Download free for 30 days
Sign in
Upload
Language (EN)
Support
Business
Mobile
Social Media
Marketing
Technology
Art & Photos
Career
Design
Education
Presentations & Public Speaking
Government & Nonprofit
Healthcare
Internet
Law
Leadership & Management
Automotive
Engineering
Software
Recruiting & HR
Retail
Sales
Services
Science
Small Business & Entrepreneurship
Food
Environment
Economy & Finance
Data & Analytics
Investor Relations
Sports
Spiritual
News & Politics
Travel
Self Improvement
Real Estate
Entertainment & Humor
Health & Medicine
Devices & Hardware
Lifestyle
Change Language
Language
English
Español
Português
Français
Deutsche
Cancel
Save
Submit search
EN
Uploaded by
TeketayAchaw
DOCX, PDF
86 views
Bulbula industry park cust Aderejajet 2017
this document is used for presentation
Education
◦
Read more
0
Save
Share
Embed
Embed presentation
Download
Download to read offline
1
/ 13
2
/ 13
Most read
3
/ 13
Most read
4
/ 13
5
/ 13
6
/ 13
7
/ 13
Most read
8
/ 13
9
/ 13
10
/ 13
11
/ 13
12
/ 13
13
/ 13
More Related Content
PPTX
የብልጽግና ሪፖርት 2017 አጠቃላይ የዞኑ ተቋማት ያካተተ .pptx
by
sol zem
PPTX
alayu tilaye prezentetion.pptx S23@11210()(909
by
fraolteshom002
PPTX
A sample Guide How To Write a Report.pptx
by
sol zem
PPTX
Kirkos pp 60 day plan.pptx 3 @ 45vghfg854662 9( )
by
fraolteshom002
PPTX
Presentation1 - Copy (1).pptxdddxxxdxxczxfx
by
aregaanshebo028
PPTX
Presentation ekid.pptx
by
BereketTesfaye23
PPTX
Description of government officials file
by
gmar11
PPTX
707619982---(3).pptx training for planners
by
Dawitgkidan
የብልጽግና ሪፖርት 2017 አጠቃላይ የዞኑ ተቋማት ያካተተ .pptx
by
sol zem
alayu tilaye prezentetion.pptx S23@11210()(909
by
fraolteshom002
A sample Guide How To Write a Report.pptx
by
sol zem
Kirkos pp 60 day plan.pptx 3 @ 45vghfg854662 9( )
by
fraolteshom002
Presentation1 - Copy (1).pptxdddxxxdxxczxfx
by
aregaanshebo028
Presentation ekid.pptx
by
BereketTesfaye23
Description of government officials file
by
gmar11
707619982---(3).pptx training for planners
by
Dawitgkidan
Similar to Bulbula industry park cust Aderejajet 2017
PPTX
AAFDRMC KOLFE የእሳትና_ድንገተኛ_መቆጣጠር_ዳይሬክቶሬት.pptx
by
BrhanemeskelMekonnen1
PPTX
6901ghhhhhhhhuugrguiythhhhhggggt8608.pptx
by
Daniel Ergicho
PPT
.Determine Best Fit Determine Best Fit Topology 1and 2.pptx 1and 2.pptx Best ...
by
edget1
PPTX
Annual plan of 2016 from Mizan Tepi University Tepi Campus
by
mengistu ketema
PPTX
report 2016.pptx about the sectoeial commite
by
bekaluassefa85
PDF
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
by
berhanu taye
PPTX
CascadingAvcg.pptx
by
esmailali13
PPTX
BOA_2017 m&e 7th.pptx monitorin and evaluation
by
MehamedSeid1
PPTX
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
by
ssuserd7f848
PPTX
ውጤት- ትኮር- ሥርዓት Training Materi al. ppt
by
FetiCool
PPTX
1st qua conference for bondy business (1)one.pptx
by
markenbirhanuchiksa
PDF
590546226-የመሪ-እቅድ-አስተዳደር-እና-ሪፖርት-ዝግጅት-ሥልጠና-ለወረዳ-ማእከላት.pdf
by
MekonnenHaddish
PDF
Elfora Agro Industry kaizen activity findings.pdf
by
SamrawitAynalem1
DOCX
90 day plans south gonder animal and animal product markets.docx
by
alemyeabebaw1
PPTX
የ2017 በጀት አመት ኧድ ትውውቅ governmentoffice.pptx
by
gmar11
PPT
_BSC- MOF.ppt
by
selam49
PPTX
WBP Presentationghhjkkkkkkkkh1.pptx2.pptx
by
habtegirma
PDF
Questionnaire
by
berhanu taye
PDF
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
by
berhanu taye
DOCX
1_የአባላት_ግምገማ_ማስፈጸሚያ_አቅጣጫዎች.docx 2025 mediator
by
MitikeAbdisa1
AAFDRMC KOLFE የእሳትና_ድንገተኛ_መቆጣጠር_ዳይሬክቶሬት.pptx
by
BrhanemeskelMekonnen1
6901ghhhhhhhhuugrguiythhhhhggggt8608.pptx
by
Daniel Ergicho
.Determine Best Fit Determine Best Fit Topology 1and 2.pptx 1and 2.pptx Best ...
by
edget1
Annual plan of 2016 from Mizan Tepi University Tepi Campus
by
mengistu ketema
report 2016.pptx about the sectoeial commite
by
bekaluassefa85
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
by
berhanu taye
CascadingAvcg.pptx
by
esmailali13
BOA_2017 m&e 7th.pptx monitorin and evaluation
by
MehamedSeid1
5ተ ዓንደታት ስልጠና.pptx
by
ssuserd7f848
ውጤት- ትኮር- ሥርዓት Training Materi al. ppt
by
FetiCool
1st qua conference for bondy business (1)one.pptx
by
markenbirhanuchiksa
590546226-የመሪ-እቅድ-አስተዳደር-እና-ሪፖርት-ዝግጅት-ሥልጠና-ለወረዳ-ማእከላት.pdf
by
MekonnenHaddish
Elfora Agro Industry kaizen activity findings.pdf
by
SamrawitAynalem1
90 day plans south gonder animal and animal product markets.docx
by
alemyeabebaw1
የ2017 በጀት አመት ኧድ ትውውቅ governmentoffice.pptx
by
gmar11
_BSC- MOF.ppt
by
selam49
WBP Presentationghhjkkkkkkkkh1.pptx2.pptx
by
habtegirma
Questionnaire
by
berhanu taye
Leadership training ብርሃኑ_ታደሰ_ታዪ_for_doc_beneficiaries____-3
by
berhanu taye
1_የአባላት_ግምገማ_ማስፈጸሚያ_አቅጣጫዎች.docx 2025 mediator
by
MitikeAbdisa1
Bulbula industry park cust Aderejajet 2017
1.
የቡልቡላ ኢ/ፓርክ የጉ/አገ/ሥራ
ሂደት ብልጽግና ፓርቲ ህዋስ የ 2017 በጀት ዓመት የአደረጃጀት ዘርፍ ዕቅድ ጥር 2017 ዓ.ም. ቡልቡላ I. መግቢያ
2.
ጠንካራ መንግስት ለመገንባት
ጠንካራ ፓርቲ ያስፈልጋል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ደግሞ የሚገነባው በእያንዳንዱ አመራርና አባል የተግባር እንቅስቃሴ ነው፡፡ በ 2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም በየደረጃው በዝርዝር በመገምገምና በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ጊዜያት ከተደረጉ ግምገማዎች በመነሳት የነበሩ ደከማና ጠንካራ ጎኖችን በመለየት በአባላት በአፈፃጸም ሂደት የታዩ ከፍተቶችን ለማረምና ቀጣይነት ባለው መልኩ የአደረጃጀትና አሰራር ስርዓት እንዲስተካከል በማድረግ ወስኖ ተግባር ውስጥ በመግባት ያልተቋረጠ ዲጋፍና ክትትል በማድረግ የተሻለ ውጤትም ተገኝቶበታል፡፡ በመሆኑም በ 2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት የፓርቲዉን የመሪነት አቅም በማሳደግ ሁሉም ተግባሮቻችን በዕቅድ በተቀመጠላቸዉ ግቦች በዉጤታማነት፣ ፈጣንና ቀልጠፋ አገልግሎት በመስጠትና ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት በመሰብስብ የህዝቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ በሚችል አግባብ መፈፀም አማራጭ የሌለዉ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የ 2017 በጀት ዓመት እቅዳችን አባላትና አመራሮች በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአደረጃጀትና አሠራር የተሟላ ቁመና ላይ ሆኖ መከናወን የሚገባቸውን ተልዕኮ በአባላት ግንባር ቀደም መሪነት ማስፈፀም የሚቻልበትን አቅም ለመፍጠር በሚያስችል መልኩና በየደረጃው ያለ የአመራርና አባል የተደራጀ ትግልና ተሳትፎ በማድረግ ተገልጋዩ/ህዝቡ የሚያነሳቸውን የአገልገሎት አሰጣጥ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ በመፍታት ውጤታማ የፓርቲ ስራዎችን ለመስራት እንዲቻል አደረጃጀቱን የመፈተሸና የማጠናከርና ሥራ መሰራት ያስፈልጋል፡፡ የ 2017 ዕቅድ መነሻ ሁኔታዎች ዝርዝር ግምገማ፣ የዕቅዱ ዓላማ፣ ዝርዝር ግቦች፣ ዋናና ዝርዝር ተግባራት፣ የአፈጻጸም አቅጣጫዎችን በማካተት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ II. የእቅዱ መነሻ ሁኔታዎች 2.1. የህዋሳት አደረጃጀት ሁኔታ በበጀት ዓመቱ ህዋሳችን እቅድ አቅደዉ ወደ ተግባር ምዕራፍ ገብተዉ ጥሩ ስራ የተሰራ ስሆን፣ በመደበኛ አሰራር አሰራሮችን በመጠበቅ ለመንቀሳቀስ ጥረት ማድረጉ እና የግል ዕቀድ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ መሆኑ በጥንካሬ ሊገለፁ የሚችሉ ቢሆንም አባላት የግል እቅዳቸውን በአግባቡ በጊዜ እንድያቅዱ አለመከታተልና አለመደገፍ፣ ጠባቂነት በስፋት መታየት፣ የህዋሳት ውይይት ሳይቆራረጥ በማካሄድ የተወሰና ማንጠባጠብ መኖር፣ የአዳዲስ አባለት ምለመላና የደጋፊዎች ልየታ ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት፣ ለአባላት ስምሪት በአግባቡ አለመስጠት፣ ካልተጠየቁ በስተቀር ወቅታዊ መረጃዎቸንና
3.
የአፈፃፀም ሪፖርት በየወሩ
በተሰጠው የጊዜ ገደብ በወቅቱ አለመላክ፣ መደበኛ አሠራሮችን ጠብቀው አለመንቀሳቀስ፣ ከዕጩ አባልነት ወደ ሙሉ አባልነት የተሻገሩ አባላት የጠራና ወቅታዊ የተደረገ በትክክል የተሞላ ኦርኔል በጊዜ አለመላክ፤ አባላት ለከፈሉት ወርሀዊ መዋጮ ደረሰኝ በወቅቱ ቆርጦ አለመስጠት፣ እቅድን በመርሃ-ግብር መሠረት ያለመፈጸምና ማንጠባጠብ መኖሩ፣ የጠባቂነት ስሜት መኖር፣ ወደ ዳታ ቤዝ ያልገቡ አዳዲስ አባላትን ፕሮፋይል የጠራ መረጃ በመሙላት ሳይንጠባጠብ ወደ ዳታ ቤዝ እንዲገባ የማድረግ ሥራ በመሰራት ሂደት የታዩ ውስንነቶች በመሆናቸው በቀጣይ ክፍተቶቹ መቀረፍ ያለባቸው በመሆኑ የህዋስ አመራር ትኩረት ሰጥቶ መከታተልና መደገፍ ስለሚያስፈልግ በመነሻነት ተወስዷል፡፡ 2.2. የአባላት ሁኔታ ………… ………… ……… ሙሉና ዕጩ አባላት ወንድ ሴት ድምር .. አባላት የሚገኙና በ 1 ህዋስ የተደራጁ ሲሆን አብዘኛው አባላት የተሰጣቸውን ተልዕኮ ተቀብለው ለመፈጸም በኃላፊነት መንፈስ የሚንቀሳቀሱና በታቀዱ ሥራዎች ግንባር ቀደም በመሆን ውጤታማ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ስሆኑ፣ አባላት ከለዉጡ ማግስት ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የመደመር እሳቤ በመያዝ በፓርቲው አቋም የሚወሰዱ የለዉጥ እርምጃዎችን የሚደግፉ ቢሆንም በየወቅቱ በመከሰቱ የዉስጥና የዉጭ ፈተናዎችን ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ይልቅ ከተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰሙት የጠላት አሉባልታ ፕሮፖጋንዳ ተጋላጭ በመሆን ተስፋ የመቁረጥ እና አልፎ አልፎ የዓላማ ጽናት ክፍተት የሚታይ ሆኖ ለብሄር ፖለቲካ ተጋላጭ የመሆን ዝንባሌ ይታይበታል፡፡ የአንድ ፓርቲ ጥንካሬ የሚለከዉ በአባላት ጥንካሬ ስለሆነ በ 2016 በጀት ዓመት ብልጽግና ፓርቲ የአባላት አቅም ግንባታ ስራ ላይ ትኩረት በመሰጠት በስፋት በመሰራቱ ከተለያዩ ብዥታዎች አባላትና መንግስት ሰራተኞች ነፃ እንድወጡ ተደርጓል፡፡ አሁንም ህብረብሄራዊ አንድነት የበላይነትን እንዲይዝ በማድረግ ጽንፈኝነትን አምርሮ እንድታገሉ የሪዕዮተ ዓለም ግንባታ ስራችን ማጠናከርን ይጠይቃል፡፡ አባላት በዲሲፕሊን ታንጾ እና በስራቸዉ ግንባር ቀደም ሆነዉ ከፖርቲ የሚሰጠዉን ተልዕኮ ለመወጣት ዝግጁ እንድሆኑ ማድረግ ይጠበቃል፡፡ የአባለት የአላማ ፅናት ጉድለት፣ የትግል መለሳለስ እና ፓርቲዉ በተለያዩ ጊዜያት በሚጠራቸው በውይይትና በስብሰባ መድረኮች ከመንጠባጠብና ያለ በቂ አሳማኝ ምክንያት ከመቅረት ችግር ወጥቶ በብልፅግና ፓርቲ እሳቤ ተገንብቶ ለህብረ ብሄራዊ አንድነትና ለዲሞክራያዊ ልዕልና እንዲታገሉ የአቅም ግንባታ ስራ በቀጣይ በትኩረት መሰራት አለበት፡፡
4.
በለዉጡ ላይ ብዥታ
ያላቸዉ፣ ከአባልነት የሚሸሹ፤ የሚሰጣቸዉን ተልዕኮ በአግባቡ የማይወጡ፣ ተግባራትን የሚያንጠባጥቡ አባላት ቁጥር ቀላል አይደለም ፣ከአባል የሚጠበቀዉን ግዴታ አለመወጣት በስመ አባል መቀጠል የመፈለግ አዚማሚያ መኖር፣ አዳዲስ አባላትን የፓርቲዉን ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ ርዕይ እና እሴቶች ላይ ግንዛቤ በመፍጠር ከለን የሰው ኃይል ብዛት አንፃር አለመመልመል፣በፓርቲ ፕሮግራም፣በተዳደሪያ ደንብና እና አሠራሮች ላይ የጠራ ግንዛቤ አለመያዝና ለመገንዘብም ያለቻው ተነሳሽነት ዝቅተኛ መሆኑ፤ መደበኛ አሠራሮችን ማንጠባጠብ፣ ከአባል የሚጠበቀውን ኃላፊነት እንዲሁም መብትና ግድታን አዉቆ ያለመወጣት፣ የጠባቂነት አዝማሚያ በስፋት መታየት፣ ለተለያዩ የውሸት ሚዲያ ፕሮፖጋንዳ ተጋላጭ በመሆን ብዥታ ውስጥ በመግባት በሙሉ አቅም አለመታገል፣ በፓርቲው ላይ የፀና አቋምና እምነት አለመኖር፣ በመኖሪያ አካባቢ ካሉ አደረጃጀቶች ጋር ተሳስር በመፍጠር በልማት እና መልካም አስተዳዳር ስራዎች ላይ ቅንጂት በመፍጠር የተጠናከረና ቀጣይነት የላው ተሳትፎ አለማድረግ፣ በተጨማሪም አንዳንድ አባላት ፓርቲያችንን ያጋጠመዉን ፈተና ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ይልቅ መሸሽን እና መሐል ሰፋሪ መሆንን አማራጭ ሲያደርጉ ይስተዋላል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት እንደ አገር እየገጠሙን ያሉ ፈተናዎች በመጋፈጥ ረገድ፣ በመስሪያ ቤትና በመኖርያ አከባቢ በሚካሄዱ የልማት እና መልካም አስተዳደር ተግባራት በግንባር ቀደምትነት አለመሰተፍ፡፡ ለተለያዩ የዉሸት ሚዲያዎች ፕሮፖጋንዳ ተጋላጭ በመሆን ተስፋ የሚቆርጡ የማይታገሉ አባላት በየአደረጃጀቱ በስፋት ስላሉ ሚናቸዉን እንዲለዩና ተልዕኮቸውን እንዲወጡ ጠንካራ ድጋፍና ክትትል በማድረግ የአደረጃጀትና የፖለቲካ ግንባታ ስራዎችን መስራት ያስፈልጋል ፡፡ በተጨማሪም አዲስ ለተመለመሉ ዕጩ አባላት ተልዕኮ በመስጠት ማሰማራት፣ የተልኮ አፈፃፀማቸውን መገምገም፣ ብቁ ሆነው በዕጩ ደረጃ ያሉትን አባላት ጊዜዉን ጠብቆ ወደ ሙሉ አባል ማሳደግና በአደረጃጀቱ ውስጥ መታቀፋቸውን ማረጋገጥ፣ አዳዲስ አባላትን አካታች በሆነ መልኩ ከምሁራን ፣ከወጣቶች ፣ከሴቶችና ከተለያዩ ማህበረሰብ ወደ ፓርቲዉ በብዛትና በጥራት በመመልመል የማጠናከር ስራ መሰራት አለበት፡፡ ሁሉም የፓርቲያችን አባላት የተቋሙን የመልካም አስተዳደር ችግሮችና አገልግለት አሰጣጥ ችግሮችን በውል ተረድቶ ግንባር ቀደም ሆኖ አለመፈፀም እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጡን የሚያስተጓጎሉትን ሰራተኞች ታግሎ አለማስተካከል፤ የተጠናከረ የእርስ በርስ ግንኙነትና በህብረ ብሔራዊነት/በወንድማማነች ማቀራረብ ዉስንነት መኖር፤ በህዋስ ውይይት ወቅት ስጠራ ያለመገኘት እና ሌብነትና ብልሹ የሆኑ አሰራሮች በትግል እንድስተካከሉ መረጃ ያለመጠት የለመታገል ዝምታን መምረጥ፣ለጽነፈኘነት መጋለጥ፣የአመለካከት ችግሮች መኖራቸው በቀጣይ እንዲስተካከሉ በዋናነት የሚታዩ ክፍተቶች በመሆናቸው በመነሻነት ተወስዷል፡፡ 2.3. የግምገማ ሁኔታ ማጠቃለያ
5.
ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን
ችግሮች ለመፍታትና በቀጣይ የተጠናከረ የአደረጃጀት ሥራ ለመስራት የአባላትን በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአደረጃጀትና አሠራር የተሟላ ቁመና ላይ ሆኖ በመንግስት መሥሪያ ቤቶች መከናወን የሚገባቸውን የተቋሙን ተልዕኮ በአባላት ግንባር ቀደም ተሳትፎ ማስፈፀም የሚቻልበትን አቅም ለመፍጠርና ማጠናከር እንዲቻል የአደረጃጀት ዘርፍ የ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ በ 3 ዋና ዋና ግቦች ላይ ትኩረት በማድረግ እንዲሁም የግቦች ማስፈፀሚያ ዝርዝር ተግባራት በማካተት ከዚህ በታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡ 3. የዕቅዱ ዓላማ፣ ቁልፍ ተግባር፣ ዋና ዋና ግቦችና ዝርዝር ተግባራት 3.1 ዓላማ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀትን በመፍጠር፣በመፈተሸና በማጠናከር አቅማቸውን በማጎልበት የፓርቲውን ተልዕኮ በብቃት ማወጣት የሚችል ቁርጠኛ የሆነ ጥራት ያለው አመራርና አባል እንዲኖር ማስቻል ነው፡፡ 3.2. ቁልፍ ተግባር የፓርቲ ስራን በጠንካራ አደረጃጀቶች በመምራት የአመራሩንና የአባላትን ተሳትፎ በማጠናከር ሀገራዊ ለዉጡን በዘላቂነት ማረጋገጥ ነዉ፡፡ 3.3. ግቦች ግብ 1፡- የፓርቲውን ርዕይ እና ተልዕኮ የሚያሳካ ጠንካራና፣ ቅቡልነት ያለው አደረጃጀት መፍጠር፤ ግብ 2፡- ሀገራዊ ለዉጡን በዘላቂነት የሚያረጋገጥ የአባላት ተሳትፎ ማጠናከር፣ ማጥራት እና የአባላት ምልመላ ስራ ማከናወን፤ ግብ 3፡- ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ እና የአባላት መዋጮ አሰባሰብ በጊዜና በጥራት ማከናወን፤ በዝግጅትና በተግባር ምዕራፍ የሚከናወኑ ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት፦ ግብ 1፡- የፓርቲውን ርዕይ እና ተልእኮ የሚያሳካ ጠንካራና፣ ቅቡልነት ያለው አደረጃጀት መፍጠር፤ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተግባር 1:- የ 2017 በጀት ዓመት እቅድ በጊዜና በጥራት ማዘጋጀት፣
6.
ተግባር 2:- በየደረጃው
ላሉት አመራርና አባል የእቅድ ኦረንቴሽን መስጠት፡፡ ተግባር 3:-የፓርቲ አደረጃጀትን እንደገና ፈትሾ በማስተካከልና በማጠናከር ተግባራትን በጥራት መስራት፣ ግብ 2፡- ሀገራዊ ለዉጡን በዘላቂነት የሚያረጋገጥ የአባላት ተሳትፎ ማጠናከር፣ ማጥራት እና የአባላት ምልመላ ስራ በጥራት ማከናወን፤ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተግባር 1፡- የፓርቲ አባላትን የማጥራት ስራ ማከናወን፣ ተግባር 2፡- አባል ካልሆኑ ሰራተኞች አዳዲስ ምሁራን አባላትን ማፍራት፣ ተግባር 3፡- የፓርቲው ፕሮግራም፣ መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም መተዳደሪያ ደንቡን ተከትሎ ፀድቀዉ የወጡ መመሪያዎች፣ የአደረጃጀትና አሰራር መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ፣ ግብ 3:- ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥራዎች አጠናክረው ማከናወን፤ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተግባር 1፡- የአባላትና አመራር የመረጃ ሥርዓት ዘመናዊ እንዲሆንና የፓርቲው ሰነዶች ለሥራ አመቺ በሆነ መልኩ በሶፍት ኮፒ በአግባቡ ማደራጀት፡፡ ተግባር 2፡- የአባላትን መረጃ በማጥራት፣ በመኖሪያ አካባቢ በፀጥታ፣ መልካም አስተዳደርና በልማት ሥራዎችን እንዲሳተፉ ማድረግ፡፡ ተግባር 4፡- የአመራር ፑል በመስፈርት መሠረት በጠራ መረጃ የማደራጀትና የኮር አመራር ልየታ ስራ ማከናወን፡፡ ተግባር 5፡- በተቀመጠው የአሰራር ስርዓትና በምዘና መስፈርት መሠረት በየስድስት ወር የአመራርና አባላት ግምገማና ሂስ ግለሂስ በየአደረጃጀቱ ማካሄድ፡፡ ተግባር 6፡- የ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በዝርዝር ተገምግሞ በአፈፃፀም ሂደት የታዩ ክፍተቶች ተለይተው የ 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ማዘጋጀት፣ ተግባር 1:- የ 2017 በጀት ዓመት እቅድ በጊዜና በጥራት ማዘጋጀት፣
7.
የሚከናወኑ ዝርዝር
ተግባራት የ 2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በዝርዝር በመገምገም ክፍተቶችን በመለየት፣ መረጃ በመሰብሰብና በማደራጀት ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ የ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የህዋስና የአባላት የግል ዕቅድ በጊዜና በጥራት ማዘጋጀት፣ የፓርቲና የመንግስት ሥራዎችን አቀናጅቶ በውጤታማነት ለመምራት የሚያስችል ዕቅድ በየአደረጃጀቱ እንዲዘጋጅ ማደገፍና ክትትል ማድረግ፣ የተዘጋጀዉ የመንግስት ሥራዎች ዕቅድ ከፓርቲያችን ፕሮግራም፤ ከምርጫ ማኒፌስቷችን፣ ከ 10 ዓመት እና ከመካከለኛ ዘመን ዕቅድ አኳያ ተቃኝቶ መታቀዱን ማረጋገጥ፣ በዝግጅት ምዕራፍ መሰራት ያለባቸውን የአደረጃጀት ሥራዎችን ወቅት ማጠናቀቅ፣ ለዕቅድ ዝግጅት ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን ከሁሉም የመረጃ ምንጮች በጊዜ ሰብስቦ ማደራጀት፣መተንተንና መጠቀም፣ ተግባር 2:- ለአመራርና አባላት የእቅድ ኦረንቴሽን መስጠት፡፡ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት እስከ ህዋስ ላሉ አመራሮችና አባላት በተዘጋጀው ዕቅድ የተሟላና ውጤታማ ኦሬንቴሽን መስጠት፣ በቂ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ አመራሩና አባሉ በተሟላ መልኩ ሳይንጠባጠብ በተዘጋጀው መድረክ ተገኝተው የዕቅድ ኦሬንተሸን እንዲወስዱ ማድረግ፣ የተዘጋጀውን ዕቅድ በየአደረጃጀቱ በመወያየት ግብዓት በመሰብሰብና በማዳበር በአመራርና አባላት በኮንፍረስ እንዲፀድቅ ማድረግ፣ ሁሉም የፓርቲ አባላት የግል ዕቅድ የሚቆጠሩና የሚለኩ ተግባራትን በዝርዝር አካተው እንዲቅዱ አቅጣጫ በመስጠት በግል ደረጃ የታቀደውን ዕቅድ በዝርዝር ፈትሾ በማስተካከል በህዋስ ደረጃ ማጸደቅና ወደ ተግባር ምዕራፍ ማስገባት፣ ተግባር 3፡- የፓርቲ ክፍተት ያለባቸውን በመለየት ፈትሾ እንደገና በማደራጀትና በማጠናከር ተግባራት በአግባቡ መስራት። የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- የተጓደሉ አመራሮችን በመለየት በተግባር አፈፃጸማቸው ግንባር ቀደም የሆኑ አመራሮች ማሟላት፣ ህዋስን እንደገና መደራጀትና መጠናከራቸዉን ማረጋገጥ፣ በብልጽግና እሳቤዎች ዙሪያ ባላቸው የጠራና የፀና ግንዛቤ፣ የብልጽግናን ርዕይ እውን ለማድረግ ባላቸው ቁርጠኝነት፣ በብቃታቸው፣ በአስተሳሰብ ጥራታቸውና በባህሪያቸው ጠንካራ አባላት /አመራሮች ብዝሃነትን በማከለ መልኩ በመለየት ማደራጀት፣
8.
ሁሉም አባላትና
አመራር በአደረጃጀቶች ታቅፈው ስራ ዉስጥ እንድሆኑ ማድረግ፣ አንድም አባል ከአደረጃጀት ውጭ እንዳይሆን መስራት፣ የፓርቲው አመራር የጋራ መድረኮች ውጤታማ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት የተረጋገጠባቸው እንዲሆኑ ማድረግ፣ መደበኛ የፓርቲ ሥራዎች አሰራር ስርዓት መመሪያ ተከትሎ በአሰራር ስርዓት በጊዜና በጥራት እዲሰሩ ማድረግ፣ የአመራር ምርጫ የኢትዮጵያን ፌዴራል ስርዓት የተከተለና ህብረ ብሔራዊ አካታች ስርዓት ባማከለ መልኩ እንዲደራጁ ማድረግ፣ መደበኛ የፓርቲው ሥራዎች በአግባቡ መሠራታቸውን ማረጋገጥ፣ ብቃት ባላቸዉ አመራሮች መመራታቸውንና የአመራር ምርጫ በአባሉ ተሳትፎ የተካሄደ ስለመሆኑ ማረጋገጥ፣ አካታች ህብረ ብሄራዊ አደረጃጀት መፈጠሩን ማረጋገጥ፣ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት እውቅና መስጠት፣ ግብ 2:- ሀገራዊ ለዉጡን በፌዴራል ደረጃ በዘላቂነት የሚያረጋገጥ የአባላት ተሳትፎ ማጠናከር፣ ማጥራት እና ምልመላ ማከናወን፤ ተግባር 1፡-የፓርቲዉን ነባር አባላት የማጥራት ስራ ተከናዉኗል፣ የሚከናወኑ ዝርዘር ተግባራት፡- በፓርቲና በመንግስት ስራዎች አፈፃጸም ግንባር ቀደም ስለመሆኑ ማረጋገጥ፣ የአባልነት መብትና ግዴታውን በትክክል አውቆ ሳያንጠባጥብ እየተወጣ ስለመሆኑ በመረጃ ማረጋገጥ፣ የሌላ የፖለቲካ ድርጅት /ፓርቲ አባል አለመሆኑን ማረጋገጥ፣ አባሉ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር የፀዳ ስለመሆኑ ማረጋገጥ፣ ሁሉም አባል በፓርቲው በፕሮግራምና መተዳደሪያ-ደንብ ላይ ግልፀኝነት መፈጠሩን ማረጋገጥ፣ አባሉ ፕሮግራሙንና መተዳደሪያ-ደንቡን በአግባቡ አውቆና ተረድቶ ለመተግበርና ሙሉ አባል ሆኖ ለመቀጠል በቁርጠኝነት የወሰነ መሆኑን ማረጋገጥ፣ የአባላትን መረጃ በማጥራት ፕሮፋይሉን /በስም ዝርዝር/ በአግባቡ ላይቶና አጥርቶ በንኡስ ኦርኔል ማደራጀት ጠንካራና ደካማ ጎኖችን ላይቶ አደራጅቶ መያዝ ፣ ተግባር 2፡- አባል ካልሆኑ ሰራተኞች ውስጥ አዳዲስ ምሁራን ዕጩ አባላት ድርጅቱን ማቀላቀል፣
9.
የሚከናወኑ ዝርዘር
ተግባራት፡- ካሉን የፓርቲ ደጋፊ የመንግስት ሰራተኞ ውስጥ አዲስ ዕጩ አባላት አካታች በሆነ መልኩ ከምሁራን፣ ከወጣቶችና ከሴቶች በጥራት መመልመል፣ ቁርጠኛና በቀጣይ በተግባር አፈፃፀማቸው እየተመዘኑ ወደ ሙሉ አባልነት እንዲሁም ለአመራርነት የሚመጥኑ ምሁራን ላይ ያተኮረ የተመጠነና ጥራቱን ጠብቆ ጥንቃቄ የተሞላበት ምልመላ ማካሄድ፣ ፓርቲውን ወደፊት ሊወስዱ የሚችሉ የአዳዲስ ግንባር ቀደም አባላት ምልመላ የተግባር አፈፃፀምንና ስነምግባርን ማዕከል ባደረገ መልኩ በጥራት በመመልመል ፓርቲውን በሰው ኃይል መጠናከር፣ የአዳዲስ አባላት ምልመላ ቅጽ ትክክለኛ መረጃ ማስሞላትና ማረጋገጥ፣ ተግባር 3፡- የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ እና የአደረጃጀት አሰራር መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ፣ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- የሚወርዱ ዕቅዶችን መነሻ በማድረግ ከራስ ሁኔታ ጋር በማጣጣም የፓርቲ ስራዎች ዕቅድ ማቀድ፣ ለስራ ማዘጋጀት፣ማሰማራት፣ መደገፍ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት ለመፍጠር አቅዶ ተግባራዊ ማድረግ፣ ከፓርቲው አሰራር ስርዓት ውጪ ወጣ ወጣ የሚሉ አባላት እና የአመራር አካላት በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ተገቢው የእርምት እርምጃ እየተወሰደባቸው መሆኑን ተከታትሎ ማረጋገጥ፣ የተግባራት አፈፃጸም ግምገማዎች፣ እርስ በርስ መማማር ኢንዲሁም በአመራርና አባላት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች በፓርቲው በመተዳደሪያ ደንብ መሠረት ብቻ እንዲሆን ግንዛቤ ማፍጠር እና በትኩረት መስራት፣ ለስልጠና እና ለሌሎች የአቅም ግንባታ ተግባራት የሚመለመሉ አመራርና አባላትን በግልፅ መስፈርት መሰረት ምልመላውን ማከናወን፤ የፓርቲው መተዳደሪያ-ደንብ በሁሉም አባላትና አመራር አካላት ታውቆና፣ ታምኖበት በተሟላ መልኩ ተግባር ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ። በየአደረጃጀቱ የሚገኙ የፓርቲው ኮሚቴ አመራሮች በየወቅቱ በተቀመጠው የግንኙነት አግባብ ተገናኝቶ የታቀዱ ተግባራትን እየገመገሙ ስለመምራታቸው ማረጋገጥ፣ የሪፖርት እና የመረጃ ቅብብሎሽ በአሠራር በተቀመጠው የግንኙነት አግባብ ላይ ተመሰርቶ መፈፀሙን መከታተል፣ከታች ከህዋስ ጀምሮ የፓርቲውን ተቋማዊ አሠራሮች ውጤታማነት ችግር የሚፈታ እንዲሆን አስፈላጊ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
10.
ከፓርቲዉ ጋር
አብሮ ለመስራትና ለመቀጠል የወሰኑትን አባላት መነሻ በማድረግ ከአባሉ የሚጠበቀዉን ትንሹን ግዴታ በአባላት መዋጮ አከፋፈል መመሪያ መሠረት በማቀድ በየወሩ ተሰብስቦ በብልፅግና ፓርቲ አካዉንት ገቢ እንዲሆን ማድረግ፣ ግብ 3:- ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ እና የአባላት መዋጮ አከፋፈል፣ አሰባሰብና የክትትልና ድጋፍ ሥራ ማከናወን፤ ተግባር 1፡- የአባላት፣ አመራርና የመረጃ ሥርዓት ዘመናዊ እንዲሆንና የፓርቲው ሰነዶችም ለሥራ አመቺ በሚሆን መልኩ በአግባቡ ማደራጀት። የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጾችን በማሻሻል ወቅታዊና ጥራት ያለው መረጃ ማሰባሰብና ማጠናቀር ፣ የአባላትና አመራር ማህደሮችን የማደራጀት ሥራ ማከናወን ፣ የአመራርና አባላት መረጃ ወደ ኮምፒዩተር ስርዓት እንዲገባ ማድረግ፣ ሰነዶች በአግባቡ እንዲያዙ እና ለአጠቃቀም በሚመች ሁኔታ በዘመናዊ መልክ እንዲደራጁ ማድረግ፣ የበጀት ዓመቱ ዕቅዶች፣ ግምገማዎችና ከተለያዩ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶች ከየዘርፉ በመሰብሰብ በሰነድነት እንዲያዙና እንዲቀመጡ ማድረግ፣ የአባላት አመራርና መረጃ ስርዓት በኤክስኤል አደራጅቶ መያዝ፣ በየጊዜው የሚመለመሉ አባላት የጠራና ትክክለኛ መረጃ/ ፕሮፋል/ በባለ 29 ኮሎም ኤክስኤል በአግባቡ በመሙላት ወደ ዳታ ቤዝ ስርዓት እንድገባ ማድረግ፣ ተግባር 3፡- የአባላትን መረጃ በማጥራትና በመቀናጀት በመኖሪያ አካባቢ የመልካም አስተዳደርና የልማት ሥራዎችን መስራት፣ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- አባላት በመኖሪያ አካባቢያቸው ተልዕኮ ወስደዉ እንዲሠሩ ማድረግ። የበጎ ፈቃድ ተግባራትን ማከናወን፣ ተግባር 4፡- የአመራር ፑል ማደራጀትና የኮር አመራር ልየታ ማከናወን፡፡ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- የአመራር ሙሉ ፕሮፋይል በተዘጋጀው ዳታ ቤዝ በኦን ላይን እንዲመዘገቡ በማድረግ መረጃውን ማደራጀት፣
11.
በየጊዜው በየአደረጃጀቱ
አመራር ሊሆኑ የሚችሉና በመንግስትና በፓርቲ ስራዎች በተግባር አፈፃፀም በተሰማሩባቸው የስራ መስኮች ሁሉ ግንባር ቀደም ተሳታፊ የሆኑ አባላትና አመራር መረጃ በማደራጀት በአመራር ፑል እንዲያዙ ማድረግ፣ በትጋት የሚሰራና ለሌላው ሞዴል የሆኑ አባላትን መለየት፣ ለአመራር ፑል የሚያዝ አመራር/አባል በህዋስ አቅራቢነት በመሰረታዊ ድርጅቶች ኮንፈረንስ ማጽደቅ፡፡ በየጊዜው የሚደረጉ የተግባር አፈፃፀሞችን እና የስነ-ምግባር ሁኔታ መነሻ በማድረግ በየደረጃው ላለው የአመራር እርከን የሚሆኑ የአመራር ፑል መረጃ የማደራጀት ሥራ ማጠናከር፣ አመራሩና አባሉ በሥራ አፈፃፀም ብቻ ስለመመዘኑ መከታተል ድጋፍ ማድረግ፣ በሂደቱ ችግሮች ካሉ ለሚመለከተው ክፍል በጊዜ ማሳወቅ፣ ተግባር 9፡- በምዘና አሰራር ስርዓት መሠረት በበጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር እና የ 2 ኛ 6 ወር የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና ሂስ ግለሂስ በበጀት ዓመቱ 2 ጊዜ ማካሄድ፣ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- በበጀት ዓመት 2 ጊዜ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ዝርዝር ግምገማና ሂስ-ግለሂስ ማካሄድ፣ በአፈፃፀም ግምገማው ነጥረው የወጡ አሰራር ጋር ተያይዞ የተለዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት በቀጣይ እንዲስተካከሉ ማድረግ፣ ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ የአካልና የግል ግምገማና ሂስ-ግለሂስ በዝርዝር ማካሄድ፣ ኢያንዳንዱ አመራርና አባል ሂስ ያወረዳቸዉን ጉዳዮችና ገምጋሚዉ ቡድን የሰጠውን ውጤት በቃለ- ጉባኤ አደራጅቶ መያዝ፣ የአባላት የተጠቃለለ የግምገማ የደረጃ ፍረጃ ውጤት በቅፆች በትክክል ሞላቶ ለመሰረታዊ ድርጅት በወቅቱ ማስተላለፍ. ተግባር 9፡- የአመቱን እቅድ አፈጻጸም በመገምገም የ 2018 ዓ.ም እቅድ ማዘጋጀት፣ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፡- የበጀት ዓመቱን እቅድ አፈጻጸም በዝርዝር መገምገምና የማጠቃለያ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የበጀት ዓመቱን የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የምክክርና ውይይት መድረክ ኮንፈረንስ በዓመት ሁለት ጊዜ በየስድስት ወሩ በመርሀ-ግብሩ መሰረት በደመቀና በማረ ሁኔታ ማካሄድ፣ ቀጣይ አቅጣጫ ማስቀመጥ ግንባር ግንባር ቀደም ማሸለምና ማበረታታት፣ የአመቱ እቅድ አፈጻጸም በጥልቀት መገምገም፣
12.
ጥሩ ልምዶችን
መቀመር እና መተንተን፣ መስፈርት በማዘጋጀት የግምገማ ደረጃ ማስቀመጥና ከግምገማው ተነስቶ በየደረጃው አመራር የማሸጋሸግ ሥራ መስራት፣ የባለፉትን ዓመታት የአፈፃጸም መረጃዎችን በመሰብስብ፣ በመተንተን እና አደራጅቶ በግብዓትንት በመጠቀም የ 2018 በጀት ዓመት እቅድ በጊዜ ማዘጋጀት፣ 4. የአፈፃፀም አቅጣጫዎች ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እቅድ በማዘጋጀትና በዕቀዱ ዙርያ በቂ መግባባት ላይ መድረስ፣ እቅዶችን ሳይንጠባጠቡ ዉጤታማ በሆነ አግባብ በፓርቲዉ ተቋማዊ አደረጃጀት መፈጸም፣ ሁሉም አባልና አመራር የጠባቅነት አስተሳሰብ በመስበር በተነሳሽነትና የራሱን ፈጠራ በማከል ለፓርቲ ስራዎች በባለቤትነት መንቀሳቀስ፣ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ አግባብ ተግባራዊ ማድረግ፣ በጠንካራና ግንባር ቀደም አመራር እንዲመሩ ማድረግ፣ መደበኛ አሰራሮች ጊዜያቸዉን ጠብቀዉ ማከናወን፣ 5. በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መፍትሔዎች 5.1. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች የታቀዱ ዕቅዶችን እና በአደረጃጀትና አሰራር መመሪያዎች መሰረት ስራዎችን በሚፈለገው ፍጥነት ወደ ተጨባጭ ውጤት ያለመተርጎም፣ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ምክንያት ተግባራት በተቀመጠው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት አለመፈጸም ሊያጋጥም ይችላል፣ በየደረጃው ያለ አመራርና አባል በመኖሪያ አካባቢ በሚሰሩ የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የልማት ሥራዎች ላይ በሚፈለገው መልኩ አለመሳተፍ፣ ተግባራትን በፓርቲዉ ጠንካራ አደረጃጀት መምራት አለመቻል፣ የበላይ አመራር ድጋፍ አነስተኛ መሆንና ለፓርቲዉ ስራ ትኩረት ያለመስጠት፣ በየደረጃው መረጃ በሚፈለግበት ወቅትና ጥራት አለማግኘት፣ አመራሩና አባላት ለፓርቲ ሥራ ትኩረት አለመስጠት፣ የድርጅት መደበኛ ተግባራትን ወቅቱን ጠብቆ አለመፈፀም፣ የአፈፃፀም ሪፖርትና የሚጠየቁ ወቅታዊ መረጃዎች በወቅቱ አለመላክ፣
13.
5.2. የመፍትሔ አቅጣጫዎች
የታቀዱ ዕቅዶች፣ የአደረጃጀትና አሰራር ስርዓቶችን ተከትለው ወደ ስራ እንዲገቡ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ አባሉ እራሱንና ቤተሰቡን እንዲሁም ህብረተሰቡን በወቅታዊ ሁኔታ በሚፈጠሩ ችግሮችና ውዥንብሮች እንዳይደናገር ጥንቃቄ እንዲያደርግና በተረጋጋ መንፈስ የድርጅትና የመንግስት ሥራ ተልዕኮውን እንዲፈጽም ማድረግ፣ በየደረጃው ያለ አመራርና አባል ከመደበኛ ሥራው ጋር በማቀናጀት በመኖሪያው አካባቢ ያሉ የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የልማት ሥራዎች ላይ እንዲሳተፍ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ የፓርቲዉን ስራ በተቋማዊ አደረጃጀት ለመምራት በቁርጠኝነት መስራት፣ ለፓርቲዉ ስራ ትኩረት በመስጠት ለአመራርና አባላት ድጋፍ መስጠት፣ አመራሩና አባላት የድርጅትና የመንግስት ሥራ አቀናጅቶ መስራት፣ መደበኛ የድርጅት ተግባራትን በወቅቱ ማከናወን፣ ወቅታዊ ሪፖርት ለሚመለከታዉ አካል በወቅቱ መላክ፣
Download