SlideShare a Scribd company logo
1 of 7
Download to read offline
የሚደበቁ እንስሳት
እያንዳንዱ ፍጥረት የሚኖርበት አካባቢን ሁኔታ የተስማሙ ባህሪያት አሉት፡፡
አንዳንድ እንስሳት እራሳቸውን በማመሳሰል ይደበቃሉ፡፡ ይህም ማለት ከአካባቢቸው ለይቶ
ማየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ውጫዊ አፈጣጠራቸው ከአካባቢያቸው ጋር ስለሚመሳሰል
ነው፡፡
ጥቂት እንስሳት ይህን ሲያደርጉ ሌሎች ጠንካራ ዘዴዎችን ጠቀማሉ፡፡
አሁን እንስንሳቶች የያዟቸውን እነዚህን አስደሳች ባህሪያት በመመልከት የአላህን የመፍጠር
ጥበብ ጥቂት ምሳሌዎች እንይ፡፡
አራስን ማመሳሰል
አሁን ለሞትመለከቱት ነገር ትኩረት ስጡ፡፡ እዚህ ጋር የተደበቀ እንስሳ ይታያችኋል?
ቀላል አይደለም አይደል? በጋራ እንመልከት፡-
ይኸው ነጭ ሸረሪት…
እዚህ ጋር ቅርንጫፉን አንድ በአንድ የተመሳሰለ እባብ አለ…
በደረቁ ቅጠላ ቅጠሎች ላይ የተደበቀ ጉርጥ..
እነዚህ ሁሉ በተፈጥሮ ውስጥ ያለ የማመሳሰል አስደሳች ምሳሌዎች ናቸው፡፡ እንዲሁም
እራስን ማመሳሰል እራስን ለመደበቅ በልዩ ሁኔታ የተፈጠረ ዘዴ መሆኑን ያሳያሉ፡፡
አንዳንድ ፍጥረታት የሚኖሩበት አካባቢን ሽፋን የተመሳሰለ ቅርፅ እና ከለር አላቸው፡፡ ለምሳሌ
በቢጫ ሳር ውስጥ የተደበቀውን ነብር መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡
እንበሶች የሚኖሩበትን ሜዳ ተመሳስለው ተፈጥረዋል፡፡ በዚህም ምክንያት በደረቅ ሳር ውስጥ
በቀላሉ መደበቅ ይችላሉ፡፡
አንዳንድ በማመሳሰል የተጠበቡ ፍጥረታት የአለማችን እጅግ ቀዝቃዛ ስፍራ በሆኑት ዋልታዎች
ይኖራሉ፡፡
የዋልታው ወፎች
ጊዜው መኸር ነው፡፡
በድንጋያማው አካባቢ በረዶ ዘንቧል፡፡ እዚህ ጋር የተደበቁ ሁለት ወፎች አሉ፡፡ ይታዩዋችኋል?
ይኸውኑ፡፡
ከሚኖሩበት ተፈጥሮአዊ አካባቢ ለይቶ ማየት አዳጋች ነው፡፡ ምክንያቱም ከመሬቱ ጋር
የሚያመሳስላቸው አስደናቂ እራስን ማመሳሰል በላባዎቻቸው ላይ ይገኛል፡፡
አሁን በትኩረት እንመልከት፡-
የወፎቹ ነጭ ላባ የበረዶ ሽፋን ግልባጭ ነው፡፡
በመሬቱ ላይ ያሉ ቀዳዳዎችም በወፎቹ ክንፎች ላይ በጥንቃቄ ተሰርተዋል፡፡ መሬቱ እና ወፎቹ
ይመሳሰላሉ …. አንዱን ከሌላው ለይቶ ማየት እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡
ጊዜው ክረምት ነው፡፡ ሁሉም ነገር በበረዶ ተሸፍኗል፡፡
በዋልታው ወፎች አካል ላይ ተአምራዊ ለውጥ አለ፡፡ የቀረ ጥቁር ላባ ያላቸውም፡፡
በድጋሚ ነጩን ወፍ በበረዶ ውስጥ ለይቶ ማየት አስቸጋሪ ነው፡፡
ወፉ ይህን አያውቅም ሆኖም አካሉ በሙሉእ ሁኔታ ተመሳስሏል፡፡
በአይኑ ዙሪያ ያሉት ጥቁር ላባዎች ከበረዶው በሚንፀባረቀው ብርሀን አይነስውር እንዳይሆን
ይከላከሉታል፡፡
አሁን ጊዜው ፀደይ ነው፡፡
በረዶው መቅለጥ ጀምሯል፡፡ እፅዋትም ከሚቀልጠው በረዶ ስር ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል፡፡
አዳዲስ ላባዎች በወፉ አካል ላይ ተሰርተዋል፡፡ ከበቀሉት እፅዋት ጋር ተመሳሳይ ከለር
አላቸው፡፡
አሁን ጊዜው በጋ ነው፡፡
በረዶው በሙሉ ቀልጦ የመሬት ሽፋን ተፈጥሯል፡፡
በድጋሚ ወፎቹ አስደናቂ መመሳሰልን ያሳያሉ፡፡
በወፉ ላይ ሆን ተብሎ የታቀደ ለውጥ እንዳለ ትገነዘባላችሁ፡፡ አካሉ ከመሬቱ ዲዛይን ጋር
በተመሳሳለ ላባ ተሸፍኗል፡፡
በድጋሚ ወፉን ነጥሎ ማየት እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው…
ስለዚህ አስደናቂ ራስን የማመሳሰል ትዕይንት ጥቂት እናስብ፡-
ወፍ ከአካባቢው ጋር ለመመሳሰል የለባዎቹን ከለር ማስተካከል አይችልም፡፡
እራሱን ማመሳሰሉ ለምን እንደሚጠቅም የሚያስብበት አእምሮ የለውም፡፡
ታዲያ ማነው ይህን ድንቅ እራስን የማመሳሰል ችሎታ የሰጠው?
ማነው በእያንዳንዱ ወቅት የዋልታው ወፍ በምን አይነት ሁኔታ እራሱን ማመሳሰል እንዳለበት
ያሳወቀው?
ልክ እንደ አርቲስት የአካባቢውን ከለርና ዲዛይን በወፉ ላይ የሳለው ማነው?
ለእነዚህ ጥያቄዎች አንድ መልስ ብቻ ነው ያላቸው፡፡
ወፉን ፈጥሮ እነዚህን ባህሪያት የሰጠው አላህ ነው፡፡
ልዩ ልዩ እራስን የማመሳሰል ምሳሌዎች
እራሳቸውን የሚያመሳስሉ ፍጥረታት በመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን በባህር ውስጥም ይገኛሉ፡፡
ተመልከቱ! ይህ ዓሳ በባህር ውስጥ አረም የተደበቀ ይመስላል፡፡ ነገር ግን በደንብ ቀርባችሁ
ስትመለከቱት በአረም ውስጥ እንዳልተደበቀ ትረዳላችሁ፡፡ አረም ሳይሆን አረም መሳይ የባህር
ውስጥ ፈረስ ነው፡፡ ይህ በመጀመሪያ እይታ የባህር ውስጥ ስፖንጅ የሚመስል ፍጡር አሳ
ነው…
በዚህ ቅርንጫፍ ላይ ሁሉ የቅርንጫፍ ቁራጮች ይገኛሉ…. ሆኖም አንዱ አራሱን ያመሳሰለ
ሸረሪት ነው፡፡
ሸረሪቱ በአደጋ ጊዜ በድጋሚ እራሱን ስለሚያመሳስል ከቅርንጫፉ ቁራጭ ምንም መለየት
አትችሉም፡፡
በነዚህ ቅጠሎች ስር የተደበቀ ነፍሳት አለ…ይኸው እዚህ ጋር፡፡
በዚህ ነፋሳት እና በትክክለኛ ቅጠል መካከል ምንም ልዩነት እንደሌለ ትገነዘባላችሁ፡፡
የቅጠሎች ትቦዎችን አጠቃሎ እያንዳንዱ ጥልቀት በነፍሳቱ ላይ በድጋሚ ተፈጥሯል፡፡
በነዚህ ቢጫ ቅጠሎች ላይ ሌላ ነፍሳት ይገኛል፡፡ ለማግኘት እንሞክር!
በደንብ የተመሳሰለው ነፍሳት ይኸውና! በቅጠሉ ላይ ማየት እጅግ በጣም አዳጋች ነው፡፡
የነፍሳቱ ክንፍ ከነጠብጣብ አስከ ከለራቸው እስከተለወጡት የቢጫ ቅጠል ጥልቀቶች አሉት፡፡
እዚህ ጋር የቅጠል ብጣሽ የሚመስል ሌላ ነፍሳት፡፡
አሁን በነዚህ ፍጥረታቶች ላይ ስለሚገኘው እራስን የማመሳስል ስርዓት እናስብ፡፡
እነዚህ ፍጥረታት ማሰብ አይችሉም፡፡ ለመኖር ቅጠል መምሰል እንዳለባቸው አይረዱም፡፡
ቢረዱ እንኳን የቅጠልን ቅርጽ በሰውነታቸው ላይ መሳል አይችሉም፡፡
ታዲያ እነዚህን ሆን ተብለው የተሰሩ ዲዛይኖችን ያስገኘው ማነው?
እነዚህ ምስሎች እነዚህን ፍጥረታት ያስገኛቸው ፈጣሪ ማረጋገጫዎች ናቸው…
ይህን ፍጥረት በዚህ አስደናቂ ቅርፅ የፈጠረው ሀይሉን እና ጥበቡን ያሳየው ፈጣሪ የአለማት
ጌታ ሀያሉ አላህ ነው፡፡
ይህ በቅርንጫፍ ላይ የተንጠለጠለው አካል በቅርፁ እና በከለሩ የደረቀ ቅጠልን ይመስላል
ሆኖም የደረቀ ቅጠል አይደለም፡፡ ይህ የቢራቢሮ እጭ ነው፡፡ ምሉዕ የሆነ ራስን የማመሳሰል
ጥበብ ስላለው ውስጥ ያለው ረዳት የለሹ እጭ በጠላቶቹ ሳይለይ እድገቱን በመጨረስ እንደ
አዲስ ቢራቢሮ ብቅ ይላል፡፡
ይህ ነጭ ሸረሪት ታዳኙን የአበባው ነጭ ክፍል ላይ በመሆን በመጠበቅ ላይ ይገኛል…
በዚህ ምክንያት አበባው መሀል ላይ ለሚያርፍ ቢራቢሮ ሸረሪቱ ከቅጠሎች ከለር እና ቅርፅ ጋር
ተመሳሳይ ነው፡፡ ሸረሪቱ እጅግ ስለተመሳሰለ አንዳንድ ጊዜ ቢራቢሮው ሳይለየው እራሱ ላይ
ያርፋል፡፡
አሁን ሀምራዊ ኦርኬድን በመመልከት ላይ ትገኛላችሁ፡፡ ሆኖም የምትመለከቱት በሙሉ
የኦርኬዱ ክፍል አይደለም፡፡ ከአበባው የከለር አይነት ብሎም ከቅርፁ ጋር ሙሉ ለሙሉ
የተመሳሰለ ፍጡር አለ፡፡ በምሉእ ሁኔታ የተመሳሰለ ፌንጣ መሰል ነፍሳት ነው፡፡
ይህ ምሉዕ የቅርፅ፣ የዲዛይን እና የከለር ተመሳሳይነት ፌንጣ መሳይ ነፍሳቱ በራሱ የሰራው
አይደለም፡፡ ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ሀያሉ አላህ የፈጠራ ጥበቡን በድጋሚ በዚህ ምሳሌ
ያሳየናል፡፡
በአንድ የቁርአን አንቀጽ አላህ (ሱ.ወ) ህይወት ያላቸውን ነገሮች ምሉዕ አድርጎ እንደፈጠራቸው
ይነግረናል፡፡
"እርሱ አላህ ፈጣሪው ከኢምንት አስገኚው ቅርፅን አሳማሪው ነው፡፡…" (ቁርአን 59፡24)
የቢራቢሮዎች እራስን ማመሳሰል
በተፈጥሮ ውስጥ ባለ እራስን ማመሳሰል ቢራቢሮዎች ልዩ ቦታ አላቸው፡፡ በአንዳንድ የቢራቢሮ
ዝርያዎች ላይ ትልቅ የአይን ቅርጽ ይገኛል፡፡ እነዚህ የውሸት አይኖች የቢራቢሮው እጅግ
ጠቃሚ ራስን የመከላከያ ዘዴዎች ናቸው፡፡
ምን ጊዜም ቢራቢሮው አደጋ ላይ ሲወድቅ ለምሳሌ የሆነ የሚበላ ነገርን የምትፈልግ ወፍን
ሲገናኝ ክንፎቹን ይዘረጋቸዋል፡፡ አሁን የትልቅ ፍጥረት ፊት መስሏል፡፡ እነዚህን የውሸት
አይኖች በመመልከት ወፏ በፍጥነት ትበራለች፡፡
እነዚህ በቢራቢሮው ላይ ያሉት ቅርፆች የማን ናቸው?
አንዳንድ ሰዎች እንደሚናገሩት ይህን የመሰለ ቅርፅ የእድል ውጤት አይደለም፡፡
ይህ በቢራቢሮው ላይ የሚገኘው ቅርፅ በድጋሚ የአላህን የፈጠራ ጥበብ ያሳያል፡፡
ከአይኖቿ በተጨማሪ ቢራቢሮ ሌሎች በርካታ ራስን የማመሳሰል ችሎታዎች አሏት፡፡ አንድ
ተክል ላይ የምታርፍ ቢራቢሮ ከዚያ ተክል ከለር ጋር እራሷን ማመሳሰል ትችላለች፡፡
ይህንም ለማድረግ መጀመሪያ ተክሉን በማጤን ከለሯን ከእፅዋቱ ጋር ተመሳሳይ ማድረግ
አለባት፡፡ ሆኖም ቢራቢሮዋ ይህን ማድረግ አትችልም፡፡ ይህ በቢራቢሮዎች ላይ ያለ ቅርፅ
የፍጥረት ግልፅ ማስረጃ ነው፡፡
የፖቱ ወፎች
በቬንዙዌላ ጫካዎች ውስጥ የምትኖረው የፖቱ ወፍ እራስን በማመሳሰል የተካነች ናት፡፡
የወፏ የላባ ከለር እና የዛፍ ቅርፊት ከለር ተመሳሳይ ተደርገው ነው የተፈጠሩት፡፡
በጥንቃቄ እንመለከት፡፡ በፊልሙ ላይ የዛፉን ቅርፊት እና የወፏን ላባዎች በጋራ መመልከት
ትችላላችሁ፡፡ ዛፉ በግራ በኩል ሲገኝ ወፏ በቀኝ በኩል ትገኛለች፡፡ ምሉዕ የሆነ ተመሳሳይነት…
ወፏን እንድትለይ ያደረጋት ምንቃሯ እና አይኖቿ ናቸው፡፡
ሆኖም ወፏ በሰውነቷ ላይ ያለውን ቅርፅ እንዴት አድርጋ መጠቀም እንዳለባት ታውቃለች፡፡
በአደጋ ጊዜ እራሷን ትደብቃለች፡፡ ምንቃሯን እና አይኖቿን በመዝጋት ባለበችበት ቦታ ላይ
ደርቃ ትቀራለች፡፡
አሁን የቅርንጫፍ አንድ አካል መስላለች፡፡
እዚህ ጋር አስደናቂ ቅርፅ አለ...
አይኖቿን በምትከድንበት ጊዜ እንኳን አካባቢውን በአይኖቿ ቆብ ውስጥ ባለ ልዩ ክፍተት
መቃኘት ትችላለች፡፡
አደጋው ከቦታው ሲርቅ ዘና በማለት እራሷን ማመሳሰሏን ታቆማለች፡፡
ማነው ወፏ እንዲህ አይነት ባህሪ እንድታሳይ ያስተማራት?
በድጋሚ አንድ እውነታን እንረዳለን፡፡ ይህ ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው የአላህ ማለቂያ የለሽ
እና አቻ የለሽ ጥበብ ነው፡፡
ልብስ የሚሰሩ ፍጥረታት
አንዳንድ እንስሳት ከጠላቶቻቸው ለመጠበቅ ልብስን ይሰራሉ፡፡አስገራሚው ነገር አዲስ
የተፈለፈሉ የነፍሳት እጮች ይህን መስራታቸው ነው፡፡
ይህ ሲጓዝ የምትመለከቱት ምስል ትንሽ አጭ ነው፡፡ ልብሱ በጥንቃቄ ላዩ ላይ በተቀመጡ
ትናንሽ የድንጋይ ስብርባሪዎች ነው የተሰራው፡፡ እንዲሁም ምሉዕ የሆነ ራስን ማመሳሰልን
አጎናፅፎታል፡፡
እጮች የተለያዩ ልብሶች አሏቸው፡፡ ከለስላሳ እና ትናንሽ የእንጨት ስብርባሪዎች የተሰሩ
ልብሶች እንዳሏቸው ሁሉ የበለጠ ደመቅ ያሉ ልብሶችንም ከቅጠል ይሰራሉ፡፡
እነዚህ በቅርቡ የተፈለፈሉ ፍጥረታት ስለ ውጫዊው አለም ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፡፡
ህሊና የሌላቸው እና ማሰብ የማይችሉ ትናንሽ እጮች ናቸው፡፡ ታዲያ ለምንድነው
በጀርባዎቻቸው ላይ ከባድ ክብደት ያላቸውን ነገሮች የሚሸከሙት?
የእነዚህ ፍጥረታት እንቅስቃሴ በማሰብ የታቀዱ እራስን የማመሳሰል ዘዴዎች ናቸው፡፡እራስን
ማመሳሰሉ የፍጥረቱ ሳይሆኑ እነሱን የሚመራቸው የሌላ ሀይል ናቸው፡፡
አላህ እነዚህን አስደናቂ ባህሪያት ፈጠረ፡፡ሁሉም የሱ ገደብ የለሽ ብልሀት እና እውቀት
ማረጋገጫዎች ናቸው፡፡
ወርቃማ ወፎች፡
የወርቃማ ወፎች እራስን የማመሳሰል ችሎታ፣እራሳቸውን ለማመሳሰል የሚሰሩት ስራ
፣የብርታታቸው ልቅእና እንዲሁም እራስን መስዋዕት ማድረጋቸው እኛን አጅግ በጣም
ከሚያስደንቁ ፍጥረታት አንዱ አድርጓቸዋል፡፡
ይህች በ ፓታጎንያ የምትኖር ወፍ በባዶ ቦታ ላይ ጎጆዋን ትሰራለች፡፡ እናትዬው ወፍ
እንቁላሏን ከመጣሏ ከቅጽበት በፊት እንቁላሉ በመሬት ዲዛይኖች ይሸፈናል፡፡ ይህ እንቁላሉን
ለማመሳሰል የተፈጠረ ልዩ መከላከያ ነው፡፡ በዚህም መክንያት እንቁላሉን ከሳሩ ነጥሎ ማየት
አይቻልም፡፡
ጥንብ አንሳ፣ የሰው ልጅ ወይም ሌላ አደጋ ወደ ጎጆው ከቀረበ ወርቃማዋ ወፍ አስደናቂ
እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች፡፡
ከጎጆዋ ዘላ በመውጣት መሮጥ ትጀምራለች፡፡
በመቀጠል ክንፏ የተሰበረ ወፍ አይነት እንቅስቃሴን ታደርጋለች፡፡
አደጋው ወደሷ ሲጠጋ እንደገና ርቃ መሮጥ ትጀምራለች፡፡
በመቀጠል በድጋሚ መሬት ላይ በመጋደም የተጎዳች ታስመስላለች፡፡
አላማዋ ወደ ጎጆዋ እየቀረበ ያለውን አደጋ ሀሳብ ማዛባት ነው፡፡
አደጋው ከአካባቢው በደንብ ሲርቅ ማስመሰሏን አቁማ ወደ ጎጆዋ ትበራለች፡፡
እዚህ ጋር ወፏ አስደናቂ ባህሪን አሳይታለች፡፡ ለትንሽዬ ወፍ ለልጇ ብላ እራሷን አደጋ ላይ
መጣል ትልቅ የራስ መስዋዕትነት ነው፡፡
ይህ እራስን መስዋእት ማድረግ እንስሳቶች ራስ ወዳድ ናቸው በሚለው የዝግመተ ለውጥ ሀሳብ
መብራራት አይችልም፡፡
የወርቃማው ወፍ ምሳሌ ይህን አስተሳሰብ ውድቅ ያደርገዋል፡፡አላህ (ሱ.ወ) ነው እንስሳትን
ባህሪቸውን እና የራስ መስዋዕትነትቸውን የፈጠረው፡፡
በድጋሚ እናስብ
ምን ጊዜም ወደ ተፈጥሮ ስንመለከት ተመሳሳይ እውነታን እናያለን፡፡ አላህ ሁሉንም
እንስሳቶች እና እንዳንዱን ህይወት ያለው ነገር በምሉዕ ስርዓቱ የፈጠረበት እውነታ የፍጥረት
ማረጋገጫ ነው፡፡
በዚህ ፊልም ላይ የተመለከትናቸው እራስን የማመሳሰል ዘዴዎች እና ማሰብን የሚጠይቁ
ባህሪያት ጥቂት ምሳሌዎች ብቻ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ በተፈጥሮ ውስጥ ያለ የእንስሳ ዝርያ
የራሱ የሆነ ባህሪይ እና የላቁ ገፀ ባህሪያት አሉት፡፡
እነዚህ ሁሉ አስደናቂ ፍጥረታት ሰማያትን እና ምድርን እንዲሁም በመሀከላቸው ያለውን
የፈጠረው የሀያሉ አላህ ናቸው፡፡
ስለ አላህ ፍጥረታት በማስተንተን አላህን ማመስገን እና ማሞገስ የብልህ ሰዎች ሀላፊነት ነው፡፡
አንድ የቁርአን አንቀጽ እንደሚከተለው ያዘናል፡፡
"ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለአለማት ጌታ የተገባ ነው፡፡ ኩራትም
በሰማያትም በምድርም ለርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡"
(ቁርአን 45፡36-37)

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Animals that can hide. children's book. amharic አማርኛ

  • 1. የሚደበቁ እንስሳት እያንዳንዱ ፍጥረት የሚኖርበት አካባቢን ሁኔታ የተስማሙ ባህሪያት አሉት፡፡ አንዳንድ እንስሳት እራሳቸውን በማመሳሰል ይደበቃሉ፡፡ ይህም ማለት ከአካባቢቸው ለይቶ ማየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ውጫዊ አፈጣጠራቸው ከአካባቢያቸው ጋር ስለሚመሳሰል ነው፡፡ ጥቂት እንስሳት ይህን ሲያደርጉ ሌሎች ጠንካራ ዘዴዎችን ጠቀማሉ፡፡ አሁን እንስንሳቶች የያዟቸውን እነዚህን አስደሳች ባህሪያት በመመልከት የአላህን የመፍጠር ጥበብ ጥቂት ምሳሌዎች እንይ፡፡ አራስን ማመሳሰል አሁን ለሞትመለከቱት ነገር ትኩረት ስጡ፡፡ እዚህ ጋር የተደበቀ እንስሳ ይታያችኋል? ቀላል አይደለም አይደል? በጋራ እንመልከት፡- ይኸው ነጭ ሸረሪት… እዚህ ጋር ቅርንጫፉን አንድ በአንድ የተመሳሰለ እባብ አለ… በደረቁ ቅጠላ ቅጠሎች ላይ የተደበቀ ጉርጥ.. እነዚህ ሁሉ በተፈጥሮ ውስጥ ያለ የማመሳሰል አስደሳች ምሳሌዎች ናቸው፡፡ እንዲሁም እራስን ማመሳሰል እራስን ለመደበቅ በልዩ ሁኔታ የተፈጠረ ዘዴ መሆኑን ያሳያሉ፡፡ አንዳንድ ፍጥረታት የሚኖሩበት አካባቢን ሽፋን የተመሳሰለ ቅርፅ እና ከለር አላቸው፡፡ ለምሳሌ በቢጫ ሳር ውስጥ የተደበቀውን ነብር መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ እንበሶች የሚኖሩበትን ሜዳ ተመሳስለው ተፈጥረዋል፡፡ በዚህም ምክንያት በደረቅ ሳር ውስጥ በቀላሉ መደበቅ ይችላሉ፡፡ አንዳንድ በማመሳሰል የተጠበቡ ፍጥረታት የአለማችን እጅግ ቀዝቃዛ ስፍራ በሆኑት ዋልታዎች ይኖራሉ፡፡ የዋልታው ወፎች ጊዜው መኸር ነው፡፡ በድንጋያማው አካባቢ በረዶ ዘንቧል፡፡ እዚህ ጋር የተደበቁ ሁለት ወፎች አሉ፡፡ ይታዩዋችኋል? ይኸውኑ፡፡
  • 2. ከሚኖሩበት ተፈጥሮአዊ አካባቢ ለይቶ ማየት አዳጋች ነው፡፡ ምክንያቱም ከመሬቱ ጋር የሚያመሳስላቸው አስደናቂ እራስን ማመሳሰል በላባዎቻቸው ላይ ይገኛል፡፡ አሁን በትኩረት እንመልከት፡- የወፎቹ ነጭ ላባ የበረዶ ሽፋን ግልባጭ ነው፡፡ በመሬቱ ላይ ያሉ ቀዳዳዎችም በወፎቹ ክንፎች ላይ በጥንቃቄ ተሰርተዋል፡፡ መሬቱ እና ወፎቹ ይመሳሰላሉ …. አንዱን ከሌላው ለይቶ ማየት እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ ጊዜው ክረምት ነው፡፡ ሁሉም ነገር በበረዶ ተሸፍኗል፡፡ በዋልታው ወፎች አካል ላይ ተአምራዊ ለውጥ አለ፡፡ የቀረ ጥቁር ላባ ያላቸውም፡፡ በድጋሚ ነጩን ወፍ በበረዶ ውስጥ ለይቶ ማየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ወፉ ይህን አያውቅም ሆኖም አካሉ በሙሉእ ሁኔታ ተመሳስሏል፡፡ በአይኑ ዙሪያ ያሉት ጥቁር ላባዎች ከበረዶው በሚንፀባረቀው ብርሀን አይነስውር እንዳይሆን ይከላከሉታል፡፡ አሁን ጊዜው ፀደይ ነው፡፡ በረዶው መቅለጥ ጀምሯል፡፡ እፅዋትም ከሚቀልጠው በረዶ ስር ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል፡፡ አዳዲስ ላባዎች በወፉ አካል ላይ ተሰርተዋል፡፡ ከበቀሉት እፅዋት ጋር ተመሳሳይ ከለር አላቸው፡፡ አሁን ጊዜው በጋ ነው፡፡ በረዶው በሙሉ ቀልጦ የመሬት ሽፋን ተፈጥሯል፡፡ በድጋሚ ወፎቹ አስደናቂ መመሳሰልን ያሳያሉ፡፡ በወፉ ላይ ሆን ተብሎ የታቀደ ለውጥ እንዳለ ትገነዘባላችሁ፡፡ አካሉ ከመሬቱ ዲዛይን ጋር በተመሳሳለ ላባ ተሸፍኗል፡፡ በድጋሚ ወፉን ነጥሎ ማየት እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው… ስለዚህ አስደናቂ ራስን የማመሳሰል ትዕይንት ጥቂት እናስብ፡- ወፍ ከአካባቢው ጋር ለመመሳሰል የለባዎቹን ከለር ማስተካከል አይችልም፡፡ እራሱን ማመሳሰሉ ለምን እንደሚጠቅም የሚያስብበት አእምሮ የለውም፡፡ ታዲያ ማነው ይህን ድንቅ እራስን የማመሳሰል ችሎታ የሰጠው? ማነው በእያንዳንዱ ወቅት የዋልታው ወፍ በምን አይነት ሁኔታ እራሱን ማመሳሰል እንዳለበት ያሳወቀው? ልክ እንደ አርቲስት የአካባቢውን ከለርና ዲዛይን በወፉ ላይ የሳለው ማነው?
  • 3. ለእነዚህ ጥያቄዎች አንድ መልስ ብቻ ነው ያላቸው፡፡ ወፉን ፈጥሮ እነዚህን ባህሪያት የሰጠው አላህ ነው፡፡ ልዩ ልዩ እራስን የማመሳሰል ምሳሌዎች እራሳቸውን የሚያመሳስሉ ፍጥረታት በመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን በባህር ውስጥም ይገኛሉ፡፡ ተመልከቱ! ይህ ዓሳ በባህር ውስጥ አረም የተደበቀ ይመስላል፡፡ ነገር ግን በደንብ ቀርባችሁ ስትመለከቱት በአረም ውስጥ እንዳልተደበቀ ትረዳላችሁ፡፡ አረም ሳይሆን አረም መሳይ የባህር ውስጥ ፈረስ ነው፡፡ ይህ በመጀመሪያ እይታ የባህር ውስጥ ስፖንጅ የሚመስል ፍጡር አሳ ነው… በዚህ ቅርንጫፍ ላይ ሁሉ የቅርንጫፍ ቁራጮች ይገኛሉ…. ሆኖም አንዱ አራሱን ያመሳሰለ ሸረሪት ነው፡፡ ሸረሪቱ በአደጋ ጊዜ በድጋሚ እራሱን ስለሚያመሳስል ከቅርንጫፉ ቁራጭ ምንም መለየት አትችሉም፡፡ በነዚህ ቅጠሎች ስር የተደበቀ ነፍሳት አለ…ይኸው እዚህ ጋር፡፡ በዚህ ነፋሳት እና በትክክለኛ ቅጠል መካከል ምንም ልዩነት እንደሌለ ትገነዘባላችሁ፡፡ የቅጠሎች ትቦዎችን አጠቃሎ እያንዳንዱ ጥልቀት በነፍሳቱ ላይ በድጋሚ ተፈጥሯል፡፡ በነዚህ ቢጫ ቅጠሎች ላይ ሌላ ነፍሳት ይገኛል፡፡ ለማግኘት እንሞክር! በደንብ የተመሳሰለው ነፍሳት ይኸውና! በቅጠሉ ላይ ማየት እጅግ በጣም አዳጋች ነው፡፡ የነፍሳቱ ክንፍ ከነጠብጣብ አስከ ከለራቸው እስከተለወጡት የቢጫ ቅጠል ጥልቀቶች አሉት፡፡ እዚህ ጋር የቅጠል ብጣሽ የሚመስል ሌላ ነፍሳት፡፡ አሁን በነዚህ ፍጥረታቶች ላይ ስለሚገኘው እራስን የማመሳስል ስርዓት እናስብ፡፡ እነዚህ ፍጥረታት ማሰብ አይችሉም፡፡ ለመኖር ቅጠል መምሰል እንዳለባቸው አይረዱም፡፡ ቢረዱ እንኳን የቅጠልን ቅርጽ በሰውነታቸው ላይ መሳል አይችሉም፡፡ ታዲያ እነዚህን ሆን ተብለው የተሰሩ ዲዛይኖችን ያስገኘው ማነው? እነዚህ ምስሎች እነዚህን ፍጥረታት ያስገኛቸው ፈጣሪ ማረጋገጫዎች ናቸው… ይህን ፍጥረት በዚህ አስደናቂ ቅርፅ የፈጠረው ሀይሉን እና ጥበቡን ያሳየው ፈጣሪ የአለማት ጌታ ሀያሉ አላህ ነው፡፡ ይህ በቅርንጫፍ ላይ የተንጠለጠለው አካል በቅርፁ እና በከለሩ የደረቀ ቅጠልን ይመስላል ሆኖም የደረቀ ቅጠል አይደለም፡፡ ይህ የቢራቢሮ እጭ ነው፡፡ ምሉዕ የሆነ ራስን የማመሳሰል
  • 4. ጥበብ ስላለው ውስጥ ያለው ረዳት የለሹ እጭ በጠላቶቹ ሳይለይ እድገቱን በመጨረስ እንደ አዲስ ቢራቢሮ ብቅ ይላል፡፡ ይህ ነጭ ሸረሪት ታዳኙን የአበባው ነጭ ክፍል ላይ በመሆን በመጠበቅ ላይ ይገኛል… በዚህ ምክንያት አበባው መሀል ላይ ለሚያርፍ ቢራቢሮ ሸረሪቱ ከቅጠሎች ከለር እና ቅርፅ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ሸረሪቱ እጅግ ስለተመሳሰለ አንዳንድ ጊዜ ቢራቢሮው ሳይለየው እራሱ ላይ ያርፋል፡፡ አሁን ሀምራዊ ኦርኬድን በመመልከት ላይ ትገኛላችሁ፡፡ ሆኖም የምትመለከቱት በሙሉ የኦርኬዱ ክፍል አይደለም፡፡ ከአበባው የከለር አይነት ብሎም ከቅርፁ ጋር ሙሉ ለሙሉ የተመሳሰለ ፍጡር አለ፡፡ በምሉእ ሁኔታ የተመሳሰለ ፌንጣ መሰል ነፍሳት ነው፡፡ ይህ ምሉዕ የቅርፅ፣ የዲዛይን እና የከለር ተመሳሳይነት ፌንጣ መሳይ ነፍሳቱ በራሱ የሰራው አይደለም፡፡ ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ሀያሉ አላህ የፈጠራ ጥበቡን በድጋሚ በዚህ ምሳሌ ያሳየናል፡፡ በአንድ የቁርአን አንቀጽ አላህ (ሱ.ወ) ህይወት ያላቸውን ነገሮች ምሉዕ አድርጎ እንደፈጠራቸው ይነግረናል፡፡ "እርሱ አላህ ፈጣሪው ከኢምንት አስገኚው ቅርፅን አሳማሪው ነው፡፡…" (ቁርአን 59፡24) የቢራቢሮዎች እራስን ማመሳሰል በተፈጥሮ ውስጥ ባለ እራስን ማመሳሰል ቢራቢሮዎች ልዩ ቦታ አላቸው፡፡ በአንዳንድ የቢራቢሮ ዝርያዎች ላይ ትልቅ የአይን ቅርጽ ይገኛል፡፡ እነዚህ የውሸት አይኖች የቢራቢሮው እጅግ ጠቃሚ ራስን የመከላከያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ ምን ጊዜም ቢራቢሮው አደጋ ላይ ሲወድቅ ለምሳሌ የሆነ የሚበላ ነገርን የምትፈልግ ወፍን ሲገናኝ ክንፎቹን ይዘረጋቸዋል፡፡ አሁን የትልቅ ፍጥረት ፊት መስሏል፡፡ እነዚህን የውሸት አይኖች በመመልከት ወፏ በፍጥነት ትበራለች፡፡ እነዚህ በቢራቢሮው ላይ ያሉት ቅርፆች የማን ናቸው? አንዳንድ ሰዎች እንደሚናገሩት ይህን የመሰለ ቅርፅ የእድል ውጤት አይደለም፡፡ ይህ በቢራቢሮው ላይ የሚገኘው ቅርፅ በድጋሚ የአላህን የፈጠራ ጥበብ ያሳያል፡፡ ከአይኖቿ በተጨማሪ ቢራቢሮ ሌሎች በርካታ ራስን የማመሳሰል ችሎታዎች አሏት፡፡ አንድ ተክል ላይ የምታርፍ ቢራቢሮ ከዚያ ተክል ከለር ጋር እራሷን ማመሳሰል ትችላለች፡፡
  • 5. ይህንም ለማድረግ መጀመሪያ ተክሉን በማጤን ከለሯን ከእፅዋቱ ጋር ተመሳሳይ ማድረግ አለባት፡፡ ሆኖም ቢራቢሮዋ ይህን ማድረግ አትችልም፡፡ ይህ በቢራቢሮዎች ላይ ያለ ቅርፅ የፍጥረት ግልፅ ማስረጃ ነው፡፡ የፖቱ ወፎች በቬንዙዌላ ጫካዎች ውስጥ የምትኖረው የፖቱ ወፍ እራስን በማመሳሰል የተካነች ናት፡፡ የወፏ የላባ ከለር እና የዛፍ ቅርፊት ከለር ተመሳሳይ ተደርገው ነው የተፈጠሩት፡፡ በጥንቃቄ እንመለከት፡፡ በፊልሙ ላይ የዛፉን ቅርፊት እና የወፏን ላባዎች በጋራ መመልከት ትችላላችሁ፡፡ ዛፉ በግራ በኩል ሲገኝ ወፏ በቀኝ በኩል ትገኛለች፡፡ ምሉዕ የሆነ ተመሳሳይነት… ወፏን እንድትለይ ያደረጋት ምንቃሯ እና አይኖቿ ናቸው፡፡ ሆኖም ወፏ በሰውነቷ ላይ ያለውን ቅርፅ እንዴት አድርጋ መጠቀም እንዳለባት ታውቃለች፡፡ በአደጋ ጊዜ እራሷን ትደብቃለች፡፡ ምንቃሯን እና አይኖቿን በመዝጋት ባለበችበት ቦታ ላይ ደርቃ ትቀራለች፡፡ አሁን የቅርንጫፍ አንድ አካል መስላለች፡፡ እዚህ ጋር አስደናቂ ቅርፅ አለ... አይኖቿን በምትከድንበት ጊዜ እንኳን አካባቢውን በአይኖቿ ቆብ ውስጥ ባለ ልዩ ክፍተት መቃኘት ትችላለች፡፡ አደጋው ከቦታው ሲርቅ ዘና በማለት እራሷን ማመሳሰሏን ታቆማለች፡፡ ማነው ወፏ እንዲህ አይነት ባህሪ እንድታሳይ ያስተማራት? በድጋሚ አንድ እውነታን እንረዳለን፡፡ ይህ ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው የአላህ ማለቂያ የለሽ እና አቻ የለሽ ጥበብ ነው፡፡ ልብስ የሚሰሩ ፍጥረታት አንዳንድ እንስሳት ከጠላቶቻቸው ለመጠበቅ ልብስን ይሰራሉ፡፡አስገራሚው ነገር አዲስ የተፈለፈሉ የነፍሳት እጮች ይህን መስራታቸው ነው፡፡ ይህ ሲጓዝ የምትመለከቱት ምስል ትንሽ አጭ ነው፡፡ ልብሱ በጥንቃቄ ላዩ ላይ በተቀመጡ ትናንሽ የድንጋይ ስብርባሪዎች ነው የተሰራው፡፡ እንዲሁም ምሉዕ የሆነ ራስን ማመሳሰልን አጎናፅፎታል፡፡
  • 6. እጮች የተለያዩ ልብሶች አሏቸው፡፡ ከለስላሳ እና ትናንሽ የእንጨት ስብርባሪዎች የተሰሩ ልብሶች እንዳሏቸው ሁሉ የበለጠ ደመቅ ያሉ ልብሶችንም ከቅጠል ይሰራሉ፡፡ እነዚህ በቅርቡ የተፈለፈሉ ፍጥረታት ስለ ውጫዊው አለም ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፡፡ ህሊና የሌላቸው እና ማሰብ የማይችሉ ትናንሽ እጮች ናቸው፡፡ ታዲያ ለምንድነው በጀርባዎቻቸው ላይ ከባድ ክብደት ያላቸውን ነገሮች የሚሸከሙት? የእነዚህ ፍጥረታት እንቅስቃሴ በማሰብ የታቀዱ እራስን የማመሳሰል ዘዴዎች ናቸው፡፡እራስን ማመሳሰሉ የፍጥረቱ ሳይሆኑ እነሱን የሚመራቸው የሌላ ሀይል ናቸው፡፡ አላህ እነዚህን አስደናቂ ባህሪያት ፈጠረ፡፡ሁሉም የሱ ገደብ የለሽ ብልሀት እና እውቀት ማረጋገጫዎች ናቸው፡፡ ወርቃማ ወፎች፡ የወርቃማ ወፎች እራስን የማመሳሰል ችሎታ፣እራሳቸውን ለማመሳሰል የሚሰሩት ስራ ፣የብርታታቸው ልቅእና እንዲሁም እራስን መስዋዕት ማድረጋቸው እኛን አጅግ በጣም ከሚያስደንቁ ፍጥረታት አንዱ አድርጓቸዋል፡፡ ይህች በ ፓታጎንያ የምትኖር ወፍ በባዶ ቦታ ላይ ጎጆዋን ትሰራለች፡፡ እናትዬው ወፍ እንቁላሏን ከመጣሏ ከቅጽበት በፊት እንቁላሉ በመሬት ዲዛይኖች ይሸፈናል፡፡ ይህ እንቁላሉን ለማመሳሰል የተፈጠረ ልዩ መከላከያ ነው፡፡ በዚህም መክንያት እንቁላሉን ከሳሩ ነጥሎ ማየት አይቻልም፡፡ ጥንብ አንሳ፣ የሰው ልጅ ወይም ሌላ አደጋ ወደ ጎጆው ከቀረበ ወርቃማዋ ወፍ አስደናቂ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች፡፡ ከጎጆዋ ዘላ በመውጣት መሮጥ ትጀምራለች፡፡ በመቀጠል ክንፏ የተሰበረ ወፍ አይነት እንቅስቃሴን ታደርጋለች፡፡ አደጋው ወደሷ ሲጠጋ እንደገና ርቃ መሮጥ ትጀምራለች፡፡ በመቀጠል በድጋሚ መሬት ላይ በመጋደም የተጎዳች ታስመስላለች፡፡ አላማዋ ወደ ጎጆዋ እየቀረበ ያለውን አደጋ ሀሳብ ማዛባት ነው፡፡ አደጋው ከአካባቢው በደንብ ሲርቅ ማስመሰሏን አቁማ ወደ ጎጆዋ ትበራለች፡፡ እዚህ ጋር ወፏ አስደናቂ ባህሪን አሳይታለች፡፡ ለትንሽዬ ወፍ ለልጇ ብላ እራሷን አደጋ ላይ መጣል ትልቅ የራስ መስዋዕትነት ነው፡፡
  • 7. ይህ እራስን መስዋእት ማድረግ እንስሳቶች ራስ ወዳድ ናቸው በሚለው የዝግመተ ለውጥ ሀሳብ መብራራት አይችልም፡፡ የወርቃማው ወፍ ምሳሌ ይህን አስተሳሰብ ውድቅ ያደርገዋል፡፡አላህ (ሱ.ወ) ነው እንስሳትን ባህሪቸውን እና የራስ መስዋዕትነትቸውን የፈጠረው፡፡ በድጋሚ እናስብ ምን ጊዜም ወደ ተፈጥሮ ስንመለከት ተመሳሳይ እውነታን እናያለን፡፡ አላህ ሁሉንም እንስሳቶች እና እንዳንዱን ህይወት ያለው ነገር በምሉዕ ስርዓቱ የፈጠረበት እውነታ የፍጥረት ማረጋገጫ ነው፡፡ በዚህ ፊልም ላይ የተመለከትናቸው እራስን የማመሳሰል ዘዴዎች እና ማሰብን የሚጠይቁ ባህሪያት ጥቂት ምሳሌዎች ብቻ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ በተፈጥሮ ውስጥ ያለ የእንስሳ ዝርያ የራሱ የሆነ ባህሪይ እና የላቁ ገፀ ባህሪያት አሉት፡፡ እነዚህ ሁሉ አስደናቂ ፍጥረታት ሰማያትን እና ምድርን እንዲሁም በመሀከላቸው ያለውን የፈጠረው የሀያሉ አላህ ናቸው፡፡ ስለ አላህ ፍጥረታት በማስተንተን አላህን ማመስገን እና ማሞገስ የብልህ ሰዎች ሀላፊነት ነው፡፡ አንድ የቁርአን አንቀጽ እንደሚከተለው ያዘናል፡፡ "ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለአለማት ጌታ የተገባ ነው፡፡ ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡" (ቁርአን 45፡36-37)