SlideShare a Scribd company logo
1 of 27
Download to read offline
በኤጀንሲው አዲስ ለተቀጠሩ
ሠራተኞች የፋይናንስ አሰራር
ስልጠና
¬HúS 2011 ›.M
ؼt&¼Ñ¼TM¼SL¼x@jNs!
የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር
የሕግ ማዕቀፍ
ዋና ዋና ገጽታዎች
 መግቢያ
 የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት የሕግ ማዕቀፍን የሚመሩ ዓቢይ ጽንሰ
ሃሣቦች
 የፋይናንስ አስተዳደርን የሚመሩ ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች
 በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች ውስጥ የተካተቱ
ዋና ዋና ድንጋጌዎች
 yÍYÂNS S‰ KFL yxgLGlÖT xsÈ_ XS¬NdRD
3
yxq‰rb# YzT
መግቢያ
የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደርን የሚመራ የሕግ ማዕቀፍ መኖር
አስፈላጊነት
 የሕግ የበላይነት የዲሞክራቲክ ሥርዓት ዋንኛ መገለጫ፣
 የሕዝብ ሀብት አስተዳደር እና ቁጥጥር በሕዝብ ፈቃድ
መመራት ስላለበት፣
 ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ፣
 የመንግሥት ገንዘብ አስተዳደር ቅልጥፍናን፣ ውጤታ
ማነትን እና ኢኮኖሚን ማረጋገጥ የሚያስችል እንዲሆን፡፡
4
5
ቀደም ሲል የቀረቡት የፋይናንስ አዋጅ ደንብና የፋይናንስ መመሪያዎች
 አሁን በስራ ላይ ያለው የፋይናንስ አስተዳደር
አዋጅ 648/2001 ከመውጣቱ በፊት
የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ 57/1989 እና
የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 17/89
እንዲሁም በርካታ የፋይናንስ መመሪያዎች
ወጥተው ሲተገበሩ ቆይተዋል፡፡
 በ2001 ዓ.ም. በአገር ደረጃ ከተካሄደው የBPR
(መሠረታዊ የስራ ሂደት ማሻሻያ) ጥናት ላይ
በመመስረት የፋይናንስ ስርዓቱን በአጠቃላይ
ከማሻሻል አኳያ እንዲሁም የአገራችንን የፋይናንስ
አስተዳደር በይበልጥ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ
እንዲቻል የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ 648/2001
የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 190/2002 እና
ከ11 በላይ የፋይናንስ መመሪያዎች በ2003
ወጥተዋል፡፡
yq-l
6
 የፋይናንስ አስተዳደርን በመምራት እና በመቆጣጠር ረገድ አጠቃላይ ኃላፊነት የተጣለው
በመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች ላይ ነው፡፡ አን.6
 ለመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች ከተሰጡት ኃላፊነቶች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ፣
 በመ/ቤቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የመንግሥት ሀብትና ንብረት የፋይናንስ አስተዳደርን
የሚመሩ ሕጎችን ጠብቆ መከናወኑን ማረጋገጥ፣ ይኸውም በኃላፊነታቸው ሥር
የሚገኘው የመንግስት ሀብት ለተገቢው እና አግባብ ባለው የመንግስት አካል ለፀደቀ
ዓላማ ብቻ መዋሉን ማረጋገጥን ይጨምራል፡፡
 የመንግሥት ሀብት በቁጠባ፣ በቅልጥፍና እና ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ ላይ መዋሉን
ማረጋገጥ፣
 የመንግሥትን ሃብት ከጥፋት መከላከል የሚያስችል የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት፣
YHM bm|¶Ã b@t$ WS_ GL}nT t-ÃqEnTN y¸ÃsFN yÍYÂNS xStÄdR
|R;T bmzRUTÂ ytzrUW yx‰R |R›T bTKKL m|‰t$N ¥rUg_N
õT¬LÝÝ x.6(2)(ለ)
ዓብይ ፅንሰ-ሀሣቦች
ፅንሰ ሀሣብ 1
የፋይናንስ ኃላፊነት
7
 የመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች
ለመ/ቤታቸው የተፈቀደው በጀት ሕግ በሚያዘው
መሠረት ጥቅም ላይ የዋለ መሆኑን በማረጋገጥ
ረገድ በሕዝብ ለተመረጠው አካል ተጠያቂነት
አለባቸው፣
 የመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች በሕግ
የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት በውክልና
የሚያስተላልፉበት ግልጽ የሆነ ሥርዓት መኖር
አለበት፡፡
ፅንሰ ሀሣብ 2
ተጠያቂነት
8
…
የቀጠለ ..
bmS¶Ã b@t$ WS_ GL{nT t-ÃqEnTN y¸ÃsFN
yÍYÂNS xStÄdR |R›T ymzRUT `§ðnT
xlÆcWÝÝ
ymS¶Ã b@t$ yb§Y `§ð bÍYÂNS xStÄdR dNb# lz!
h#
s!ÆL bt§lûT mm¶ÃãC mrT bmS¶Ã b@t$ Ãl#
xgLGlÖT y¥Ys-# NBrèC XNÄ!wgÇ XÂ l!sbsb#
y¥YCl# £œïC kmZgB XNÄ!srz# y¥DrG `§ðnT
xlbTÝÝ
9
 “ ‘ ’
ትርጉም የመንግሥት ገንዘብ ማለት ሚኒስትሩ ወይም ማንኛውም
የፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣን ወይም ማንኛውም በፌዴራል መንግሥት
ስም ገንዘብ ለመቀበል ወይም ለመሰብሰብ ሥልጣን የተሰጠው ሰው
የተቀበለው ወይም የሰበሰበው (ወይም በተሰብሳቢነት የያዘው) ማናቸውም
የፌዴራል መንግሥት ገንዘብ ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል፡፡ አዋጅ
648/2001 አንቀጽ 2 (16)፡፡
 በሕግ ካልተፈቀደ በስተቀር ማናቸውንም የመንግሥት ገንዘብ መሰብሰበ
ወይም መቀበል አይቻልም፡፡ አዋጅ አ.9-12 ደ. አ 24-31
 “ ”
የመንግሥት ገንዘብ በተጠቃለለ ፈንድ ውስጥ መመዝገብ አለበት፡፡
 የገ/ኢ/ል/ሚ/ሩ በማንኛውም የመንግስት መ/ቤት ስም የመንግስት ገንዘብ
የሚቀመጥበት የባንክ ሂሣብ ሊከፍት እና የተከፈተውም እንዲዘጋ ሊያደርግ ይችላል፡፡
የዚህ ዓይነቱም የባንክ ሂሣብ የተጠቃለለው ፈንድ አካል ይሆናል፡፡
ፅንሰ ሀሣብ 3
የመንግሥት ገንዘብ
10
 ማናቸውም የመንግሥት ተግባር ወይም የፋይናንስ
እንቅስቃሴ ሕግን ጠብቆ መከናወን አለበት፡፡
 የመንግሥት ገንዘብ መሰብሰብ ወይም መቀበል
እንዲሁም የመንግሥትን ገንዘብ ወጪ ማድረግ
የሚቻለው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
በተፈቀደው መጠን እና ለተፈቀደው ተግባር ብቻ
መሆን አለበት፡፡
ፅንሰ ሀሣብ 4
ትክክለኛነት (Propriety)
11
 ዕቅድ ከቁጥጥር እንዲሁም ቁጥጥር ከዕቅድ ጋር
የተያያዙ ናቸው፡፡
 ዕቅድ ዓላማዎችን፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ተግባራትን
እና ግቦችን እንዲሁም ዕቅዱን ከግብ ለማድረስ
የሚያስፈልገውን ሃብት መጠን ይወስናል፡፡
 ቁጥጥር ሥራዎች በዕቅዱ መሠረት መመራታቸውን፣
የዕቅዱ ግቦች መሣካታቸውን ማረጋገጥ ያስችላል፡፡
ፅንሰ ሀሣብ 5
ዕቅድና ቁጥጥር
12
 ውስን የሆነውን የፋይናንስ እና ሌላም ሃብት
ለመንግሥት የሚቻለውን ያህል ከፍተኛ ጥቅም
በሚያስገኝ አኳኋን ስራ ላይ ማዋል፣
 በሚገኘው ውጤት ዋጋ እና ወጪ በተደረገው (ስራ ላይ
በዋለው) ሃብት መካከል ያለው ግንኙነት፣
 ኢኮኖሚ፣ ቅልጥፍና፣ ውጤታማነት፣
 በውስጥ ኦዲት ግምገማ የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡
ፅንሰ ሀሣብ 6
ለመንግሥት ገንዘብ ተመጣጣኙን ዋጋ ማስገኘት
(Value for Money)
13
 ፒራሚድ መሰል አወቃቀር አላቸው
 አዋጅ፣ ደንብ
 21 መመሪያዎች
 ማንዋሎች
. በጀት የግዥ
. የሂሣብ . የኦዲት
 መደበኛ ሰነዶች (Standard documens)
የሕግ ሰነዶች
(Instruments of Law)
14
 የመንግሥት መ/ቤቶች በግልጽና በጥንቃቄ የተቀረፀ ዕቅድ
ሊኖራቸው ይገባል፡፡
 የእነዚህ አይነቱ ዕቅድ
 የመካከለኛ ጊዜ ዓላማዎችን፣ ግቦችን እና ቅድሚያ
የሚሰጣቸው ጉዳዮች (የ5 ዓመት ዕቅድ)
 ከዓላማዎች፣ ግቦች እና ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር
የተጣጣመ የአጭር ጊዜ ዕቅድ (የመንግሥት ኢንቨስትመንት
ፕሮግራም - ሶስት ዓመት ተንከባላይ ዕቅድ)
 ሁለቱም ዕቅዶች ከአጠቃላዩ የመንግሥት ፖሊሲ እና
ቅድሚያ ከተሰጣቸው ጉዳዮች ጋር የተጣጣሙ መሆን
አለባቸው፡፡
የፋይናንስ አስተዳደርን የሚመሩ ዋና ዋና ድንጋጌዎች ዕቅድ
15
 የመንግሥት መ/ቤቶች በየዓመቱ በጀታቸውን
አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 በጀቱ ስምምነት የተደረሰባቸውን ፖሊሲዎች፣
ዓላማዎች እና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች
በትክክል በሚያንፀባርቅ መንገድ መዘጋጀት አለበት፡፡
 ነባራዊውን ሁኔታ በትክክል ያገናዘበ እና ወጪው
በተገቢው መንገድ የተሰላ መሆን አለበት፡፡
 በየዓመቱ በጀቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
መጽደቅ አለበት፡፡
 በጀት ሳይኖር የመንግሥት ገንዘብ ወጪ ማድረግ
አይቻልም፡፡
…
በጀት
16
 በውስጥ ገቢያቸው እንዲጠቀሙ
የተፈቀደላቸው መ/ቤቶች የውስጥ ገቢያቸውን
በበጀቱ ውስጥ ማካተት አለባቸው ፡፡
 የእርዳታና የብድር ገንዘብ በበጀት መፈቀድ
አለበት፡፡
 እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ጥቅም ላይ
ሳይውል የቀረ ገንዘብ ወደ ተጠቃለለ ፈንድ
ተመላሽ ይደረጋል
 በችሮታ ጊዜ ውስጥ በጀቱን መጠቀም ይቻላል፡፡
…
በጀት
17
 በሕግ ካልተፈቀደ በስተቀር መንግሥት ከሕዝብ ገንዘብ
መሰብሰብ አይችልም፡፡
 በሕግ በተፈቀደው መሠረት የተሰበሰበ ገንዘብ ወደ
ተጠቃለለ ፈንድ ገቢ መሆን አለበት፡፡
 መደበኛ የመንግሥት የገቢ ምንጮች
 ታክስ - የክልከላ ፖሊሲ ተፈጻሚ የማይሆንባቸው
የሕዝብ አገልግሎቶች
 የዕቃና አገልግሎት ክፍያ ለተወሰኑ ሰዎች ለሚሰጥ
አገልግሎት የሚከፈል ዋጋ
 ሌሎች - ሮያሊቲ፣ ዴቪደንድ፣ የንብረት ገቢ
የመንግሥት ገንዘብ አሰባሰብ
18
 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር
ደረሰኝ ወይም ሚኒስቴሩ እንዲታተም
በፈቀደው ደረሰኝ መሰብሰብ አለበት፡፡
 የዕቃና አገልግሎት ክፍያ መጠን ከወጪው
ጋር የሚመጣጠን መሆን አለበት፡፡
 የድጎማ አስፈላጊነትና መጠን በሕግ ስልጣን
በተሰጠው አካል ይወሰናል፡፡
የመንግሥት ገንዘብ ¼yq-l¼
19
 የተፈቀደ በጀት ከሌለ በስተቀር ከተጠቃለለው ፈንድ
ውስጥ ክፍያ መፈፀም አይቻልም፡፡
 የመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ካልፈቀደ በስተቀር ከመ/ቤቱ
በጀት ላይ ክፍያ እንዲፈፀም ለማድረግ ወይም ክፍያ
ለመፈፀም ግዴታ መግባት አይቻልም፡፡
 ክፍያ የሚፈፀመው ለዚህ ዓላማ የተዘጋጁ ቅጾችን
በመጠቀም ነው፡፡
 የቅድሚያ ከፍያዎች ጥብቅ ክትትል ሊደረግባቸው
ይገባል፡፡
 ክፍያ ከመፈፀሙ በፊት በአዋጁ የተዘረዘሩት
መሟላታቸው መረጋገጥ አለበት፡፡
ክፍያ
20
ተሰብሣቢ ሂሣብን በምህረት ቀሪ ለማድረግ
ወይም ዕዳን ከመዝገብ ለመሠረዝ የሚቻለው
የተዘረጋውን ሥርዓት በመከተል ሲፈቀድ ብቻ
ነው፡፡
ዕዳ የመሰረዝ ሥልጣን
 ሚኒስትሮች ምክር ቤት
 ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር
 የመንግሥት መስሪያ ቤቶች
የዕዳ ምህረትና ዕዳን ከመዝገብ ስለመሠረዝ
21
 ዕዳን ለመማር ወይም ከመዝገብ ለመሠረዝ የተዘረጋው
ሥርዓት ጥብቅ ነው፡፡
 ዕዳን ከመዝገብ መሠረዝ ገንዘቡን የመሰብሰብ መብትን
አያስቀርም፡፡
 ምህረት የተደረገለት ወይም ከሂሣብ መዝገብ የተሰረዘ ሂሣብ
መጠን በዓመት ሂሣብ ሪፖርት መገለጽ አለበት፡፡
የዕዳ ምህረትና ዕዳን ከመዝገብ
ስለመሠረዝ ¼yq-l¼
22
 የመንግሥት ዓመታዊ የሂሣብ ሪፖርት በአዋጁ
የተዘረዘሩትን ባካተተ መልኩ መዘጋጀት
አለበት፡፡
 የተዘጋጀው የሂሣብ ሪፖርት በዋናው ኦዲተር
ይመረመራል፡፡
 የዋናው ኦዲተር የመንግሥት ሂሣብ ምርመራ
ሪፖርት መሰረት የማስተካከያ ስራዎችን
የሂሣብ አያያዝ
23
 የመንግሥት ንብረት ቋሚና አላቂ በሚል በሁለት
ይከፈላል
 የቋሚና አላቂ ዕቃዎች አመዘጋገብ ሥርዓት
ይለያያል፡፡
 የመንግሥት ንብረት አስተዳደር የሕይወት ዘመን
ሥርዓትን (Life Time Approach) ይከተላል
 ማቀድ
 መግዛት
 መጠቀም
 ማስወገድ
የመንግሥት ንብረት
24
 የመንግሥት መ/ቤቶች ኃላፊዎች የመንግሥት
ንብረት ተገቢው ጥበቃና እንክብካቤ የተደረገለት
መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
 ጥቅም ላይ የማይውል ትርፍ ንብረት እንዲሁም
አጠቃቀሙ ውጤታማ ያልሆነ ንብረት መወገድ
አለበት፡፡
የመንግሥት ንብረት ¼yq-l¼
25
ጥፋቶችና ቅጣቶች
ጥፋቶችና ቅጣቶች በፋይናንስ አስተዳደር
ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 970/2008 አንቀጽ 72
ንኡስ አንቀጽ 1 በተዘረዘረው መሠረት
ይፈፀማል፡፡
26
xmsGÂlh
#
27

More Related Content

Featured

Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
Featured (20)

Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
____________________________________________.pptx.pdf

  • 1. በኤጀንሲው አዲስ ለተቀጠሩ ሠራተኞች የፋይናንስ አሰራር ስልጠና ¬HúS 2011 ›.M ؼt&¼Ñ¼TM¼SL¼x@jNs!
  • 2. የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር የሕግ ማዕቀፍ ዋና ዋና ገጽታዎች
  • 3.  መግቢያ  የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት የሕግ ማዕቀፍን የሚመሩ ዓቢይ ጽንሰ ሃሣቦች  የፋይናንስ አስተዳደርን የሚመሩ ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች  በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ድንጋጌዎች  yÍYÂNS S‰ KFL yxgLGlÖT xsÈ_ XS¬NdRD 3 yxq‰rb# YzT
  • 4. መግቢያ የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደርን የሚመራ የሕግ ማዕቀፍ መኖር አስፈላጊነት  የሕግ የበላይነት የዲሞክራቲክ ሥርዓት ዋንኛ መገለጫ፣  የሕዝብ ሀብት አስተዳደር እና ቁጥጥር በሕዝብ ፈቃድ መመራት ስላለበት፣  ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ፣  የመንግሥት ገንዘብ አስተዳደር ቅልጥፍናን፣ ውጤታ ማነትን እና ኢኮኖሚን ማረጋገጥ የሚያስችል እንዲሆን፡፡ 4
  • 5. 5 ቀደም ሲል የቀረቡት የፋይናንስ አዋጅ ደንብና የፋይናንስ መመሪያዎች  አሁን በስራ ላይ ያለው የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ 648/2001 ከመውጣቱ በፊት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ 57/1989 እና የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 17/89 እንዲሁም በርካታ የፋይናንስ መመሪያዎች ወጥተው ሲተገበሩ ቆይተዋል፡፡
  • 6.  በ2001 ዓ.ም. በአገር ደረጃ ከተካሄደው የBPR (መሠረታዊ የስራ ሂደት ማሻሻያ) ጥናት ላይ በመመስረት የፋይናንስ ስርዓቱን በአጠቃላይ ከማሻሻል አኳያ እንዲሁም የአገራችንን የፋይናንስ አስተዳደር በይበልጥ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ እንዲቻል የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ 648/2001 የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 190/2002 እና ከ11 በላይ የፋይናንስ መመሪያዎች በ2003 ወጥተዋል፡፡ yq-l 6
  • 7.  የፋይናንስ አስተዳደርን በመምራት እና በመቆጣጠር ረገድ አጠቃላይ ኃላፊነት የተጣለው በመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች ላይ ነው፡፡ አን.6  ለመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች ከተሰጡት ኃላፊነቶች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ፣  በመ/ቤቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የመንግሥት ሀብትና ንብረት የፋይናንስ አስተዳደርን የሚመሩ ሕጎችን ጠብቆ መከናወኑን ማረጋገጥ፣ ይኸውም በኃላፊነታቸው ሥር የሚገኘው የመንግስት ሀብት ለተገቢው እና አግባብ ባለው የመንግስት አካል ለፀደቀ ዓላማ ብቻ መዋሉን ማረጋገጥን ይጨምራል፡፡  የመንግሥት ሀብት በቁጠባ፣ በቅልጥፍና እና ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ፣  የመንግሥትን ሃብት ከጥፋት መከላከል የሚያስችል የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት፣ YHM bm|¶Ã b@t$ WS_ GL}nT t-ÃqEnTN y¸ÃsFN yÍYÂNS xStÄdR |R;T bmzRUT ytzrUW yx‰R |R›T bTKKL m|‰t$N ¥rUg_N õT¬LÝÝ x.6(2)(ለ) ዓብይ ፅንሰ-ሀሣቦች ፅንሰ ሀሣብ 1 የፋይናንስ ኃላፊነት 7
  • 8.  የመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች ለመ/ቤታቸው የተፈቀደው በጀት ሕግ በሚያዘው መሠረት ጥቅም ላይ የዋለ መሆኑን በማረጋገጥ ረገድ በሕዝብ ለተመረጠው አካል ተጠያቂነት አለባቸው፣  የመንግሥት መ/ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች በሕግ የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት በውክልና የሚያስተላልፉበት ግልጽ የሆነ ሥርዓት መኖር አለበት፡፡ ፅንሰ ሀሣብ 2 ተጠያቂነት 8
  • 9. … የቀጠለ .. bmS¶Ã b@t$ WS_ GL{nT t-ÃqEnTN y¸ÃsFN yÍYÂNS xStÄdR |R›T ymzRUT `§ðnT xlÆcWÝÝ ymS¶Ã b@t$ yb§Y `§ð bÍYÂNS xStÄdR dNb# lz! h# s!ÆL bt§lûT mm¶ÃãC mrT bmS¶Ã b@t$ Ãl# xgLGlÖT y¥Ys-# NBrèC XNÄ!wgÇ X l!sbsb# y¥YCl# £œïC kmZgB XNÄ!srz# y¥DrG `§ðnT xlbTÝÝ 9
  • 10.  “ ‘ ’ ትርጉም የመንግሥት ገንዘብ ማለት ሚኒስትሩ ወይም ማንኛውም የፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣን ወይም ማንኛውም በፌዴራል መንግሥት ስም ገንዘብ ለመቀበል ወይም ለመሰብሰብ ሥልጣን የተሰጠው ሰው የተቀበለው ወይም የሰበሰበው (ወይም በተሰብሳቢነት የያዘው) ማናቸውም የፌዴራል መንግሥት ገንዘብ ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል፡፡ አዋጅ 648/2001 አንቀጽ 2 (16)፡፡  በሕግ ካልተፈቀደ በስተቀር ማናቸውንም የመንግሥት ገንዘብ መሰብሰበ ወይም መቀበል አይቻልም፡፡ አዋጅ አ.9-12 ደ. አ 24-31  “ ” የመንግሥት ገንዘብ በተጠቃለለ ፈንድ ውስጥ መመዝገብ አለበት፡፡  የገ/ኢ/ል/ሚ/ሩ በማንኛውም የመንግስት መ/ቤት ስም የመንግስት ገንዘብ የሚቀመጥበት የባንክ ሂሣብ ሊከፍት እና የተከፈተውም እንዲዘጋ ሊያደርግ ይችላል፡፡ የዚህ ዓይነቱም የባንክ ሂሣብ የተጠቃለለው ፈንድ አካል ይሆናል፡፡ ፅንሰ ሀሣብ 3 የመንግሥት ገንዘብ 10
  • 11.  ማናቸውም የመንግሥት ተግባር ወይም የፋይናንስ እንቅስቃሴ ሕግን ጠብቆ መከናወን አለበት፡፡  የመንግሥት ገንዘብ መሰብሰብ ወይም መቀበል እንዲሁም የመንግሥትን ገንዘብ ወጪ ማድረግ የሚቻለው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተፈቀደው መጠን እና ለተፈቀደው ተግባር ብቻ መሆን አለበት፡፡ ፅንሰ ሀሣብ 4 ትክክለኛነት (Propriety) 11
  • 12.  ዕቅድ ከቁጥጥር እንዲሁም ቁጥጥር ከዕቅድ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡  ዕቅድ ዓላማዎችን፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ተግባራትን እና ግቦችን እንዲሁም ዕቅዱን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልገውን ሃብት መጠን ይወስናል፡፡  ቁጥጥር ሥራዎች በዕቅዱ መሠረት መመራታቸውን፣ የዕቅዱ ግቦች መሣካታቸውን ማረጋገጥ ያስችላል፡፡ ፅንሰ ሀሣብ 5 ዕቅድና ቁጥጥር 12
  • 13.  ውስን የሆነውን የፋይናንስ እና ሌላም ሃብት ለመንግሥት የሚቻለውን ያህል ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኝ አኳኋን ስራ ላይ ማዋል፣  በሚገኘው ውጤት ዋጋ እና ወጪ በተደረገው (ስራ ላይ በዋለው) ሃብት መካከል ያለው ግንኙነት፣  ኢኮኖሚ፣ ቅልጥፍና፣ ውጤታማነት፣  በውስጥ ኦዲት ግምገማ የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡ ፅንሰ ሀሣብ 6 ለመንግሥት ገንዘብ ተመጣጣኙን ዋጋ ማስገኘት (Value for Money) 13
  • 14.  ፒራሚድ መሰል አወቃቀር አላቸው  አዋጅ፣ ደንብ  21 መመሪያዎች  ማንዋሎች . በጀት የግዥ . የሂሣብ . የኦዲት  መደበኛ ሰነዶች (Standard documens) የሕግ ሰነዶች (Instruments of Law) 14
  • 15.  የመንግሥት መ/ቤቶች በግልጽና በጥንቃቄ የተቀረፀ ዕቅድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡  የእነዚህ አይነቱ ዕቅድ  የመካከለኛ ጊዜ ዓላማዎችን፣ ግቦችን እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች (የ5 ዓመት ዕቅድ)  ከዓላማዎች፣ ግቦች እና ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር የተጣጣመ የአጭር ጊዜ ዕቅድ (የመንግሥት ኢንቨስትመንት ፕሮግራም - ሶስት ዓመት ተንከባላይ ዕቅድ)  ሁለቱም ዕቅዶች ከአጠቃላዩ የመንግሥት ፖሊሲ እና ቅድሚያ ከተሰጣቸው ጉዳዮች ጋር የተጣጣሙ መሆን አለባቸው፡፡ የፋይናንስ አስተዳደርን የሚመሩ ዋና ዋና ድንጋጌዎች ዕቅድ 15
  • 16.  የመንግሥት መ/ቤቶች በየዓመቱ በጀታቸውን አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው፡፡  በጀቱ ስምምነት የተደረሰባቸውን ፖሊሲዎች፣ ዓላማዎች እና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች በትክክል በሚያንፀባርቅ መንገድ መዘጋጀት አለበት፡፡  ነባራዊውን ሁኔታ በትክክል ያገናዘበ እና ወጪው በተገቢው መንገድ የተሰላ መሆን አለበት፡፡  በየዓመቱ በጀቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቅ አለበት፡፡  በጀት ሳይኖር የመንግሥት ገንዘብ ወጪ ማድረግ አይቻልም፡፡ … በጀት 16
  • 17.  በውስጥ ገቢያቸው እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው መ/ቤቶች የውስጥ ገቢያቸውን በበጀቱ ውስጥ ማካተት አለባቸው ፡፡  የእርዳታና የብድር ገንዘብ በበጀት መፈቀድ አለበት፡፡  እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ጥቅም ላይ ሳይውል የቀረ ገንዘብ ወደ ተጠቃለለ ፈንድ ተመላሽ ይደረጋል  በችሮታ ጊዜ ውስጥ በጀቱን መጠቀም ይቻላል፡፡ … በጀት 17
  • 18.  በሕግ ካልተፈቀደ በስተቀር መንግሥት ከሕዝብ ገንዘብ መሰብሰብ አይችልም፡፡  በሕግ በተፈቀደው መሠረት የተሰበሰበ ገንዘብ ወደ ተጠቃለለ ፈንድ ገቢ መሆን አለበት፡፡  መደበኛ የመንግሥት የገቢ ምንጮች  ታክስ - የክልከላ ፖሊሲ ተፈጻሚ የማይሆንባቸው የሕዝብ አገልግሎቶች  የዕቃና አገልግሎት ክፍያ ለተወሰኑ ሰዎች ለሚሰጥ አገልግሎት የሚከፈል ዋጋ  ሌሎች - ሮያሊቲ፣ ዴቪደንድ፣ የንብረት ገቢ የመንግሥት ገንዘብ አሰባሰብ 18
  • 19.  በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ደረሰኝ ወይም ሚኒስቴሩ እንዲታተም በፈቀደው ደረሰኝ መሰብሰብ አለበት፡፡  የዕቃና አገልግሎት ክፍያ መጠን ከወጪው ጋር የሚመጣጠን መሆን አለበት፡፡  የድጎማ አስፈላጊነትና መጠን በሕግ ስልጣን በተሰጠው አካል ይወሰናል፡፡ የመንግሥት ገንዘብ ¼yq-l¼ 19
  • 20.  የተፈቀደ በጀት ከሌለ በስተቀር ከተጠቃለለው ፈንድ ውስጥ ክፍያ መፈፀም አይቻልም፡፡  የመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ካልፈቀደ በስተቀር ከመ/ቤቱ በጀት ላይ ክፍያ እንዲፈፀም ለማድረግ ወይም ክፍያ ለመፈፀም ግዴታ መግባት አይቻልም፡፡  ክፍያ የሚፈፀመው ለዚህ ዓላማ የተዘጋጁ ቅጾችን በመጠቀም ነው፡፡  የቅድሚያ ከፍያዎች ጥብቅ ክትትል ሊደረግባቸው ይገባል፡፡  ክፍያ ከመፈፀሙ በፊት በአዋጁ የተዘረዘሩት መሟላታቸው መረጋገጥ አለበት፡፡ ክፍያ 20
  • 21. ተሰብሣቢ ሂሣብን በምህረት ቀሪ ለማድረግ ወይም ዕዳን ከመዝገብ ለመሠረዝ የሚቻለው የተዘረጋውን ሥርዓት በመከተል ሲፈቀድ ብቻ ነው፡፡ ዕዳ የመሰረዝ ሥልጣን  ሚኒስትሮች ምክር ቤት  ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር  የመንግሥት መስሪያ ቤቶች የዕዳ ምህረትና ዕዳን ከመዝገብ ስለመሠረዝ 21
  • 22.  ዕዳን ለመማር ወይም ከመዝገብ ለመሠረዝ የተዘረጋው ሥርዓት ጥብቅ ነው፡፡  ዕዳን ከመዝገብ መሠረዝ ገንዘቡን የመሰብሰብ መብትን አያስቀርም፡፡  ምህረት የተደረገለት ወይም ከሂሣብ መዝገብ የተሰረዘ ሂሣብ መጠን በዓመት ሂሣብ ሪፖርት መገለጽ አለበት፡፡ የዕዳ ምህረትና ዕዳን ከመዝገብ ስለመሠረዝ ¼yq-l¼ 22
  • 23.  የመንግሥት ዓመታዊ የሂሣብ ሪፖርት በአዋጁ የተዘረዘሩትን ባካተተ መልኩ መዘጋጀት አለበት፡፡  የተዘጋጀው የሂሣብ ሪፖርት በዋናው ኦዲተር ይመረመራል፡፡  የዋናው ኦዲተር የመንግሥት ሂሣብ ምርመራ ሪፖርት መሰረት የማስተካከያ ስራዎችን የሂሣብ አያያዝ 23
  • 24.  የመንግሥት ንብረት ቋሚና አላቂ በሚል በሁለት ይከፈላል  የቋሚና አላቂ ዕቃዎች አመዘጋገብ ሥርዓት ይለያያል፡፡  የመንግሥት ንብረት አስተዳደር የሕይወት ዘመን ሥርዓትን (Life Time Approach) ይከተላል  ማቀድ  መግዛት  መጠቀም  ማስወገድ የመንግሥት ንብረት 24
  • 25.  የመንግሥት መ/ቤቶች ኃላፊዎች የመንግሥት ንብረት ተገቢው ጥበቃና እንክብካቤ የተደረገለት መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለባቸው፡፡  ጥቅም ላይ የማይውል ትርፍ ንብረት እንዲሁም አጠቃቀሙ ውጤታማ ያልሆነ ንብረት መወገድ አለበት፡፡ የመንግሥት ንብረት ¼yq-l¼ 25
  • 26. ጥፋቶችና ቅጣቶች ጥፋቶችና ቅጣቶች በፋይናንስ አስተዳደር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 970/2008 አንቀጽ 72 ንኡስ አንቀጽ 1 በተዘረዘረው መሠረት ይፈፀማል፡፡ 26