SlideShare a Scribd company logo
1 of 63
በመሠረታዊ የታክስ ኦዲት
አተገባበር ላይ
የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ
ሥልጠና
አቅራቢ
ስም ሀዲ መሀመድ
1. የሥራ ኃላፊነት የታክስ ኦዲት
ቡድን አስተባባሪ
2. የቢሮ ስልክ 0462204168
3. የግል 0911552712
ሥልጠናው የሚያተኩርባቸው ነጥቦች
በክፍል አንድ፡-
 የታክስ ሥርዓት አይነቶች፣
 መሠረታዊ የታክስ መርሆችን፣
 የሀገራችን የታክስ ፖሊስ አቅጣጫን፣
 የታክስ ኦዲት ፖሊሲናስትራቴጂ፣
 የታክስ ኦዲት ፖሊሲ መርሆችን
በክፍል ሁለት
 የታክስ ኦዲተሮች የሥነ-ምግባር ኮድ
በክፍል ሶስት
 የታክስ ኦዲት አይነቶችን
በክፍል አራት
 የታክስ ኦዲት እቅድ ዝግጅት
በክፍል አምስት
 የታክስ ኦዲት ምርመራ ሂደት
በክፍል ስድስት
 የቃለመጠይቅ ዘዴ/ክህሎትና የግብር
ከፋይ ቻርተር አስፈላጊነት
1.1 መግቢያ
የባለሥልጣን መ/ቤቱ የህግ ማስከበር ዘርፍ የኦዲት ባለሙያዎችን
ክህሎት ከማሳደግ አንፃር በተከታታይ ግዜያት በርካታ ሥራዎችን
በማከናወን የኦዲት አተገባበርን ከግዜ ወደ ግዜ በማሻሻል አሁን
ወዳለንበት ደረጃ መደረሱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ቀደም ሲል የተዘጋጁ
የሥልጣና ሠነዶችንና ማኑዋሎችን እንዲሁም አዲሱን የታክስ
አዋጆችንና ደምቦችን በመፈተሽና ተጨማሪ ሀሳቦችን በማካተት
ለአዲስም ሆነ ለነባር ባለሙያዎች አጋዥ እንዲሆን በመሠረታዊ የታክስ
ኦዲት ላይ በተለያዩ ርዕሶችና ክፍሎች ተከፋፍሎ እንደሚከተለው
ቀርቧል፡፡
1.2 የታክስ ሥርዓት ዓይነቶች
ዓለማቀፋዊ (ግሎባል) የታክስ ሥርዓት፡
 ማንኛውንም ዓይነት ገቢ በአንድ ላይ በመደመር በአንድ የግብር ማስከፈያ
ምጣኔ ግብር እንዲከፍል የሚደረግበት ሥርዓት
በሠንጠረዥ (ስኬጁላር) የታክስ
ሥርዓትተብለው የሚተወቁ ናቸው፡፡
 አንድ ግብር ከፋይ የሚያገኛቸውን ገቢዎች
እንደ የገቢው ዓይነት በመመደብ
1.3 መሠረታዊ የታክስ ህግ መርሆዎች
የመክፈል አቅም (Ability to pay)
 ገቢ ባገኘ ሰው ላይ ብቻ ግብር መጣል
 በጣም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ከግብር ነጻ ማድረግ
ተመጣጣኝነት (fairness)
 ወጥ በሆነ የማስከፈያ መጣኔ ግብር ማስከፈል
ፍትሃዊነት (equitability)
 በግብር ምንም ዓይነት ልዩነት አለማድርግ (tax without discrimination).
ተገማችነት (predictability)
 የታክስ ህግ መርሆዎችና ደንቦች በአዋጅ መደንገግና ለረጅም ጊዜ ቋሚ ሆነው
የሚቀጥሉ መሆን አለባቸው፡፡
ወጥነት (consistency)
 የሚጣጣምና ወጥ መሆን አለበት፡፡
ግልጽነትና አመቺነት (clarity simplicity)
1.4 የታክስ ፖሊሲ አቅጣጫ
 ፍትሀዊና ሚዛናዊ የታክስ ሥርዓት መፍጠር
 ግብር ከፋዮች በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የህግ
ግዴታቸውን የመወጣት፣
 የታክስ መጣኔውን በመቀነስ የታክስ መሠረቱን
ማስፋትና
 ኢንቨስትመንት በማበረታታት የኢንዱስትሪ ልማት
እንዲፋጠን ታክስ የድርሻውን እንዲወጣ ለማስቻል
ነው‹፡፡
1.5 የታክስ ኦዲት ፖሊሲ መርሆች
 የተፋጠነ የታክስ ህግ ቁጥጥርና
ክትትል
 ጤናማ የግብር ከፋይ ግንኙነት
 ዘመናዊ የታክስ ኦዲት አስተዳደር
 በዘርፉ ብቃት፣ ሙያዊና በሥነ-
ምግባር የታነፀ ኦዲተር
ክፍል ሁለት
2.የታክስ ኦዲተሮች የሥነ ምግባር ኮድ
2.1 ገለልተኝነት/ independence/፡-
 ውሳኔዎቸ ከግለሰባዊና ውጫዊ ፍላጎት ተፅእኖች ነፃ መሆን
ይገባቸዋል፡፡
2.3 ነፃ ዳኝነት፡-
 ተመጨባጭ መረጃ እና ኩኔቶች ላይ ብቻ በመመስረት
ተጨባጭና ሊረጋገጥ የሚችል ማስረጃን በመጠቀም ውሳኔ
መስጠት ይገባዋል፡፡
 የኦዲት ተግባር በዘር፣ በቀለም፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣
በብሄርና በብሄረሰብ፣ በአካል ጉዳት፣ በሀብት፣በፖለቲካ
አመለካከት፣ልዩነት ሳያደርግ በፍትሐዊነት መከናወን አለበት፣
2.4 የሙያ ክብር መጠበቅ/ Professional competency and due
care-/ ፡-
 ኦዲተሩ ሙያውን እና በህግ የተሰጡ የመመርመር ስልጠን ለሙያ
ክብሩ እና ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ማዋል የሚገባው መሆኑን
አለበት፡፡
2.5 ምስጢር መጠበቅ /Confidentiality
 ኦዲተሩ በኦዲት ስራው አጋጣሚ ያወቃቸውን ጉዳዮች በህግ
የተፈቀደ እስካልሆነ ድረስ ለሶስተኛ ወገን መስጠት የለበትም፣
2.6 ግልፅነት /Transparency
 የኦዲት ተግባራትና ውሳኔ ግልጽፅና የግብር ከፋዩም ተሳትፎ
የታከለበት መሆን ይገባዋል፡፡
ክፍል ሦስት
3. የታክስ ኦዲት ማዕቀፍ/TAX AUDIT FRAMEWORK/
3.1 የታክስ ኦዲት ትርጉም፡-
 የቀረቡትን የሂሣብ መግለጫዎችን በሚገባ
መመርመርን
 ታክስ በትክክል ተሰልቶ በሂሳብ ጊዜው መከፈሉን፤
 ያልተከፈለ ታክስን ለይቶ ማውጣትን፣
 በአጠቃላይ የግብር ከፋይን የታክስ ህግ ተገዥነት
በጥልቀት የመመርመር ሂደት ነው፡፡
3.2 የታክስ ኦዲት ዓላማ/Objectives of tax audit/
 ግብር ከፋዮች ከፊያቸውን በተገቢው ጊዜና መጠን
አስታውቀው መክፈላቸውን ለማረጋገጥ፣
 በታክስ ህጉ መሰረት መያዝ የሚገባቸውን ሰነዶች የታክስ
ዕዳን ለመለየት በሚቻል መልኩ መያዙን ማረጋገጥ፣
 ግዴታቸውን ለመወጣት ፍላጎት ለሚያሳዩት ተገቢውን
ድጋፍ ማድረግ
 ህግ የተጣሰ እንደሆነ ማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ፣
3.3 የታክስ ኦዲት ገላጭ ባሕሪያት፡-
 ሳይንሣዊ እና ስልታዊ የሂሳብ አካውንቶችን መመርመር
የሚጠይቅ ነው፡፡
 በገለልተኛ እና ሙያዊ ስብዕና ተላብሶ የሚሰራው ነው፡፡
 የግብር ከፋዩን የሥራ እንቀስቃሴና አኗኗር መገምገም
የሚጠይቅ ነው፡፡
 በግብር ከፋዩ ሰነዶች በመመስረት ደረሰኞችን፣ ሰነዶችን፣
መግለጫዎችን በመጠቀም ነው፡፡
3.4 የታክስ ኦዲት አይነቶች /Types of tax Audit/
1. አጠቃላይኦዲት/ComprehensiveAudit/፡-
 የታክሰ ግዴታዎችን ለብዙ ዘመናት አብዛኛውን የሂሳብ
ሠነዶች የማረጋገጥ ኦዲት ነው፡፡
2. ዴስክ ኦዲት/Desk Audit/፡-
 ግብር ከፋዮች ሂሳብ ሰነዶችን በዴስክ መሠረታዊና ውስን
የሆኑትን ብቻ የሚረጋገጥበት ኦዲት አይነት ነው፡፡
3. የተመላሽ ኦዲት/Refund Audits /
 የተመላሹ ተገባብነት የማረጋገጥ ሂደት ነው፡፡
4.ለታክስያለመመዝገብን የማረጋገጥ ኦዲት/
De-Registration Audits/፡-
 ታክስ ከፋይ የሚያንቀሳቅሳቸው ሁሉም የሥራ ዘርፎች
የተመዘገበ መሆኑን፣
5. የማማከር ኦዲት፡-/Advisory Visit Audits/
 አዲስ ታክስ ከፋዮች የታክስ ግዴታቸው እንዴት መውጣት
እንዳለባቸው፤
 የታክስ ህግ ተገዥነት የማሳደግ ኦዲት አይነት ነው፡፡
 በሰነዶች አያያዝ፤ሪፖርት አቀራረብ፤
 በታክስ አከፋፈል፤ በታክስ ተመላሽ ሥርዓት፣
6. የምርመራ ኦዲት/Investigation Audit/
 ኬዞች በአብዛኛው ጊዜ ከመርማሪና ዐቃቤ ህግ
ሊነሳ ይችላል፡፡
 እጅግ በጣም ለታክስ ህግ ተጋዥ ባልሆኑ እና
የማጭበርበር ተግባራት / የመመርመር ኦዲት
ዓይነት ነው፡፡
 ለዚህም የሚያስፈልጉ የሚሰበሰቡ ማስረጃዎች
ለፍ/ቤት በሚቀርብ አኳን ለማዘጋጀት ልዩ
ሥልጠናና ክህሎት የሚጠይቅ ኦዲት ነው፡፡
ክፍል አራት
4.የኦዲት ዕቅድ
 የሥራ አመራር ተቀዳሚ ተግባርነው፡፡
 የኦዲት ዕቅድ ከተቋማዊ ስትራቴጂክ ዕቅድ የሚነሳ መሆኑ፣
 ጊዜ እና የአፈጻጸም ሴኬት እንዲሁም ሀላፊነቶችን የለየ ዕቅድ
ሊኖር ስለሚገባል፡፡
 ያለውን ውስን በጀት/ሀብት በአግባቡ ለመመደብ ያስችላል፣
4.1 ኦዲት የሚደረግ ጉዳይ ዕቅድ /Case level audit plan/ ለምን
ያስፈልጋል?
 የግብር አከፋፈል ሥርዓቱን ለማጥናት፣
 ለኦዲት የተመረጠው ግብር ከፋይ የትኩረት
ወይም ሥጋት አካባቢውን/አካውንቶችን
ለማረጋገጥ ተገቢ የሆነ ስልት ነው፤
4.2 የታክስ ኦዲት ዘዴ እና የቴክኒክ ዕቅድ አስፈላጊነት
 የተለያዩ ምርመራዊ እና የትንተናዊ መንገዶችን/ስልቶችን
በመጠቀም የታክስ ህግ ተጓዥነትን ለማረጋገጥ የሚደረግ
ሂደት ነው፡፡
 የግብር ከፋዩ የስጋት አካባቢ እና የሚተገበርበት ሁኔታ
ይወሰናል፡፡
 በሂሳብ ሰነዱ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ መስጠት የሚያስችል
ተስማሚ ስልት ለመምረጥ ያስችላል ፡፡
4.4 የኦዲት ኬዝ ዕቅድ ዝግጅት
የኦዲት ኬዝ ዕቅድ አስቀድሞ ሥሪው ሲጀመር የሚዘጋጀ ነው፣
አስፈላጊነት፡-
 የሚጠበቀውን ውጤት እና የሚሰራውን ሥራ በሚገባ ለመረዳት፣
 ህግ ተገዥነት ታሪክ ለመረዳት/ለማጥናት፣
 የተሰማራበት ንግድ ዘርፍ፣ የሚሸጣቸው/የሚሰጣቸው አገልግሎት
ወይም ዕቃዎች፣ ተረፈ ምርት፣ ወዘተ…… ማወቅ
 የሥጋት አካባቢዎችን ለመለየት ፣
 በኦዲት ሥራው የሚሸፈኑ የታክስ ጊዜያትን ለመወሰን
ክፍል አምስት
5. የታክስ ኦዲት ምርመራ
5.1 ቅድመ ምርመራ/ Pre Examinati0n:/
 የአግድሞሽና ሽቅቦሽ የሬሾ ትንተና ማከናወን፣/በቢሮ
ውስጥ/
 ግብር ከፋዩ የሚከተለውን የሂሰብ አያያዝ ዘዴውን መለየትና
መገንዘብ፣
 የድርጅቱን የውስጥ ቁጥጥርና የአሠራር ሁኔታ መገምገም
 በግብር ከፋዩ የሥራ አድራሻ በመሄድ ቃለመጠይቅ
ማካሄድ፣
 የምርመራ ሠነድ ናሙና መወሰን፣
5.2 የታክስ ኦዲት ምርመራ ማካህድ
 የኦዲት ምርመራ የሚጀምረው የኦዲት ዕቅድ
ምዕራፍ ከተጠናቀቀ ቦ ላ ይሆናል፣
 የኦዲት መግቢያ ወይይትና ቃለመጠይቅ ማካሄድ
ነው፡፡
 በኦዲት ምዕራፍ የተለዩ የሥጋት አካባቢዎች እና
አካወንቶች ላይ በመመስረት ምርመራ ማድረግ፣
 ለኦዲቱ ዓላማ መሳካት ወሳኝ ማስረጃዎችን
ማሰባሰብ ነው፡፡

5.2.1 ቃለመጠይቅና የመግቢያ ስብሰባ ማካሄድ፣
 ከግብር ከፋዩ / የግብር ከፋዩ ህጋዊ ወኪል እና
ስለድርጅቱ ዕውቀት ያለው መገኘት አለበት፣
 ለዚህም ግልፅ የሆነ ዓላማ ያለው የመወያያ
ነጥቦችን የያዘ ቼክሊስት አዲተሩ አስቀድሞ
ማዘጋጀት ይጠበቅበታል፡፡
 የወይይቱ እና የቃለ መጠይቁ መረጃዎች የኦዲት
ሥራው አንድ የማስረጃ አሰባሰብ መሳሪያ በመሆኑ
የመስሪያ ወረቀት አንድ አካል ሆኖ የሚቀመጥ ነው፡፡
5.2.2 የኦዲት ማስረጃ አሰባሰብ
 ማስረጃ ወይም መረጃ በኦዲት ሪፖርት ውስጥ
ለሚቀርበው ግኝትና ለኦዲተሩ አስተያየት መሠረትና
ድጋፍ የሚሆን መግለጫዎች ናቸው፡፡
 ጠቃሚ መረጃዎችን በብቃት መለየት እና
መረጃዎችን መሰብሰብ ይገባዋል፡፡
 የሚሰበሰቡ መረጃዎች ለኦዲት መደምደሚያ ሀሳብ
ላይ ሊደርሱ የሚያስችሉ ናቸው፡፡
 አስተማማኝ መረጃዎች ለማግኘት ተገቢና ተስማሚ
የኦዲት ዜዴ እና ስልት መጠቀም ይኖርበታል፡፡
5.2.3 የኦዲት መረጃ/ማስረጃ ጥራት
የመረጃ ጥራት ማረጋገጫ
ሀ/ በቂ መሆን /Sufficient
 የናሙና መጠን በሚወሰንበት ወቅት ምን ያል ትራንዛክሽኖች፤
ቫውቸሮች፤ ኢንቨይሶች ወዘተ… መውሰድ ብቻ ሳይሆን የተኞቹን
ወስደን ኦዲት እናድርግ የሚለው ነጠብ በግምት ውስጥ መግባት
አለበት፡፡
ለ/አግባብነት ያለው /Relevance/፡-
 የኦዲት መረጃ ለአንዱ ኦዲት ዓላማ አግባብነት ያለው ቢሆንም
ለሌላው ዓላማ አግባብነት ላይኖረው ይችላል፡፡ባንክ ስቴትመንት
የጥሬ ገንዘብ ክፍያን አያመለክትም
5.2.4 የኦዲት ዘዴ
1. ማስረጃዎችን በሙሉ ኦዲት ማድረግ ዘዴ /Substantive or
Vouching Audit Approach/
 ይህ ዘዴ ፅንሰ ሀሳብ የሂሳብ ምዝገባዎችን ከማስረጃዎች ጋር
ማመሳከር ሥራ በመሆኑ ጥልቀት የሌለው ግን ወደጎን
ከሚፈለገው በላይ ስፋት ይሸፍናል፡፡ስለሆነም፡-
 ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ የሚያስከትለው ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡

2. የሀብትና ዕዳ መግለጫ ላይ መመስረት የሚደረግ
ኦዲት ዘዴ /Balance Sheet Audit Approach/
 የቀረቡ ማስረጃዎን በሙሉ ኦዲት የማድረግ ዘዴ ሆኖ፡፡
 የዚህ ዘዴ ፅንሰ ሀሳብ በሀብትና ዕዳ መግለጫ ላይ
የሚቀርቡትን አካውንቶን በተገቢ ማረጋገጥ ከታቻለ
 በትርፍና ኪሣራ ላይ የተገለፁ አካውንቶች ሚዛን ወስጥ
የሚያመልጥ ጉልህ የሆነ ስህተት አይኖርም የሚል ነው፡፡
ከመጠን በላይ ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ
የሚያስከትለው ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡
የሀብትና ዕዳ መግለጫ ከትርፍና ኪሣራ
መግለጫ ጋር ያለውን ግንኙነት መፈተሽ
 በምርመራ ወቅት የድርጅቱን አቋም የሚገልጽ
የሀብትና እዳ መግለጫ መቅረቡ መረጋገጥ
እንዳለበት
ያልተለመዱ ወጭዎች ምርመራ
 በመጠን ያልተለመዱ ወጪዎች
 በመነሻ ያልተለመዱ ወጪዎች ፣
 በተፈጥሮ ያልተለመዱ ወጪዎች መኖራቸውን
3. በውስጥ አሰራር ሥርዓት ላይ የተመሠረተ የኦዲት ዘዴ
 መጠኑ በጣም አነስተኛ በመሆኑ የሂሳብ እንስቃሴን መርምሮ ውጤት ላይ
ለመድረስ የሚያስችል ሲሆን
 በሙሉ ኦዲት ከማድረግ ዘዴ ጋር ሲወዳደር የሚወሰደው ጊዜ አነስተኛ
ነው፡፡
 የውስጥ አሰራር ስርዓት አካሎች
 ለምሳሌ ሽያጭን በደረሰኝ ማከናወን ሥርዓት፤ የግዥ ሥርዓት፣ የንብረት
ቆጠራ ሥርዓት፤ የሠራተኛ ቅጥር ሥርዓት፤የሂሳብ አያያዝ ሥርዓት
የመሳሰሉት ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡
4. ሥጋት ያላቸው እንቅስቃሴዎች /ዘርፎች ላይ
ተመስርቶ ኦዲት የማድረግ ዘዴ /Risk Based Audit
Approach/
 ይህ የኦዲት ዘዴ ከሌሎች የኦዲት አቀራረብ ዘዴች የበለጠ ውጤታማ
ነው፡፡
 የዚህ የኦዲት አቀራረብ ዘዴ ምክንያቶችን ለይቶ ማወቅን፤ ጉልህነት
ያላቸውን የሥጋት ምክንያቶች/ መነሻ ለይቶ ማወቅና አስፈላጊውን
ኦዲት ማከናወን ይፈልጋል፡፡
 ብዙ ትራንዛክሽን ያላቸውን ድርጅቶችን ኢዲት ለማድረግ ተመራጭ
እና ዘመናዊ የኦዲት ዘዴ ነው፡፡
5.2.5 ኦዲት ማስረጃ ማሰባሰቢያ ስልቶች
 በአካል የሚዳሰሱ መረጃዎች /Physical Evidences/በቦታው
ተገኝቶ የውስጥ ቁጥጥር እየሰራ ስለመሆኑ ፣የቋሚ ንብረት
ሁኔታን መጋዘን፣ኢንቨንተሪ ወዘተ..
 ሰነዶች / Documentary/ስለገቢና ወጪ ሂሳቦች ከባንክ
ማረጋገጫ ፣ወዘተ..ማግኘት ይሆናል፡፡
 ቃለ መጠየቆች / Inguires/ የኦዲት ሥራው ከመጠናቀቁ
በፊት ወሳኝ ጥርጣሬ የፈጠሩ ግኝቶችን ለግብር ከፋዩ በጽሑፍ
ጥያቄ በማቅረብ ምላሽ ማግኘት ሊሆን ይችላል፡፡
5.2.6 የኦዲት መስሪያ ወረቀት /Audit working paper/
 የዕቅድ ፎርማቶች፣ የማስረጃ ማሰባሰቢያ ፎርማቶች፣
የሪፖርት ፎርማቶች እና ሌሎች ተያያዝ መሳሪያዎች
/Materials/ ናቸው፡፡ አስፈላጊነቱም፡-
 የኦዲት ስራው ቋሚ መረጃ/ሰነድ ሆኖ ያገልግላል፡፡
 ለኦዲት ግኝት፣ለመደምደሚያ፣ለአስተያየት እና
ለእርማት/ለማስተካከያ ምክንያት መነሻ ሰነድ ሆኖ
ያገልግላል፡፡
 የኦዲት ሪፖርት ለማዘጋጀት መነሻ ሐሳብ ወይም ደጋፊ ሰነድ
ሆኖ ያገልግላል፡፡

5.2.7 የኦዲት ግኝት መጠይቅ(Audit Query)
 የአንድ ግብር ከፋይ የሂሳብ ሰነድ ምርመራ ተጠናቆ የኦዲት ሪፖርት ከመዘጋጀቱ
በፊት ግብር ከፋዩ እንዲያብራራ ወይንም ሊያቀርበው የሚገባ ሰነድ ካለ የሚዘጋጅ
ሰነድ ነው፡፡
 የኦዲት ግኝት መጠይቅ ላይ የሚሰፍሩ ነጥቦች ሲመረጡ በግብር ውሳኔው ላይ
ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 ግብር ከፋይም ይህ መጠይቅ ከደረሰው ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ኦዲተሩ በሰጠው
የጊዜ ገደብ ውስጥ ለተጠየቁት ነጥቦች ምላሹን በፎርሙ ላይ በመሙላት
ወይንም ከፎርሙ ጋር አባሪ በማድረግ በአካል ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 ሆኖም ግብር ከፋዩ ይህንን ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ቀደም ሲል ባቀረበው ሰነድ
ብቻ ግብሩ የሚወሰን ይሆናል፡፡
5.2.11በታክስ ኦዲት ምርመራ የሚረጋገጡ ተቀናሽ
የሚደረጉ ወጪዎች/
በንግድ ስራ ገቢው ውስጥ የተካተቱትን ገቢዎች ለማግኘት፣ ለንግዱ ስራ
ዋስትና ለመስጠትና የንግድ ስራውን ለማስቀጠል በግብር ከፋዩ
በግብር ዓመቱ የተደረጉ አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎች መሆናቸውን
ማረጋገጥ ይገባል፣
3. በግብር አመቱ ያጋጠመ ኪሳራ በታክስ ኦዲት ሲረጋገጥ
 ኪሣራን ለማሸጋገርና በወጪነት ለመያዝ የሚፈቀደውም ለሁለት
የግብር አመታት ብቻ የደረሰ ኪሳራ ነው፡፡
 ኪሣራ ሊሸጋገር የሚችለው ኪሣራውን የሚያሳየው የግብር ከፋዩ
የሂሣብ መዝገብ ኦዲት የተደረገ እና በባለሥልጣኑ ተቀባይነት ያገኘ
እንደሆነ ብቻ ነው፤
5.2.12 በኦዲት ምርመራ የሚረጋገጡ ተቀናሽ
የማይደረጉ አመታዊ ወጪዎች
በአዲሱ አዋጅና ደንብ መሠረት/
 የእርጅና ተቀናሽ የሚደረግላቸው የካፒታል
ወጪዎች፣
 በካሳ ወይም በዋስትና ውል መሰረት የተመለሰ
ወይም ሊመለሰስ የሚችል ወጪ ወይም ኪሣራ፡፡
 ህግን ወይም የውል ግዴታን በመጣስ የሚጣል
የገንዘብ ቅጣት ወይም የሚከፈል ካሳ ፣
 የገቢ ግብር ወይም ተመላሽ የሚደረግ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣
5.2.13 የእርጅና ቅናሽ ስሌትና አሠራር
የንግድ ሥራ ሀብቶች ዋጋቸው በቀነሰው የገንዘብ መጠን ልክ
የእርጅና ቅናሽ ለማድረግ ይፈቀዳል፡፡
“ዋጋው የሚቀንስ ሀብት” ማለት
 ከአንድ ዓመት የሚበልጥ የአገልግሎት ዘመን ያለው መኆኑ፣
 በከፊል ወይም በሙሉ የንግድ ሥራ ገቢ ለማግኘት ጥቅም
ላይ የዋለ፤
የሚከተሉት ሀብቶች በቀጥተኛ የእርጅና ቅናሽ ዘዴ ብቻ
የሚሠሉ ይሆናል፡፡
ሀ. ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶች፣
ለ. በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ ማሻሻያ፣
ተ.
ቁ
ዋጋው የሚቀንስ ሀብት የቀጥተኛ
የእርጅና ቅናሽ
ዘዴ መጣኔ
ዋጋው እየቀነሰ
የሚሄድ የእርጅና
ቅናሽ ዘዴ መጣኔ
፩ ኮምፒውተር፣ ሶፍትዌር እና የመረጃ
ማከማቻ መሣሪያ
፳ በመቶ ፳፭ በመቶ
፪ ግሪንሀውስ ፲ በመቶ -
፫ ግሪንሀውስን ሳይጨምር
በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ
ማሻሻያ
፭ በመቶ -
የእርጅና ቅናሽ መጣኔዎች
፬ ሌላ ማንኛውም ዋጋው
የሚቀንስ ሀብት
፲፭ በመቶ ፳ በመቶ
፭ ለማዕድን እና ነዳጅ የልማት
ሥራዎች ጥቅም ላይ
የሚውል ዋጋው የሚቀንስ
ሀብት
፳፭ በመቶ ፴ በመቶ
የቀጠለ….
ግዙፋዊ ሀልዎት ለሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶች
ተፈጻሚ የሚሆነው የእርጅና ቅናሽ መጣኔ፡-
/በማነዋሉ ገጽ 45 ላይ የተዘረዘሩሀብቶች/
 ሀ. የንግድ ሥራ ከመጀመሩ በፊት የተደረገ ወጪ ፳፭
በመቶ፣
 ለ. በፊደል ተራ (ሀ) ከተመለከተው ውጪ ለሆነ ከ፲ ዓመት
በላይ ለሚያገለግል ግዙፋዊ
 ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ፲ በመቶ፣
"የቀጠለ….
በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ
ማሻሻያ" ማለት ለዘለቄታው የተያያዘ በቤቱ ላይ
የሚደረግማንኛውም ጭማሪ ወይም ለውጥ ሲሆን
 መንገድን፣ መጋቢ መንገድ፣ የመኪና
ማቆሚያ፣ አጥር ወይም ግንብን ይጨምራል፡፡
 የንግድ ሥራ ሀብት ለንግድ ስራ በዋለበት
መጠን ብቻ የእርጅና ቅናሽ ይሰላል፡፡
 የቀጠለ….
 እርጅና መታሰብ የሚጀምረው ዋጋው የሚቀንስ
ሃብት ህንጻ ከሆነ የህንጻ ግንባታ መጠናቀቁን
የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከተሰጠበት ቀን
በፊት ሊሆን አይችልም፡፡
 ሌላ ሀብት ከሆነ ለንግድ ስራ ዝግጁ ከሆነበትና
አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ
ይሆናል፡፡
5.2.14 የንብረት ቆጠራ
ሁለት ዓይነት መሠረታዊ የንብረት የቆጠራ የሂሣብ አያያዝ ዘዴዎች
 (Periodic inventory System)
 Perectual Inventory System)
 ካለፈው ዓመት ዞሮ የመጣው መነሻ ቆጠራ እና ለቀጣዩ ዓመት የዞረው እኩል
መሆን መረጋገጥ አለበት
 የንብረት ዋጋ የተጋነነ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ፣
 በግብር ዘመኑ የመጨረሻ ቀን የግዢ ሂሣብን መመርመር በትክክል ግዢ ሂሣብ
ውስጥ መግባታቸውን ለማየትና ለመወሰን ይረዳል፡፡
 በመሆኑም በጉዞ ላይ የሚገኝ ዕቃ በትክክል በንብረት ቆጠራ ውስጥ የተካተቱ
መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
5.2.15 በአዋጁ ሠንጠረዥ "ሠ" መሠረት ከገቢ ግብር ነፃ መሆናቸውን
ማረጋገጥ ይገባል፡፡ገጽ 53/፰፫ ከገቢ ግብር ነፃ የሆነ ገቢ
 ከመደበኛ ሥራው ቦታ ውጪ በመቀሳቀስ
የሚከፈለው የውሎ አበል፤
 በሥራ ቦታው ወይም በሥራ ሁኔታው
አስቸጋሪነት የሚከፈል አበል፤
 ለተቀጣሪው በነፃ የሚያቀርበው ምግብና
መጠጥ፤
5.3 የታክስ ሂሳብ አያያዝ ላይ ምርመራ ማድረግ
 ከልተፈቀደ በቀር የሂሳብ ዓመቱን ለመቀየር አይችልም፡፡
 የቀረቡ የሂሣብ መግለጫዎች ከአጠቃላይ መዝገብ /General Ledger/
የሚስማማ መሆኑን ማረጋገጥ፣
 የካሽ መዝገብንና የባንክ ስቴትመንትን በሚገባ መመርመርና ማገናዘብ፣
 የግብር ከፋዩን የግል ባንክ ሂሣብ መመርመርና ተቀማጩ ከየትኛው የገቢ
ምንጭ እንደሆነ ግብር ከፋዩን በመጠየቅ ማረጋገጥ፣
 የማጓጓዥ ሠነድ፣ የሚሸጡ ዕቃዎች ዝርዝር መኖሩን፣
 የዘመኑን የሂሣብ መግለጫ ካለፉት ዘመናት የሂሣብ መግለጫ ጋር በማነፃፀር
ልዩነት በሚታይባቸው የሂሣብ ቋቶች ላይ የምርመራ ሥራ ማከናወን፣
የቀጠለ…
 የ3ኛ ወገን መረጃን ከድርጅቱ የሽያጭ ወይም የግዥ መዝገብ
ጋር ማነፃፀር፣
 ምርት ለግል የተሸጠ ወይም ለባለቤቶች ፍጆታ የዋለ ካለ ይህ
ዋጋ በገበያ ውስጥ ከሚሸጥበት ዋጋ የተለየ መሆን
አለመሆኑን መመርመር፤
 ቀደም ሲል ተሸጠው ተመላሽ የሆኑ ሸቀጦችን መረከቢያ
ሰነድ መመርመር፣
 ግብር ከፋዩ ኮሚሽን የከፈላቸውን ግለሰቦች/ድርጅቶች
ዝርዝር ማጣራት ከግብር ከፋዩ ጋር የገቡትን ውል
መመርመር፣ ወዘተ…
5.4 የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ቀላል
የታክስ ሥርዓት የተደነገገ በመሆኑ፡-
 የሂሳብ መዛግብትን ይዞ ለመቆየት የሚገደድበትና
የግብር ውሳኔን ለማሻሻል ለባለሥልጣኑ የተፈቀደው
ጊዜ ሦስት ዓመት ብቻ ነው፡፡
 ለንግድ ስራ ሃብቶቹ የሚደረገው የእርጅና
ቅናሽ 100% ይሆናል፡፡
5.5 የሂሣብ መዝገብ ስለመያዝ በተደነገገውመሠረት መሆኑን
ማረጋገጥ፡-
"ሀ"
 ቋሚ ሃብቶች የተገዙበትን ወይም የተገነቡበትን ቀንና የሃብቶቹን ዋጋ፣
 ሃብቱን ለማሻሻል ያወጣውን ወጪና የሃብቱን የተጣራ የመዝገብ ዋጋ፣ እና
የንግድ ስራውን ሃብትና ዕዳ የሚያሳይ መዝገብ
 በየቀኑ የተገኘውን ማናቸውንም ገቢና ወጪ የሚያሳይ ሰነድ
 የዕቃና የአገልግሎት ገዢዎችን እና አቅራቢዎችን ስምና የግብር ከፋይ
መለያ ቁጥር፣
 በግብር ዓመቱ መጨረሻ በግብር ከፋዩ እጅ የሚገኙ የንግድ
ዕቃዎችን ዓይነት፣መጠንና ዋጋ እንዲሁም የዋጋ መተመኛ ዘዴውን
የሚያሳይ ሰነድ፣
የደረጃ ለ
 የየቀኑን ገቢና ወጪ የሚያሳይ መዝገብ
 ሁሉንም ግዢዎችና ሽያጮች የሚያሳይ
መዝገብ፣
 የደመወዝና የአበል ክፈያዎችን የሚያሳይ
መዝገብ፣
 ለግብር አወሳሰን አግባብነት ያለውን ሌላ
ማናቸውም ሰነድ፡፡
1.የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling)
1.የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling)
5.7 የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling)
 ኦዲት በሚደረግበት ወቅት አካውንቱን 100% ወይንም
ሁሉንም ሰነዶች ከማረጋገጥ ይልቅ በቀላሉ ልንፈትሻቸው
የምንችላቸውን ጉዳዮች ናሙና ወስዶ ለመፈተሸ
የሚያስችለን የኦዲት አይነተኛ መሳሪያ ነው ፡፡
 የኦዲት ስራውን ጥራት እና ብቃት ከሚወጣው ወጪ እና
ከሚፈጀው ጊዜ ጋርለማጣጣም የሚያስችል መሳሪያ
ነው፡፡
ናሙና ለመወሰን የተለያዩ የኦዲት
ሂደቶች አሉ፡፡
 መጠይቅ/Inquiry/ ና
እይታ/Observation/:
 የሂሳብ ትንተናዎች/Analytical
Review Procedures/:
 ማረጋገጥ/Examination/:
5.7.1 የኦ ዲት ናሙና አወሳሰድ ቴክኒኮች
ስታትስቲካል (Statistical Sampling)፣
ስታትስቲካል ያልሆነ (Non-Statistical Sampling)
 ስታትስቲካል ሣይንሳዊ የሆነ መንገድ
በመከተል ከጠቅላላው ውስጥ ጥቅት ወካይ
የመውሰድ ዘዴ ነው፡፡
ስታትስቲካል ያልሆነ (Non-Statistical Sampling)
 ከጠቅላላው ውስጥ ጥቅት ወካይ
መውሰድ በመሆኑ ግምትን ተቀራራቢ
ከማድረግ አንፃር የረሱ የሆነ ድክመት
ይኖረዋል፡፡
 ስለሆነም የግብር ከፋዩን መረጃዎች
በመተንተን የትኩረት አካባቢዎችን
(አካውንቶችን) መለየት ያስፈልጋል፡፡
አንዳንድ የግብር ከፋይ ሰነዶች በሙሉ እንዲመረመሩ
የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ይኖራሉ፡፡ እነሱም
 የግብር ከፋዩ ሰነዶች በጣም አነስተኛ ሲሆን፤
 ግብር ከፋዩ ያቀረባቸው ሰነዶች በጣም አነስተኛ ሆነው
የያዙት የገንዘብ መጠን ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ፤
 የግብር ከፋዩ ሰነዶች በናሙና ቢመረመሩ ለኦዲት
ሪፖርት ዝግጅት በቂ ማስረጃ አይገኝም ብሎ ኦዲተሩ
ሲያምን
 5.7.2 እኩል እድል በመስጠት የኦዲት
ናሙናን የመምረጥ ዘዴ
Random Sampling
 በናሙና መጠን መሰረት የተፈለገው ቁጥር
እስኪሞላ ድረስ የመምረጥ ተግባር
የምናከናውንበት ዘዴ ነው
Systematic Sampling
 ሰነዶችን በናሙናነት ለመመረጥ እኩል እድል የሚሰጥ እና
ለኦዲት ተግባር ናሙና ለመምረጥ ቀላል እና አመቺው ዘዴ
ነው፡፡
5.8 የኦዲት ሥራ ማጠቃለያ ሪፖርት ዝግጅት
ሀ/ ክፍል አንድ ፡- የግብር ከፋዩን መሠረታዊ መረጃዎች መጥቀስ ያስፈልጋል፡፡
የግብር ከፋይ ስም/ሥራ አስኪያጅ/፡-የግብር ከፋዩ አድራሻ፣የተሰማራበት ሥራ
መስክ፣ለክፍል ለ/ሁለት፡- የንግድ ሥራ የጀመረበት
ጊዜ፣የሚያቀርባቸው/የሚሰጣቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች ፣የንግድ
ሐ/ ክፍል ሶስት የኦዲት ሥራው ወሰን፣
መ/ ክፍል አራት ግኝቶች፣ የውሳኔ ሀሳቦች እና ማብራሪያዎች ፣
5.8.1 የኦዲት ጥራት ግምገማ /Audit Review/
የኦዲት ሥራ ግምገማ የኦዲት ጥራት ቁጥጥር ዋነኛ ተግባር ነው፡፡
ሀ. ዝርዝር የኦዲት ግምገማ
ይህ የኦዲት ግምገማ በኦዲተሩ በራሱ እና በኦዲት ቡድን መሪ የሚደረግ ኦዲት
ጥራት ቁጥጥር አካል ተደርጎ የሚደረግ ግምገማ /ክለሳ ነው፡፡
 የኦዲት ኬዝ እና የኦዲት መርሀ ግብር በአግባቡ ነባራዊ ሁኔታን ያጠናና
በተገቢ የስጋት አካባቢዎችን ትኩረት ማድረጉን፣
 የኦዲት ሥራ ወረቀቶች ንጽህና የተጠበቀ፤ተገቢ፣ብቁ፣ ሙሉዕ፣ በትክክል
ተዘጋጅቶ በቅደም ተከተል የተቀመጡ እና የማጣቀሻ ቁጥሮ በደንብ
የተሞላ መሆኑ፣
 የኦዲት ግኝት ማጠቃለያ የተሟላ ትክክለኛ እና በኦዲት የሥራ ወረቀቶች
ውስጥ በዝርዝር ከተቀመጠው ጋር ተመሳሳይ መሆኑ፤
 በኦዲተር ሊሰጥ የታሳበው አስተያየት እና ውሳኔ ትክክለኛትና ተገቢ
መሆኑን፣
ለ.የመጨረሻ ኦዲት ግምገማ /ክለሳ
የዚህ ኦዲት ግምገማ የውሳኔ ማስታወቂያ ለግብር ከፋዩ ከመተላለፉ በፊት
ለመጨረሻ ጊዜ የኦዲት ስራው በተሰራበት ቅ/ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ስራውን
በሚመሩ አካላት የሚፈጸም ነው፡፡
 የተከናወነው የኦዲትሥራው በባለስልጣኑ የኦዲት ፖሊሲ፣ስትራቴጂ፤አካሄድ፤
ዕቅድና ፕሮግራም መሰረት የተሰራ መሆኑን፤
 ኦዲት ኬዙ በታቀደው ዕቅድና በተዘጋጀው የድርጊት መርሀ ግብር መሰረት
የተከናወነ መሆኑን እና የተደረገው ለውጥ የጸደቀ መሆኑ፤
 አዲተሩ ተስማሚ የኦዲት ዘዴና ስልት የተጠቀመ መሆኑ፣
 በኦዲት ውጠት መሰረት የተደረሰባቸው የማጠቃለያ ሀሳቦች እና አስተያየቶች
በበቂ ማስረጃ የተደገፉ መሆኑ፣
5.8.2 የመውጫ ቃለ ጉባኤ / Exit
Confurence / ጠቀሜታ
 የኦዲት ተግባር ከተጠናቀቀ በïላ
የሚከናወን መሆኑ፣
 በኦዲት ሂደት የተስዋሉ ጉድለቶች ግልጽ
ለማድረግ፣
 የግብር እና ታክስ ዕዳ ካለም ግብር ከፋዩ
እንዲያውቅ ለማድረግ
 ስለሆነም የኦዲት ኮንፈረንስ ቃለጉባ
ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
ክፍል ስድስት
6. በታክስ ኦዲት ምርመራ ውቅት የሚዘጋጅ ቃለመጠይቅና የግብር ከፋይ
ቻርተር
ሀ. ቃለመጠይቅ አቀራረብ፤ ዘዴ
ለቃለመጠይቅ ዝግጅት ከኦዲተሩ የሚጠበቅ ተግባር
 ሁኔታን በነጋዴ አኳኋን / Business Approch / መግለጽ እንደ ድርጅቱ ባህሪ
ማስተናገድ፤
 በአካባቢው ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር ማድረግ፣
 የተወሰነው ሰዓት ለግብር ከፋዩ የተመቻቸ እንዲሆን ማድረግ፣
 በውይይት ጊዜ ሰላማዊ እና በተቻለ መጠን ጥርጣሬ እንዳይኖርና እንዳይፈጠር
ማድረግ፣
 ቀስ በቀስ እና ደረጃ በደረጃ ወደ ሂሳብ አመዘጋገብ ስርዓት መግባት፣
6.2 የግብር ከፋይ ስምምነት ሠነድ (Taxpayer Charter) አስፈላጊነት
 ግብር ከፋዩ ስለኦዲቱ ዓላማና አስፈላጊነት በሚገባ በመረዳት ለኦዲት ምርመራው ተባር
የደርሻውን እንዲወጣ ያስችላል፡፡
 ከኦዲተሮች ጋር በግልጽ ለመወያየትና በንግድ ሥራው እንቅስቃሴ ዙሪያ ያለውን
ሁኔታ በጋራ ለመገንዘብ ያስችላል፡፡
2011 Audit Presentation1.pptx

More Related Content

What's hot

Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)
Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)
Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)Yosef Eric C. Hipolito, BA, LPT
 
PUBLIC ACCOUNTABILITY
PUBLIC ACCOUNTABILITYPUBLIC ACCOUNTABILITY
PUBLIC ACCOUNTABILITYjundumaug1
 
Parq example
Parq exampleParq example
Parq exampleu002878
 
Management Accounting Unit I.ppt
Management Accounting Unit I.pptManagement Accounting Unit I.ppt
Management Accounting Unit I.pptmanikandansMani2
 
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015jo bitonio
 
Financial forecasting for strategic growth
Financial forecasting for strategic growthFinancial forecasting for strategic growth
Financial forecasting for strategic growthashlei Richards
 
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the Philippines
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the PhilippinesThe Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the Philippines
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the PhilippinesLym Relampagos Ongoy
 
Public fiscal adm pwrpt
Public fiscal adm pwrptPublic fiscal adm pwrpt
Public fiscal adm pwrptGreen Minds
 
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaranMulyadi Yusuf
 
Consolidated Financial Statements and Outside Ownership
Consolidated Financial Statements and Outside OwnershipConsolidated Financial Statements and Outside Ownership
Consolidated Financial Statements and Outside Ownershipsadraus
 
Tugas 1 individu Akuntansi Internasional
Tugas 1 individu Akuntansi InternasionalTugas 1 individu Akuntansi Internasional
Tugas 1 individu Akuntansi Internasionalarahayu93
 
Philippine Debt crisis
Philippine Debt crisisPhilippine Debt crisis
Philippine Debt crisisCRYSLER TUMALE
 
Managerial accounting 6th edition wild solutions manual
Managerial accounting 6th edition wild solutions manualManagerial accounting 6th edition wild solutions manual
Managerial accounting 6th edition wild solutions manualAbenta98
 

What's hot (20)

Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)
Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)
Public Debt Management (Fiscal Administration perspective)
 
PUBLIC ACCOUNTABILITY
PUBLIC ACCOUNTABILITYPUBLIC ACCOUNTABILITY
PUBLIC ACCOUNTABILITY
 
Analisi per flussi
Analisi per flussiAnalisi per flussi
Analisi per flussi
 
Ph Budget Government Process
Ph Budget Government ProcessPh Budget Government Process
Ph Budget Government Process
 
Parq example
Parq exampleParq example
Parq example
 
Management Accounting Unit I.ppt
Management Accounting Unit I.pptManagement Accounting Unit I.ppt
Management Accounting Unit I.ppt
 
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015
The Credit Surety Fund Cooperative Act of 2015
 
Financial forecasting for strategic growth
Financial forecasting for strategic growthFinancial forecasting for strategic growth
Financial forecasting for strategic growth
 
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the Philippines
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the PhilippinesThe Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the Philippines
The Constitutional and Legal Basis of Public Finance in the Philippines
 
Akuntansi internasional
Akuntansi internasionalAkuntansi internasional
Akuntansi internasional
 
Public fiscal adm pwrpt
Public fiscal adm pwrptPublic fiscal adm pwrpt
Public fiscal adm pwrpt
 
Budgetary Procedures
Budgetary ProceduresBudgetary Procedures
Budgetary Procedures
 
National Government and Local Government Budget Process
National Government and Local Government Budget ProcessNational Government and Local Government Budget Process
National Government and Local Government Budget Process
 
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran
09.2 audit siklus pembelian dan pembayaran
 
Consolidated Financial Statements and Outside Ownership
Consolidated Financial Statements and Outside OwnershipConsolidated Financial Statements and Outside Ownership
Consolidated Financial Statements and Outside Ownership
 
Deegan fat4e ppt_ch10
Deegan fat4e ppt_ch10Deegan fat4e ppt_ch10
Deegan fat4e ppt_ch10
 
The Search For Objective
The Search  For ObjectiveThe Search  For Objective
The Search For Objective
 
Tugas 1 individu Akuntansi Internasional
Tugas 1 individu Akuntansi InternasionalTugas 1 individu Akuntansi Internasional
Tugas 1 individu Akuntansi Internasional
 
Philippine Debt crisis
Philippine Debt crisisPhilippine Debt crisis
Philippine Debt crisis
 
Managerial accounting 6th edition wild solutions manual
Managerial accounting 6th edition wild solutions manualManagerial accounting 6th edition wild solutions manual
Managerial accounting 6th edition wild solutions manual
 

2011 Audit Presentation1.pptx

  • 1. በመሠረታዊ የታክስ ኦዲት አተገባበር ላይ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና
  • 2.
  • 3. አቅራቢ ስም ሀዲ መሀመድ 1. የሥራ ኃላፊነት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ 2. የቢሮ ስልክ 0462204168 3. የግል 0911552712
  • 4. ሥልጠናው የሚያተኩርባቸው ነጥቦች በክፍል አንድ፡-  የታክስ ሥርዓት አይነቶች፣  መሠረታዊ የታክስ መርሆችን፣  የሀገራችን የታክስ ፖሊስ አቅጣጫን፣  የታክስ ኦዲት ፖሊሲናስትራቴጂ፣  የታክስ ኦዲት ፖሊሲ መርሆችን በክፍል ሁለት  የታክስ ኦዲተሮች የሥነ-ምግባር ኮድ
  • 5. በክፍል ሶስት  የታክስ ኦዲት አይነቶችን በክፍል አራት  የታክስ ኦዲት እቅድ ዝግጅት በክፍል አምስት  የታክስ ኦዲት ምርመራ ሂደት በክፍል ስድስት  የቃለመጠይቅ ዘዴ/ክህሎትና የግብር ከፋይ ቻርተር አስፈላጊነት
  • 6. 1.1 መግቢያ የባለሥልጣን መ/ቤቱ የህግ ማስከበር ዘርፍ የኦዲት ባለሙያዎችን ክህሎት ከማሳደግ አንፃር በተከታታይ ግዜያት በርካታ ሥራዎችን በማከናወን የኦዲት አተገባበርን ከግዜ ወደ ግዜ በማሻሻል አሁን ወዳለንበት ደረጃ መደረሱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ቀደም ሲል የተዘጋጁ የሥልጣና ሠነዶችንና ማኑዋሎችን እንዲሁም አዲሱን የታክስ አዋጆችንና ደምቦችን በመፈተሽና ተጨማሪ ሀሳቦችን በማካተት ለአዲስም ሆነ ለነባር ባለሙያዎች አጋዥ እንዲሆን በመሠረታዊ የታክስ ኦዲት ላይ በተለያዩ ርዕሶችና ክፍሎች ተከፋፍሎ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
  • 7. 1.2 የታክስ ሥርዓት ዓይነቶች ዓለማቀፋዊ (ግሎባል) የታክስ ሥርዓት፡  ማንኛውንም ዓይነት ገቢ በአንድ ላይ በመደመር በአንድ የግብር ማስከፈያ ምጣኔ ግብር እንዲከፍል የሚደረግበት ሥርዓት በሠንጠረዥ (ስኬጁላር) የታክስ ሥርዓትተብለው የሚተወቁ ናቸው፡፡  አንድ ግብር ከፋይ የሚያገኛቸውን ገቢዎች እንደ የገቢው ዓይነት በመመደብ
  • 8. 1.3 መሠረታዊ የታክስ ህግ መርሆዎች የመክፈል አቅም (Ability to pay)  ገቢ ባገኘ ሰው ላይ ብቻ ግብር መጣል  በጣም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ከግብር ነጻ ማድረግ ተመጣጣኝነት (fairness)  ወጥ በሆነ የማስከፈያ መጣኔ ግብር ማስከፈል ፍትሃዊነት (equitability)  በግብር ምንም ዓይነት ልዩነት አለማድርግ (tax without discrimination). ተገማችነት (predictability)  የታክስ ህግ መርሆዎችና ደንቦች በአዋጅ መደንገግና ለረጅም ጊዜ ቋሚ ሆነው የሚቀጥሉ መሆን አለባቸው፡፡ ወጥነት (consistency)  የሚጣጣምና ወጥ መሆን አለበት፡፡ ግልጽነትና አመቺነት (clarity simplicity)
  • 9. 1.4 የታክስ ፖሊሲ አቅጣጫ  ፍትሀዊና ሚዛናዊ የታክስ ሥርዓት መፍጠር  ግብር ከፋዮች በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የህግ ግዴታቸውን የመወጣት፣  የታክስ መጣኔውን በመቀነስ የታክስ መሠረቱን ማስፋትና  ኢንቨስትመንት በማበረታታት የኢንዱስትሪ ልማት እንዲፋጠን ታክስ የድርሻውን እንዲወጣ ለማስቻል ነው‹፡፡
  • 10. 1.5 የታክስ ኦዲት ፖሊሲ መርሆች  የተፋጠነ የታክስ ህግ ቁጥጥርና ክትትል  ጤናማ የግብር ከፋይ ግንኙነት  ዘመናዊ የታክስ ኦዲት አስተዳደር  በዘርፉ ብቃት፣ ሙያዊና በሥነ- ምግባር የታነፀ ኦዲተር
  • 11. ክፍል ሁለት 2.የታክስ ኦዲተሮች የሥነ ምግባር ኮድ 2.1 ገለልተኝነት/ independence/፡-  ውሳኔዎቸ ከግለሰባዊና ውጫዊ ፍላጎት ተፅእኖች ነፃ መሆን ይገባቸዋል፡፡ 2.3 ነፃ ዳኝነት፡-  ተመጨባጭ መረጃ እና ኩኔቶች ላይ ብቻ በመመስረት ተጨባጭና ሊረጋገጥ የሚችል ማስረጃን በመጠቀም ውሳኔ መስጠት ይገባዋል፡፡  የኦዲት ተግባር በዘር፣ በቀለም፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በብሄርና በብሄረሰብ፣ በአካል ጉዳት፣ በሀብት፣በፖለቲካ አመለካከት፣ልዩነት ሳያደርግ በፍትሐዊነት መከናወን አለበት፣
  • 12. 2.4 የሙያ ክብር መጠበቅ/ Professional competency and due care-/ ፡-  ኦዲተሩ ሙያውን እና በህግ የተሰጡ የመመርመር ስልጠን ለሙያ ክብሩ እና ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ማዋል የሚገባው መሆኑን አለበት፡፡ 2.5 ምስጢር መጠበቅ /Confidentiality  ኦዲተሩ በኦዲት ስራው አጋጣሚ ያወቃቸውን ጉዳዮች በህግ የተፈቀደ እስካልሆነ ድረስ ለሶስተኛ ወገን መስጠት የለበትም፣ 2.6 ግልፅነት /Transparency  የኦዲት ተግባራትና ውሳኔ ግልጽፅና የግብር ከፋዩም ተሳትፎ የታከለበት መሆን ይገባዋል፡፡
  • 13. ክፍል ሦስት 3. የታክስ ኦዲት ማዕቀፍ/TAX AUDIT FRAMEWORK/ 3.1 የታክስ ኦዲት ትርጉም፡-  የቀረቡትን የሂሣብ መግለጫዎችን በሚገባ መመርመርን  ታክስ በትክክል ተሰልቶ በሂሳብ ጊዜው መከፈሉን፤  ያልተከፈለ ታክስን ለይቶ ማውጣትን፣  በአጠቃላይ የግብር ከፋይን የታክስ ህግ ተገዥነት በጥልቀት የመመርመር ሂደት ነው፡፡
  • 14. 3.2 የታክስ ኦዲት ዓላማ/Objectives of tax audit/  ግብር ከፋዮች ከፊያቸውን በተገቢው ጊዜና መጠን አስታውቀው መክፈላቸውን ለማረጋገጥ፣  በታክስ ህጉ መሰረት መያዝ የሚገባቸውን ሰነዶች የታክስ ዕዳን ለመለየት በሚቻል መልኩ መያዙን ማረጋገጥ፣  ግዴታቸውን ለመወጣት ፍላጎት ለሚያሳዩት ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ  ህግ የተጣሰ እንደሆነ ማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ፣
  • 15. 3.3 የታክስ ኦዲት ገላጭ ባሕሪያት፡-  ሳይንሣዊ እና ስልታዊ የሂሳብ አካውንቶችን መመርመር የሚጠይቅ ነው፡፡  በገለልተኛ እና ሙያዊ ስብዕና ተላብሶ የሚሰራው ነው፡፡  የግብር ከፋዩን የሥራ እንቀስቃሴና አኗኗር መገምገም የሚጠይቅ ነው፡፡  በግብር ከፋዩ ሰነዶች በመመስረት ደረሰኞችን፣ ሰነዶችን፣ መግለጫዎችን በመጠቀም ነው፡፡
  • 16. 3.4 የታክስ ኦዲት አይነቶች /Types of tax Audit/ 1. አጠቃላይኦዲት/ComprehensiveAudit/፡-  የታክሰ ግዴታዎችን ለብዙ ዘመናት አብዛኛውን የሂሳብ ሠነዶች የማረጋገጥ ኦዲት ነው፡፡ 2. ዴስክ ኦዲት/Desk Audit/፡-  ግብር ከፋዮች ሂሳብ ሰነዶችን በዴስክ መሠረታዊና ውስን የሆኑትን ብቻ የሚረጋገጥበት ኦዲት አይነት ነው፡፡ 3. የተመላሽ ኦዲት/Refund Audits /  የተመላሹ ተገባብነት የማረጋገጥ ሂደት ነው፡፡
  • 17. 4.ለታክስያለመመዝገብን የማረጋገጥ ኦዲት/ De-Registration Audits/፡-  ታክስ ከፋይ የሚያንቀሳቅሳቸው ሁሉም የሥራ ዘርፎች የተመዘገበ መሆኑን፣ 5. የማማከር ኦዲት፡-/Advisory Visit Audits/  አዲስ ታክስ ከፋዮች የታክስ ግዴታቸው እንዴት መውጣት እንዳለባቸው፤  የታክስ ህግ ተገዥነት የማሳደግ ኦዲት አይነት ነው፡፡  በሰነዶች አያያዝ፤ሪፖርት አቀራረብ፤  በታክስ አከፋፈል፤ በታክስ ተመላሽ ሥርዓት፣
  • 18. 6. የምርመራ ኦዲት/Investigation Audit/  ኬዞች በአብዛኛው ጊዜ ከመርማሪና ዐቃቤ ህግ ሊነሳ ይችላል፡፡  እጅግ በጣም ለታክስ ህግ ተጋዥ ባልሆኑ እና የማጭበርበር ተግባራት / የመመርመር ኦዲት ዓይነት ነው፡፡  ለዚህም የሚያስፈልጉ የሚሰበሰቡ ማስረጃዎች ለፍ/ቤት በሚቀርብ አኳን ለማዘጋጀት ልዩ ሥልጠናና ክህሎት የሚጠይቅ ኦዲት ነው፡፡
  • 19. ክፍል አራት 4.የኦዲት ዕቅድ  የሥራ አመራር ተቀዳሚ ተግባርነው፡፡  የኦዲት ዕቅድ ከተቋማዊ ስትራቴጂክ ዕቅድ የሚነሳ መሆኑ፣  ጊዜ እና የአፈጻጸም ሴኬት እንዲሁም ሀላፊነቶችን የለየ ዕቅድ ሊኖር ስለሚገባል፡፡  ያለውን ውስን በጀት/ሀብት በአግባቡ ለመመደብ ያስችላል፣
  • 20. 4.1 ኦዲት የሚደረግ ጉዳይ ዕቅድ /Case level audit plan/ ለምን ያስፈልጋል?  የግብር አከፋፈል ሥርዓቱን ለማጥናት፣  ለኦዲት የተመረጠው ግብር ከፋይ የትኩረት ወይም ሥጋት አካባቢውን/አካውንቶችን ለማረጋገጥ ተገቢ የሆነ ስልት ነው፤
  • 21. 4.2 የታክስ ኦዲት ዘዴ እና የቴክኒክ ዕቅድ አስፈላጊነት  የተለያዩ ምርመራዊ እና የትንተናዊ መንገዶችን/ስልቶችን በመጠቀም የታክስ ህግ ተጓዥነትን ለማረጋገጥ የሚደረግ ሂደት ነው፡፡  የግብር ከፋዩ የስጋት አካባቢ እና የሚተገበርበት ሁኔታ ይወሰናል፡፡  በሂሳብ ሰነዱ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ መስጠት የሚያስችል ተስማሚ ስልት ለመምረጥ ያስችላል ፡፡
  • 22. 4.4 የኦዲት ኬዝ ዕቅድ ዝግጅት የኦዲት ኬዝ ዕቅድ አስቀድሞ ሥሪው ሲጀመር የሚዘጋጀ ነው፣ አስፈላጊነት፡-  የሚጠበቀውን ውጤት እና የሚሰራውን ሥራ በሚገባ ለመረዳት፣  ህግ ተገዥነት ታሪክ ለመረዳት/ለማጥናት፣  የተሰማራበት ንግድ ዘርፍ፣ የሚሸጣቸው/የሚሰጣቸው አገልግሎት ወይም ዕቃዎች፣ ተረፈ ምርት፣ ወዘተ…… ማወቅ  የሥጋት አካባቢዎችን ለመለየት ፣  በኦዲት ሥራው የሚሸፈኑ የታክስ ጊዜያትን ለመወሰን
  • 23. ክፍል አምስት 5. የታክስ ኦዲት ምርመራ 5.1 ቅድመ ምርመራ/ Pre Examinati0n:/  የአግድሞሽና ሽቅቦሽ የሬሾ ትንተና ማከናወን፣/በቢሮ ውስጥ/  ግብር ከፋዩ የሚከተለውን የሂሰብ አያያዝ ዘዴውን መለየትና መገንዘብ፣  የድርጅቱን የውስጥ ቁጥጥርና የአሠራር ሁኔታ መገምገም  በግብር ከፋዩ የሥራ አድራሻ በመሄድ ቃለመጠይቅ ማካሄድ፣  የምርመራ ሠነድ ናሙና መወሰን፣
  • 24. 5.2 የታክስ ኦዲት ምርመራ ማካህድ  የኦዲት ምርመራ የሚጀምረው የኦዲት ዕቅድ ምዕራፍ ከተጠናቀቀ ቦ ላ ይሆናል፣  የኦዲት መግቢያ ወይይትና ቃለመጠይቅ ማካሄድ ነው፡፡  በኦዲት ምዕራፍ የተለዩ የሥጋት አካባቢዎች እና አካወንቶች ላይ በመመስረት ምርመራ ማድረግ፣  ለኦዲቱ ዓላማ መሳካት ወሳኝ ማስረጃዎችን ማሰባሰብ ነው፡፡ 
  • 25. 5.2.1 ቃለመጠይቅና የመግቢያ ስብሰባ ማካሄድ፣  ከግብር ከፋዩ / የግብር ከፋዩ ህጋዊ ወኪል እና ስለድርጅቱ ዕውቀት ያለው መገኘት አለበት፣  ለዚህም ግልፅ የሆነ ዓላማ ያለው የመወያያ ነጥቦችን የያዘ ቼክሊስት አዲተሩ አስቀድሞ ማዘጋጀት ይጠበቅበታል፡፡  የወይይቱ እና የቃለ መጠይቁ መረጃዎች የኦዲት ሥራው አንድ የማስረጃ አሰባሰብ መሳሪያ በመሆኑ የመስሪያ ወረቀት አንድ አካል ሆኖ የሚቀመጥ ነው፡፡
  • 26. 5.2.2 የኦዲት ማስረጃ አሰባሰብ  ማስረጃ ወይም መረጃ በኦዲት ሪፖርት ውስጥ ለሚቀርበው ግኝትና ለኦዲተሩ አስተያየት መሠረትና ድጋፍ የሚሆን መግለጫዎች ናቸው፡፡  ጠቃሚ መረጃዎችን በብቃት መለየት እና መረጃዎችን መሰብሰብ ይገባዋል፡፡  የሚሰበሰቡ መረጃዎች ለኦዲት መደምደሚያ ሀሳብ ላይ ሊደርሱ የሚያስችሉ ናቸው፡፡  አስተማማኝ መረጃዎች ለማግኘት ተገቢና ተስማሚ የኦዲት ዜዴ እና ስልት መጠቀም ይኖርበታል፡፡
  • 27. 5.2.3 የኦዲት መረጃ/ማስረጃ ጥራት የመረጃ ጥራት ማረጋገጫ ሀ/ በቂ መሆን /Sufficient  የናሙና መጠን በሚወሰንበት ወቅት ምን ያል ትራንዛክሽኖች፤ ቫውቸሮች፤ ኢንቨይሶች ወዘተ… መውሰድ ብቻ ሳይሆን የተኞቹን ወስደን ኦዲት እናድርግ የሚለው ነጠብ በግምት ውስጥ መግባት አለበት፡፡ ለ/አግባብነት ያለው /Relevance/፡-  የኦዲት መረጃ ለአንዱ ኦዲት ዓላማ አግባብነት ያለው ቢሆንም ለሌላው ዓላማ አግባብነት ላይኖረው ይችላል፡፡ባንክ ስቴትመንት የጥሬ ገንዘብ ክፍያን አያመለክትም
  • 28. 5.2.4 የኦዲት ዘዴ 1. ማስረጃዎችን በሙሉ ኦዲት ማድረግ ዘዴ /Substantive or Vouching Audit Approach/  ይህ ዘዴ ፅንሰ ሀሳብ የሂሳብ ምዝገባዎችን ከማስረጃዎች ጋር ማመሳከር ሥራ በመሆኑ ጥልቀት የሌለው ግን ወደጎን ከሚፈለገው በላይ ስፋት ይሸፍናል፡፡ስለሆነም፡-  ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ የሚያስከትለው ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡ 
  • 29. 2. የሀብትና ዕዳ መግለጫ ላይ መመስረት የሚደረግ ኦዲት ዘዴ /Balance Sheet Audit Approach/  የቀረቡ ማስረጃዎን በሙሉ ኦዲት የማድረግ ዘዴ ሆኖ፡፡  የዚህ ዘዴ ፅንሰ ሀሳብ በሀብትና ዕዳ መግለጫ ላይ የሚቀርቡትን አካውንቶን በተገቢ ማረጋገጥ ከታቻለ  በትርፍና ኪሣራ ላይ የተገለፁ አካውንቶች ሚዛን ወስጥ የሚያመልጥ ጉልህ የሆነ ስህተት አይኖርም የሚል ነው፡፡ ከመጠን በላይ ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ የሚያስከትለው ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡
  • 30. የሀብትና ዕዳ መግለጫ ከትርፍና ኪሣራ መግለጫ ጋር ያለውን ግንኙነት መፈተሽ  በምርመራ ወቅት የድርጅቱን አቋም የሚገልጽ የሀብትና እዳ መግለጫ መቅረቡ መረጋገጥ እንዳለበት ያልተለመዱ ወጭዎች ምርመራ  በመጠን ያልተለመዱ ወጪዎች  በመነሻ ያልተለመዱ ወጪዎች ፣  በተፈጥሮ ያልተለመዱ ወጪዎች መኖራቸውን
  • 31. 3. በውስጥ አሰራር ሥርዓት ላይ የተመሠረተ የኦዲት ዘዴ  መጠኑ በጣም አነስተኛ በመሆኑ የሂሳብ እንስቃሴን መርምሮ ውጤት ላይ ለመድረስ የሚያስችል ሲሆን  በሙሉ ኦዲት ከማድረግ ዘዴ ጋር ሲወዳደር የሚወሰደው ጊዜ አነስተኛ ነው፡፡  የውስጥ አሰራር ስርዓት አካሎች  ለምሳሌ ሽያጭን በደረሰኝ ማከናወን ሥርዓት፤ የግዥ ሥርዓት፣ የንብረት ቆጠራ ሥርዓት፤ የሠራተኛ ቅጥር ሥርዓት፤የሂሳብ አያያዝ ሥርዓት የመሳሰሉት ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡
  • 32. 4. ሥጋት ያላቸው እንቅስቃሴዎች /ዘርፎች ላይ ተመስርቶ ኦዲት የማድረግ ዘዴ /Risk Based Audit Approach/  ይህ የኦዲት ዘዴ ከሌሎች የኦዲት አቀራረብ ዘዴች የበለጠ ውጤታማ ነው፡፡  የዚህ የኦዲት አቀራረብ ዘዴ ምክንያቶችን ለይቶ ማወቅን፤ ጉልህነት ያላቸውን የሥጋት ምክንያቶች/ መነሻ ለይቶ ማወቅና አስፈላጊውን ኦዲት ማከናወን ይፈልጋል፡፡  ብዙ ትራንዛክሽን ያላቸውን ድርጅቶችን ኢዲት ለማድረግ ተመራጭ እና ዘመናዊ የኦዲት ዘዴ ነው፡፡
  • 33. 5.2.5 ኦዲት ማስረጃ ማሰባሰቢያ ስልቶች  በአካል የሚዳሰሱ መረጃዎች /Physical Evidences/በቦታው ተገኝቶ የውስጥ ቁጥጥር እየሰራ ስለመሆኑ ፣የቋሚ ንብረት ሁኔታን መጋዘን፣ኢንቨንተሪ ወዘተ..  ሰነዶች / Documentary/ስለገቢና ወጪ ሂሳቦች ከባንክ ማረጋገጫ ፣ወዘተ..ማግኘት ይሆናል፡፡  ቃለ መጠየቆች / Inguires/ የኦዲት ሥራው ከመጠናቀቁ በፊት ወሳኝ ጥርጣሬ የፈጠሩ ግኝቶችን ለግብር ከፋዩ በጽሑፍ ጥያቄ በማቅረብ ምላሽ ማግኘት ሊሆን ይችላል፡፡
  • 34. 5.2.6 የኦዲት መስሪያ ወረቀት /Audit working paper/  የዕቅድ ፎርማቶች፣ የማስረጃ ማሰባሰቢያ ፎርማቶች፣ የሪፖርት ፎርማቶች እና ሌሎች ተያያዝ መሳሪያዎች /Materials/ ናቸው፡፡ አስፈላጊነቱም፡-  የኦዲት ስራው ቋሚ መረጃ/ሰነድ ሆኖ ያገልግላል፡፡  ለኦዲት ግኝት፣ለመደምደሚያ፣ለአስተያየት እና ለእርማት/ለማስተካከያ ምክንያት መነሻ ሰነድ ሆኖ ያገልግላል፡፡  የኦዲት ሪፖርት ለማዘጋጀት መነሻ ሐሳብ ወይም ደጋፊ ሰነድ ሆኖ ያገልግላል፡፡ 
  • 35. 5.2.7 የኦዲት ግኝት መጠይቅ(Audit Query)  የአንድ ግብር ከፋይ የሂሳብ ሰነድ ምርመራ ተጠናቆ የኦዲት ሪፖርት ከመዘጋጀቱ በፊት ግብር ከፋዩ እንዲያብራራ ወይንም ሊያቀርበው የሚገባ ሰነድ ካለ የሚዘጋጅ ሰነድ ነው፡፡  የኦዲት ግኝት መጠይቅ ላይ የሚሰፍሩ ነጥቦች ሲመረጡ በግብር ውሳኔው ላይ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡  ግብር ከፋይም ይህ መጠይቅ ከደረሰው ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ኦዲተሩ በሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለተጠየቁት ነጥቦች ምላሹን በፎርሙ ላይ በመሙላት ወይንም ከፎርሙ ጋር አባሪ በማድረግ በአካል ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡  ሆኖም ግብር ከፋዩ ይህንን ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ቀደም ሲል ባቀረበው ሰነድ ብቻ ግብሩ የሚወሰን ይሆናል፡፡
  • 36. 5.2.11በታክስ ኦዲት ምርመራ የሚረጋገጡ ተቀናሽ የሚደረጉ ወጪዎች/ በንግድ ስራ ገቢው ውስጥ የተካተቱትን ገቢዎች ለማግኘት፣ ለንግዱ ስራ ዋስትና ለመስጠትና የንግድ ስራውን ለማስቀጠል በግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ የተደረጉ አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል፣ 3. በግብር አመቱ ያጋጠመ ኪሳራ በታክስ ኦዲት ሲረጋገጥ  ኪሣራን ለማሸጋገርና በወጪነት ለመያዝ የሚፈቀደውም ለሁለት የግብር አመታት ብቻ የደረሰ ኪሳራ ነው፡፡  ኪሣራ ሊሸጋገር የሚችለው ኪሣራውን የሚያሳየው የግብር ከፋዩ የሂሣብ መዝገብ ኦዲት የተደረገ እና በባለሥልጣኑ ተቀባይነት ያገኘ እንደሆነ ብቻ ነው፤
  • 37. 5.2.12 በኦዲት ምርመራ የሚረጋገጡ ተቀናሽ የማይደረጉ አመታዊ ወጪዎች በአዲሱ አዋጅና ደንብ መሠረት/  የእርጅና ተቀናሽ የሚደረግላቸው የካፒታል ወጪዎች፣  በካሳ ወይም በዋስትና ውል መሰረት የተመለሰ ወይም ሊመለሰስ የሚችል ወጪ ወይም ኪሣራ፡፡  ህግን ወይም የውል ግዴታን በመጣስ የሚጣል የገንዘብ ቅጣት ወይም የሚከፈል ካሳ ፣  የገቢ ግብር ወይም ተመላሽ የሚደረግ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣
  • 38. 5.2.13 የእርጅና ቅናሽ ስሌትና አሠራር የንግድ ሥራ ሀብቶች ዋጋቸው በቀነሰው የገንዘብ መጠን ልክ የእርጅና ቅናሽ ለማድረግ ይፈቀዳል፡፡ “ዋጋው የሚቀንስ ሀብት” ማለት  ከአንድ ዓመት የሚበልጥ የአገልግሎት ዘመን ያለው መኆኑ፣  በከፊል ወይም በሙሉ የንግድ ሥራ ገቢ ለማግኘት ጥቅም ላይ የዋለ፤ የሚከተሉት ሀብቶች በቀጥተኛ የእርጅና ቅናሽ ዘዴ ብቻ የሚሠሉ ይሆናል፡፡ ሀ. ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶች፣ ለ. በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ ማሻሻያ፣
  • 39. ተ. ቁ ዋጋው የሚቀንስ ሀብት የቀጥተኛ የእርጅና ቅናሽ ዘዴ መጣኔ ዋጋው እየቀነሰ የሚሄድ የእርጅና ቅናሽ ዘዴ መጣኔ ፩ ኮምፒውተር፣ ሶፍትዌር እና የመረጃ ማከማቻ መሣሪያ ፳ በመቶ ፳፭ በመቶ ፪ ግሪንሀውስ ፲ በመቶ - ፫ ግሪንሀውስን ሳይጨምር በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ ማሻሻያ ፭ በመቶ - የእርጅና ቅናሽ መጣኔዎች
  • 40. ፬ ሌላ ማንኛውም ዋጋው የሚቀንስ ሀብት ፲፭ በመቶ ፳ በመቶ ፭ ለማዕድን እና ነዳጅ የልማት ሥራዎች ጥቅም ላይ የሚውል ዋጋው የሚቀንስ ሀብት ፳፭ በመቶ ፴ በመቶ
  • 41. የቀጠለ…. ግዙፋዊ ሀልዎት ለሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶች ተፈጻሚ የሚሆነው የእርጅና ቅናሽ መጣኔ፡- /በማነዋሉ ገጽ 45 ላይ የተዘረዘሩሀብቶች/  ሀ. የንግድ ሥራ ከመጀመሩ በፊት የተደረገ ወጪ ፳፭ በመቶ፣  ለ. በፊደል ተራ (ሀ) ከተመለከተው ውጪ ለሆነ ከ፲ ዓመት በላይ ለሚያገለግል ግዙፋዊ  ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ፲ በመቶ፣
  • 42. "የቀጠለ…. በማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ የሚደረግ ማሻሻያ" ማለት ለዘለቄታው የተያያዘ በቤቱ ላይ የሚደረግማንኛውም ጭማሪ ወይም ለውጥ ሲሆን  መንገድን፣ መጋቢ መንገድ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ አጥር ወይም ግንብን ይጨምራል፡፡  የንግድ ሥራ ሀብት ለንግድ ስራ በዋለበት መጠን ብቻ የእርጅና ቅናሽ ይሰላል፡፡
  • 43.  የቀጠለ….  እርጅና መታሰብ የሚጀምረው ዋጋው የሚቀንስ ሃብት ህንጻ ከሆነ የህንጻ ግንባታ መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከተሰጠበት ቀን በፊት ሊሆን አይችልም፡፡  ሌላ ሀብት ከሆነ ለንግድ ስራ ዝግጁ ከሆነበትና አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይሆናል፡፡
  • 44. 5.2.14 የንብረት ቆጠራ ሁለት ዓይነት መሠረታዊ የንብረት የቆጠራ የሂሣብ አያያዝ ዘዴዎች  (Periodic inventory System)  Perectual Inventory System)  ካለፈው ዓመት ዞሮ የመጣው መነሻ ቆጠራ እና ለቀጣዩ ዓመት የዞረው እኩል መሆን መረጋገጥ አለበት  የንብረት ዋጋ የተጋነነ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ፣  በግብር ዘመኑ የመጨረሻ ቀን የግዢ ሂሣብን መመርመር በትክክል ግዢ ሂሣብ ውስጥ መግባታቸውን ለማየትና ለመወሰን ይረዳል፡፡  በመሆኑም በጉዞ ላይ የሚገኝ ዕቃ በትክክል በንብረት ቆጠራ ውስጥ የተካተቱ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
  • 45. 5.2.15 በአዋጁ ሠንጠረዥ "ሠ" መሠረት ከገቢ ግብር ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል፡፡ገጽ 53/፰፫ ከገቢ ግብር ነፃ የሆነ ገቢ  ከመደበኛ ሥራው ቦታ ውጪ በመቀሳቀስ የሚከፈለው የውሎ አበል፤  በሥራ ቦታው ወይም በሥራ ሁኔታው አስቸጋሪነት የሚከፈል አበል፤  ለተቀጣሪው በነፃ የሚያቀርበው ምግብና መጠጥ፤
  • 46. 5.3 የታክስ ሂሳብ አያያዝ ላይ ምርመራ ማድረግ  ከልተፈቀደ በቀር የሂሳብ ዓመቱን ለመቀየር አይችልም፡፡  የቀረቡ የሂሣብ መግለጫዎች ከአጠቃላይ መዝገብ /General Ledger/ የሚስማማ መሆኑን ማረጋገጥ፣  የካሽ መዝገብንና የባንክ ስቴትመንትን በሚገባ መመርመርና ማገናዘብ፣  የግብር ከፋዩን የግል ባንክ ሂሣብ መመርመርና ተቀማጩ ከየትኛው የገቢ ምንጭ እንደሆነ ግብር ከፋዩን በመጠየቅ ማረጋገጥ፣  የማጓጓዥ ሠነድ፣ የሚሸጡ ዕቃዎች ዝርዝር መኖሩን፣  የዘመኑን የሂሣብ መግለጫ ካለፉት ዘመናት የሂሣብ መግለጫ ጋር በማነፃፀር ልዩነት በሚታይባቸው የሂሣብ ቋቶች ላይ የምርመራ ሥራ ማከናወን፣
  • 47. የቀጠለ…  የ3ኛ ወገን መረጃን ከድርጅቱ የሽያጭ ወይም የግዥ መዝገብ ጋር ማነፃፀር፣  ምርት ለግል የተሸጠ ወይም ለባለቤቶች ፍጆታ የዋለ ካለ ይህ ዋጋ በገበያ ውስጥ ከሚሸጥበት ዋጋ የተለየ መሆን አለመሆኑን መመርመር፤  ቀደም ሲል ተሸጠው ተመላሽ የሆኑ ሸቀጦችን መረከቢያ ሰነድ መመርመር፣  ግብር ከፋዩ ኮሚሽን የከፈላቸውን ግለሰቦች/ድርጅቶች ዝርዝር ማጣራት ከግብር ከፋዩ ጋር የገቡትን ውል መመርመር፣ ወዘተ…
  • 48. 5.4 የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ቀላል የታክስ ሥርዓት የተደነገገ በመሆኑ፡-  የሂሳብ መዛግብትን ይዞ ለመቆየት የሚገደድበትና የግብር ውሳኔን ለማሻሻል ለባለሥልጣኑ የተፈቀደው ጊዜ ሦስት ዓመት ብቻ ነው፡፡  ለንግድ ስራ ሃብቶቹ የሚደረገው የእርጅና ቅናሽ 100% ይሆናል፡፡
  • 49. 5.5 የሂሣብ መዝገብ ስለመያዝ በተደነገገውመሠረት መሆኑን ማረጋገጥ፡- "ሀ"  ቋሚ ሃብቶች የተገዙበትን ወይም የተገነቡበትን ቀንና የሃብቶቹን ዋጋ፣  ሃብቱን ለማሻሻል ያወጣውን ወጪና የሃብቱን የተጣራ የመዝገብ ዋጋ፣ እና የንግድ ስራውን ሃብትና ዕዳ የሚያሳይ መዝገብ  በየቀኑ የተገኘውን ማናቸውንም ገቢና ወጪ የሚያሳይ ሰነድ  የዕቃና የአገልግሎት ገዢዎችን እና አቅራቢዎችን ስምና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣  በግብር ዓመቱ መጨረሻ በግብር ከፋዩ እጅ የሚገኙ የንግድ ዕቃዎችን ዓይነት፣መጠንና ዋጋ እንዲሁም የዋጋ መተመኛ ዘዴውን የሚያሳይ ሰነድ፣
  • 50. የደረጃ ለ  የየቀኑን ገቢና ወጪ የሚያሳይ መዝገብ  ሁሉንም ግዢዎችና ሽያጮች የሚያሳይ መዝገብ፣  የደመወዝና የአበል ክፈያዎችን የሚያሳይ መዝገብ፣  ለግብር አወሳሰን አግባብነት ያለውን ሌላ ማናቸውም ሰነድ፡፡
  • 51. 1.የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling) 1.የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling) 5.7 የኦዲት ናሙና አወሳሰድ (Audit Sampling)  ኦዲት በሚደረግበት ወቅት አካውንቱን 100% ወይንም ሁሉንም ሰነዶች ከማረጋገጥ ይልቅ በቀላሉ ልንፈትሻቸው የምንችላቸውን ጉዳዮች ናሙና ወስዶ ለመፈተሸ የሚያስችለን የኦዲት አይነተኛ መሳሪያ ነው ፡፡  የኦዲት ስራውን ጥራት እና ብቃት ከሚወጣው ወጪ እና ከሚፈጀው ጊዜ ጋርለማጣጣም የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡
  • 52. ናሙና ለመወሰን የተለያዩ የኦዲት ሂደቶች አሉ፡፡  መጠይቅ/Inquiry/ ና እይታ/Observation/:  የሂሳብ ትንተናዎች/Analytical Review Procedures/:  ማረጋገጥ/Examination/:
  • 53. 5.7.1 የኦ ዲት ናሙና አወሳሰድ ቴክኒኮች ስታትስቲካል (Statistical Sampling)፣ ስታትስቲካል ያልሆነ (Non-Statistical Sampling)  ስታትስቲካል ሣይንሳዊ የሆነ መንገድ በመከተል ከጠቅላላው ውስጥ ጥቅት ወካይ የመውሰድ ዘዴ ነው፡፡
  • 54. ስታትስቲካል ያልሆነ (Non-Statistical Sampling)  ከጠቅላላው ውስጥ ጥቅት ወካይ መውሰድ በመሆኑ ግምትን ተቀራራቢ ከማድረግ አንፃር የረሱ የሆነ ድክመት ይኖረዋል፡፡  ስለሆነም የግብር ከፋዩን መረጃዎች በመተንተን የትኩረት አካባቢዎችን (አካውንቶችን) መለየት ያስፈልጋል፡፡
  • 55. አንዳንድ የግብር ከፋይ ሰነዶች በሙሉ እንዲመረመሩ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ይኖራሉ፡፡ እነሱም  የግብር ከፋዩ ሰነዶች በጣም አነስተኛ ሲሆን፤  ግብር ከፋዩ ያቀረባቸው ሰነዶች በጣም አነስተኛ ሆነው የያዙት የገንዘብ መጠን ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ፤  የግብር ከፋዩ ሰነዶች በናሙና ቢመረመሩ ለኦዲት ሪፖርት ዝግጅት በቂ ማስረጃ አይገኝም ብሎ ኦዲተሩ ሲያምን
  • 56.  5.7.2 እኩል እድል በመስጠት የኦዲት ናሙናን የመምረጥ ዘዴ Random Sampling  በናሙና መጠን መሰረት የተፈለገው ቁጥር እስኪሞላ ድረስ የመምረጥ ተግባር የምናከናውንበት ዘዴ ነው Systematic Sampling  ሰነዶችን በናሙናነት ለመመረጥ እኩል እድል የሚሰጥ እና ለኦዲት ተግባር ናሙና ለመምረጥ ቀላል እና አመቺው ዘዴ ነው፡፡
  • 57. 5.8 የኦዲት ሥራ ማጠቃለያ ሪፖርት ዝግጅት ሀ/ ክፍል አንድ ፡- የግብር ከፋዩን መሠረታዊ መረጃዎች መጥቀስ ያስፈልጋል፡፡ የግብር ከፋይ ስም/ሥራ አስኪያጅ/፡-የግብር ከፋዩ አድራሻ፣የተሰማራበት ሥራ መስክ፣ለክፍል ለ/ሁለት፡- የንግድ ሥራ የጀመረበት ጊዜ፣የሚያቀርባቸው/የሚሰጣቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች ፣የንግድ ሐ/ ክፍል ሶስት የኦዲት ሥራው ወሰን፣ መ/ ክፍል አራት ግኝቶች፣ የውሳኔ ሀሳቦች እና ማብራሪያዎች ፣
  • 58. 5.8.1 የኦዲት ጥራት ግምገማ /Audit Review/ የኦዲት ሥራ ግምገማ የኦዲት ጥራት ቁጥጥር ዋነኛ ተግባር ነው፡፡ ሀ. ዝርዝር የኦዲት ግምገማ ይህ የኦዲት ግምገማ በኦዲተሩ በራሱ እና በኦዲት ቡድን መሪ የሚደረግ ኦዲት ጥራት ቁጥጥር አካል ተደርጎ የሚደረግ ግምገማ /ክለሳ ነው፡፡  የኦዲት ኬዝ እና የኦዲት መርሀ ግብር በአግባቡ ነባራዊ ሁኔታን ያጠናና በተገቢ የስጋት አካባቢዎችን ትኩረት ማድረጉን፣  የኦዲት ሥራ ወረቀቶች ንጽህና የተጠበቀ፤ተገቢ፣ብቁ፣ ሙሉዕ፣ በትክክል ተዘጋጅቶ በቅደም ተከተል የተቀመጡ እና የማጣቀሻ ቁጥሮ በደንብ የተሞላ መሆኑ፣  የኦዲት ግኝት ማጠቃለያ የተሟላ ትክክለኛ እና በኦዲት የሥራ ወረቀቶች ውስጥ በዝርዝር ከተቀመጠው ጋር ተመሳሳይ መሆኑ፤  በኦዲተር ሊሰጥ የታሳበው አስተያየት እና ውሳኔ ትክክለኛትና ተገቢ መሆኑን፣
  • 59. ለ.የመጨረሻ ኦዲት ግምገማ /ክለሳ የዚህ ኦዲት ግምገማ የውሳኔ ማስታወቂያ ለግብር ከፋዩ ከመተላለፉ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ የኦዲት ስራው በተሰራበት ቅ/ጽ/ቤት ባለሙያዎችና ስራውን በሚመሩ አካላት የሚፈጸም ነው፡፡  የተከናወነው የኦዲትሥራው በባለስልጣኑ የኦዲት ፖሊሲ፣ስትራቴጂ፤አካሄድ፤ ዕቅድና ፕሮግራም መሰረት የተሰራ መሆኑን፤  ኦዲት ኬዙ በታቀደው ዕቅድና በተዘጋጀው የድርጊት መርሀ ግብር መሰረት የተከናወነ መሆኑን እና የተደረገው ለውጥ የጸደቀ መሆኑ፤  አዲተሩ ተስማሚ የኦዲት ዘዴና ስልት የተጠቀመ መሆኑ፣  በኦዲት ውጠት መሰረት የተደረሰባቸው የማጠቃለያ ሀሳቦች እና አስተያየቶች በበቂ ማስረጃ የተደገፉ መሆኑ፣
  • 60. 5.8.2 የመውጫ ቃለ ጉባኤ / Exit Confurence / ጠቀሜታ  የኦዲት ተግባር ከተጠናቀቀ በïላ የሚከናወን መሆኑ፣  በኦዲት ሂደት የተስዋሉ ጉድለቶች ግልጽ ለማድረግ፣  የግብር እና ታክስ ዕዳ ካለም ግብር ከፋዩ እንዲያውቅ ለማድረግ  ስለሆነም የኦዲት ኮንፈረንስ ቃለጉባ ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
  • 61. ክፍል ስድስት 6. በታክስ ኦዲት ምርመራ ውቅት የሚዘጋጅ ቃለመጠይቅና የግብር ከፋይ ቻርተር ሀ. ቃለመጠይቅ አቀራረብ፤ ዘዴ ለቃለመጠይቅ ዝግጅት ከኦዲተሩ የሚጠበቅ ተግባር  ሁኔታን በነጋዴ አኳኋን / Business Approch / መግለጽ እንደ ድርጅቱ ባህሪ ማስተናገድ፤  በአካባቢው ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር ማድረግ፣  የተወሰነው ሰዓት ለግብር ከፋዩ የተመቻቸ እንዲሆን ማድረግ፣  በውይይት ጊዜ ሰላማዊ እና በተቻለ መጠን ጥርጣሬ እንዳይኖርና እንዳይፈጠር ማድረግ፣  ቀስ በቀስ እና ደረጃ በደረጃ ወደ ሂሳብ አመዘጋገብ ስርዓት መግባት፣
  • 62. 6.2 የግብር ከፋይ ስምምነት ሠነድ (Taxpayer Charter) አስፈላጊነት  ግብር ከፋዩ ስለኦዲቱ ዓላማና አስፈላጊነት በሚገባ በመረዳት ለኦዲት ምርመራው ተባር የደርሻውን እንዲወጣ ያስችላል፡፡  ከኦዲተሮች ጋር በግልጽ ለመወያየትና በንግድ ሥራው እንቅስቃሴ ዙሪያ ያለውን ሁኔታ በጋራ ለመገንዘብ ያስችላል፡፡