና ክትትል
ማድረግ
6.1 በት/ቤቱ የተጠናከረ የመረጃ አሰባሰብና አያያዝ ስርዓትን በመዘርጋት ለትምህርት ስራና በየደረጃው
ላሉ አካላት ለአጠቃቀም ዝግጁ እንዲሆን መደረጉ እንዲሁም ወቅታዊ ሪፖርት በየደረጃው
ስለማቅረቡ በማስረጃ ስለመረጋገጡ፣
6.2 ለም/ር/መምህራን፣ዩኒት መሪዎች፣የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች እና ለስራ ሂደቶች ተከታታይነት
ያለው ድጋፍ መስጠቱ፣
6.3 በውስጥ ሱፐርቪዥን በመታገዝ የመማር ማስተማሩ ሂደት ስኬታማ እንዲሆንና ተማሪዎች የተሻለ
ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተከታታይ ድጋፍና ቁጥጥር መደረጉ ፣ግብረ-መልስ ስለመሰጠቱ በማስረጃ
ስለመረጋገጡ ፣
6.4 የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ መምህራንን፣ ሌሎች ሠራተኞችንና አካላትን የማትጋት ስራ
መስራቱ፣
7. መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲያዊነትን በተመለከተ
7.1 በትምህርት ቤት ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን
መጠን ጉልህ በሆነ ሁኔታ በመቀነስ ያከናወነው ተግባር፣
7.2 ከመምህራን፣ከአስተዳደር ሰራተኞች፣ከተማሪዎች እና ከህበረተሰቡ የሚቀርቡለትን ቅሬታዎች
የሚፈታበት ስርአት ዘርግቶ ስራ ላይ በማዋሉ የቅሬታ መጠንን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ የቻለ፣
7.3 በትምህርት ቤቱ የደረጃ እድገት ኮሚቴ ተቋቁሞ በትምህርት ዘመኑ ማጠቃለያ የቆይታ ጊዜዜቸውን
ያጠናቀቁ እና መስፈርቱን አሟልተው ላመለከቱ መምህራን የደረጃ እድገት በመስራት ለወረዳ
ትምህርት ጽ/ቤት/መምሪያ ያሳወቀ ለዚህም ማስረጃ የሚያቀርብ፣
የገምጋሚዎች ስም፡- ፊርማ ቀን
1. ------------------------------------- -------------------- ---------------------------------
2. ------------------------------------- -------------------- ---------------------------------
3. ------------------------------------- -------------------- ---------------------------------
4. ------------------------------------- -------------------- ---------------------------------
5. ------------------------------------- ---------------------- ---------------------------------
የተገምጋሚው/ዋ አስተያየት፡-
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

More Related Content

Similar to BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfberhanu taye
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_docberhanu taye
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllberhanu taye
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxJIBRILALI9
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revisedMesfin Mulugeta
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseberhanu taye
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module berhanu taye
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.pptselam49
 
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...berhanu taye
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3berhanu taye
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment totberhanu taye
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedberhanu taye
 
Classroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicClassroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicArega Mamaru
 

Similar to BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf (14)

በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lll
 
memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptx
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
Final Edited Post Accreditation Feedback በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ...
 
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
 
Questionnaire
  Questionnaire  Questionnaire
Questionnaire
 
Training need assessment tot
Training need assessment totTraining need assessment tot
Training need assessment tot
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
 
Classroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicClassroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharic
 

BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf

  • 1. በቤኒሻንጉ-ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የርእሳነ መምህራን የስራ አፈጻጸም መገምገሚያ መስፈርት የት/ቤቱ ሥም –––––––––––––––––– ዞን –––––– ወረዳ ––––––– የር/መምህሩ ሥም –––––––––– ጾታ –– የትምህርት ደረጃ ––––––– የሥራ አፈጻጻሙ የተሞላበት ጊዜ ከ––––– እስከ ––––– የውጤት ማጠቃለያ የተሰጠው ነጥብ ከ100% የተሰጠው ነጥብ ከ5 የደረጃ መግለጫ፡- 5 በጣም ከፍተኛ፣ 4 ከፍተኛ፣ 3 አጥጋቢ 2 ዝቅተኛ 1 በጣም ዝቅተኛ 0 ምንም አልተሰራም
  • 2. 1. የርእሳነ መምህራን የስራ አፈጻጸም መገምገሚያ መስፈርት ተ.ቁ ቁልፍ ተግባራትና አመላካች መስፈርቶች ከ5% 1. እቅድ ማቀድ፣ መምራት ፣ማስተባበርና መገምገም 1.1 የትምህርት ቤቱ የሶስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ከስትራቴጂክ ዕቅዱ የተመነዘረ አመታዊ እቅድ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አዘጋጅቶ እና አስጸድቆ ወደ ተግባራዊ ስራ የገባ፣ 1.2 መምህራን አመታዊ፣ ሳምንታዊ እና ዕለታዊ እቅዳቸውን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት አዘጋጅተው ወደስራ የገቡ ለመሆናቸው ድጋፍ እና ክትትል ያደረገ፣ 1.3 የትምህርት ቤቱን ደረጃ ለማሻሻል የኢንስፔክሽን ግኝቶችን በግብአትነት በመጠቀም ትምህርት ቤቱን ከነበረበት ደረጃ ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ያሳደገ፣ 2. የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ 2.1 የትምህርት ስራውን በጋራ ለመምራት እንዲቻል እና የህብረተሰቡ ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ የወተመህ/ወመህ ተሳትፎን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እየሰራ ስለመሆኑ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 2.2 ትምህርት ቤቱ ያለበትን የግብአት ችግር በመለየት የአካባቢው ማህበረሰብ፣ ባለድርሻ አካላትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማስተባበር ለመማር ማስተማሩ ሂደት የሚያስፈልጉ የትምህርት ቁሳቁሶች፣ መማሪያ ክፍሎች መጽሐፍት ወዘተ.እንዲሟላ ስለማድረጉ፣ 2.3 ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት በትምህርት ቤቱ እንዲሰፍን የአካባቢው ማህበረሰብ በትምህርት ቤት በመገኘት የበኩላቸውን እንዲወጡ ያደረገ፣ 3. የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተመለከተ 3.1 መምህራን እና ሌሎች ባለሙያዎች ኃላፊነታቸውን በብቃት እንዲወጡ ከአዳዲስ አሰራሮች፣ግኝቶች፣ የመማር ማስተማር ስነ-ዘዴዎች በመተዋወቅ ሙያቸውን ለማሻሻል የሚረዱ አጫጭር የስልጠና እና የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብሮችን በማመቻቸት ተግባራዊ ያደረገ እና አተገባበሩንም በድጋፍ እና ክትትል ያረጋገጠ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 3.2 የተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (CPD) ተግባራትን አቅዶ ስለመስራቱ፣ መምህራንን እንዲሰሩ ስለማድረጉ፣ ተግባራዊነቱን ስለመከታተሉና ስለመገምገሙ እንዲሁም ለአዲስ መምህራን የሙያ ትውውቅ ስለማደረጉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 3.3 በተለያዩ አካላት የሚሰጡ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በትምህርት ቤት ደረጃ ያስገኘው ለውጥ የተገመገመ ስለመሆኑ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 4. የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ 4.1 ሁሉም መምህራን የተከታታይ የክፍል ውስጥ ምዘናን እየተገበሩ መሆኑን በተመለከተ ክትትል ያደረ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ 4.2 መምህራን እና ሌሎች ሰራተኞች የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሻሻል ተግባራዊ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የጥናቱ ውጤት ስራ ላይ መዋሉን በተመለከተ ክትትል ያደረገ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ 4.3 መማር-ማስተማሩ በተዘጋጀለት ካሌንደር እንዲመራ፣ መምህራን ክ/ጊዜያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ክትትል መደረጉ፣ የባከኑ ክ/ጊዜያት ካሉም እንዲካካሱ መደረጉ፣ 4.4 ተማሪዎች በጥሩ ስነ ምግባር ታንፀው እንዲወጡ የሚያስችል የአሰራር ስርዓትና ስልቶችን መዘርጋቱ፣ የመጣውን ለውጥም መገምገሙና ማስረጃ ማቅረቡ 5. የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራት ከማሻሻል አኳያ 5.1 መምህራን የፈተና ውጤት ትንተና አድርገው በለዩዋቸው ክፍተቶች መሰረት ዕቅድ አዘጋጅተው
  • 3. ለተማሪዎች ባደረጉት ድጋፍ የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ መሆኑን አስመልክቶ ተገቢውን ድጋፍ እና ክትትል ያደረገና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከሆነ፣ 5.2 ለቅድመ መደበኛ ትምህርት /ኦ-ክፍል/ዐፀደ ህፃናት/የተሻለ መምህር፣የተሻለ የመማሪያ ክፍል እንዲመደብ በማድረግ እና አስፈላጊውን ግብአት በማሟላት ተገቢውን ድጋፍ እና ክትትል ያደረገና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከሆነ፣ 5.3 ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ መጠነ ማቋረጥን፣ መጠነ መድገምንና፣ መጠነ መቅረትን በመቀነስ ያስመዘገበው ውጤትና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 5.4 የትምህርት ቤት ድጎማ በጀትን በመመሪው መሰረት የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማሻሻል ስራ ላይ በማዋል ውጤታማ ተግባራትን ያከናወነ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 6. አስተዳደራዊ ጉዳዮችን መምራት፣ማስተባበር፣ ማረጋገጥ፣ ድጋፍና ክትትል ማድረግ 6.1 በት/ቤቱ የተጠናከረ የመረጃ አሰባሰብና አያያዝ ስርዓትን በመዘርጋት ለትምህርት ስራና በየደረጃው ላሉ አካላት ለአጠቃቀም ዝግጁ እንዲሆን መደረጉ እንዲሁም ወቅታዊ ሪፖርት በየደረጃው ስለማቅረቡ በማስረጃ ስለመረጋገጡ፣ 6.2 ለም/ር/መምህራን፣ዩኒት መሪዎች፣የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች እና ለስራ ሂደቶች ተከታታይነት ያለው ድጋፍ መስጠቱ፣ 6.3 በውስጥ ሱፐርቪዥን በመታገዝ የመማር ማስተማሩ ሂደት ስኬታማ እንዲሆንና ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተከታታይ ድጋፍና ቁጥጥር መደረጉ ፣ግብረ-መልስ ስለመሰጠቱ በማስረጃ ስለመረጋገጡ ፣ 6.4 የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ መምህራንን፣ ሌሎች ሠራተኞችንና አካላትን የማትጋት ስራ መስራቱ፣ 7. መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲያዊነትን በተመለከተ 7.1 በትምህርት ቤት ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መጠን ጉልህ በሆነ ሁኔታ በመቀነስ ያከናወነው ተግባር፣ 7.2 ከመምህራን፣ከአስተዳደር ሰራተኞች፣ከተማሪዎች እና ከህበረተሰቡ የሚቀርቡለትን ቅሬታዎች የሚፈታበት ስርአት ዘርግቶ ስራ ላይ በማዋሉ የቅሬታ መጠንን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ የቻለ፣ 7.3 በትምህርት ቤቱ የደረጃ እድገት ኮሚቴ ተቋቁሞ በትምህርት ዘመኑ ማጠቃለያ የቆይታ ጊዜዜቸውን ያጠናቀቁ እና መስፈርቱን አሟልተው ላመለከቱ መምህራን የደረጃ እድገት በመስራት ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት/መምሪያ ያሳወቀ ለዚህም ማስረጃ የሚያቀርብ፣ የገምጋሚዎች ስም፡- ፊርማ ቀን 1. ------------------------------------- -------------------- --------------------------------- 2. ------------------------------------- -------------------- --------------------------------- 3. ------------------------------------- -------------------- --------------------------------- 4. ------------------------------------- -------------------- --------------------------------- 5. ------------------------------------- ---------------------- --------------------------------- የተገምጋሚው/ዋ አስተያየት፡- ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- -----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------