SlideShare a Scribd company logo
1 of 8
Download to read offline
በዙሪያችን የሚገኙ ፀጋዎች
ውድ ጓደኞቼ በዙሪያችን ምን ያህል ፀጋዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ?፡፡ የምንተነፍሰው አየር፣
የምንጠጣው ውሀ፣ የተለያዩ የፍራፍሬ አይነቶች፣ ደማቅ ከለር ያላቸው አበቦች፣ ጣፋጭ
ምግቦች፣ ያለማቋረጥ የሚሠራው አካላችን እንዲሁም ሌሎች ቆጥረን የማንጨርሳቸው ነገሮች
ሁሉም ለኛ የተፈጠሩ ፀጋዎች ናቸው፡፡ በሌላ አባባል እያንደንዱ ለእኛ በልዩ ሁኔታ በአላህ
የተፈጠረ ነው፡፡
አሁን በዙሪያችን ከሚገኙ ፀጋዎች ጥቂት ምሳሌዎችን በማየት እነዚህን ፀጋዎች ስለሰጠን
አላህን እንዴት ማመስገን እንዳለብን እንማር፡፡
የምንወዳቸው ፍራፍሬዎች
ስንት አይነት የፍራፍሬ አይነቶች አሉ? ለመብላት የምንወዳቸው ሙዞች፣ኘሪም፣እንጆሪ፣
ሀብሀብ እና ወይኖች ሁሉም ከአፈር ውስጥ ነው የበቀሉት፡፡
ሆኖም ሁሉም የተለያየ ከለር፣ሽታ እና ጣዕም አላቸው፡፡
ገፀባህሪይ፡ሄይ! እነዚህ ፍራፍሬዎች በሙሉ የተሸፈኑ ናቸው፡፡
ይህ ሽፋን ወይም ልጣጫቸው እንዳይበሰብሱ በማድረግ ንፁህ፣ ትኩስ እና መዐዛ ያላቸው
እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
ወይን እና ብርቱካንን የመሳሰሉ ቫይታሚን ሲ የተጠራቀመባቸው ፍራፍሬዎች ለመብላት
በሚያመች መልኩ ተከፋፍለው ይመጣሉ፡፡ እነዚህ ፍራፍሬዎች ሻይታሚን ሲ በሚያስፈልገን
የክረምት ወራት ይበቅላሉ፡፡
ገፀባህሪይ፡ይህ በጣም ጣፋጭ ነው፡፡
በበጋ ብዙ ውሀ መጠጣት አለብን፡፡ ስለዚህ በውሀ የተሞሉት ሀብሀቦች፣ ኮኮች እና ወይኖች
ይበቅላሉ፡፡ የውሀ ፍላጎታችንን እነዚህ ፍራፍሬዎችን በብዛት በመመገብ እንወጣለን፡፡
እነዚህ ሚስጥሮች ሁሉ አላህ ፍራፍሬዎችን በልዩ ሁኔታ ለእኛ እንደፈጠረልን ያሳያሉ፡፡
አላህ ቢፈልግ አንድ የምግብ አይነት ብቻ ይገኝ ነበር፡፡ ሆኖም በርካታ የሚበሉ ነገሮችን እሱን
እንድናመሰግነው ፈጥሯል፡፡
ገፀባህሪይ፡እንዲሁም ሁሉም ሙሉ በሙሉ የተለያዩ ናቸው፡፡
ይህ አላህ ምን ያህል እንደሚወደን ያሳያል፡፡ በተቀደሰው መፅሀፋችን በቅዱስ ቁርአን አላህ
እነዚህን ፀጋዎች ጥሩ እና ጤና ሰጪ በማለት ገልጿቸዋል፡፡
“አላህ ያ ምድርን መርጊያ፤ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው፡፡ የቀረፃችሁም ቅርጻችሁንም
ያሳመረ፡ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው፡፡ይኻችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ የአለማትም ጌታ
አላህ ላቀ፡፡” (ሱረቱል ጋፊር፡64)
እነዚህ ፍራፍሬዎች በሙሉ ትንሽ የእንጨት ቁራጭ የሚመስሉ ዘሮች ነበሩ፡፡ እነዚህ ትናንሽ
ስብርባሪዎች ውሀን እና የመሬት ውስጥ መዐድንን በመጠቀም ትልቅ በመሆን አደጉ፡፡
እናም እንደምንመለከተው ወደ እፅዋትነት ተለወጡ፡፡
የተለያዩ አይነት እፅዋቶች እንዴት ከነዚህ ትናንሽ አካላት ሊመጡ ቻሉ?
ገፀባህሪይ፡አስገርሟችሁ አያውቅም? እሺ በጋራ እንመልከት፡፡
አሁን የምንመለከተው ተክል ከለር እና ሽታ፣ ምን ያህል እንደሚረዝም፣ የቅጠሎቹ ብዛት እና
ቅርፅ፣ ፍሬ እንደሚያፈራ እና እንደማያፈራ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ገፅታዎች ፍሬው
ውስጥ ተደብቀው ይገኛሉ፡፡
በሌላ አባባል እያንዳንዱ ዘር ምሉዕ የሆነ የመረጃ ማስቀመጫ ነው፡፡
ለምሳሌ የሮዝ አበባ ከለሩ፣ የቅጠሎች ብዛት እና ልስላሴ ሁሉም የመረጃ አይነቶች ናቸው፡፡
ይህ መረጃ ነው ወይኖች ከደረቁ የሀረግ ቅርንጫፎች በጣፋጭ ውሀ ተሞልተው እንዲያድጉ
የሚያደርጋቸወ፡፡ በዘር ውስጥ ያለው መረጃ ነው ወይኖች ከለውዝ እንዲለዩ ያደረጋቸው፡፡
እንዲሁም የተለየ ጣዕም፣ ከለር እና ሽታ እንዲሁም የሚይዙትን የቫይታሚን አይነት የለየው
ወይኖች ውሀማ ሲሆኑ ሌላው የተክሉ ክፍል ደረቅ ሆኗል፡፡
የሰው ልጆች መረጃን ለማስቀመጥ ኮምፒውተሮችን ይጠቀማሉ፡፡ ሆኖም ከትንሽ ዘር ጋር
ሲነፃፀር ኮምፒውተር እንኳን እጅግ በጣም ኋላ ቀር ነው፡፡ ምክንያቱም ዘር በመቶ ሺዎች
የሚቆጠሩ የመረጃ ገፆችን ይዟል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እጅግ በጣም ውስብስብ በመሆኑ
ምክንያት ሳይንቲስቶች ሙሉ ለሙሉ ስላልተረዱት አስመስለው መስራት አልቻሉም፡፡
ይህ የሆነው ዘርን እና በውስጡ ያለውን ስርዓት የፈጠረው አላህ ስለሆነ ነው፡፡
እያንደንዱ ዘር በአላህ እውቀት የተከበበ ነው፡፡ በሱ ፈቃድ በማደግ ወደ እፅዋትነት ይለወጣል፡፡
አላህ ይህን በሌላ የቁርአን አንቀጽ ገልፆታል፡፡
“የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስ
እና በባህር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢሆን
እንጂ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም፤ ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም
ግልፅ በሆነው መፅሀፍ ውስጥ የተመዘገበ ቢሆን እንጂ፡፡” (ሱረቱል አንአም፡59)
ያለማቋረጥ አገልገሎት የሚሰጠው አካላችን
እያንዳንዱ በሰውነታችን ላይ ያለው ውስብስብ አፈጣጠር ለተወሰነ አላማ ነው የተፈጠረው፡፡
በአካላችን ላይ ያለው ፀጉር እንኳን አላማ አለው፡፡
ቅንድቦቻችን እና ሽፋሽፍቶቻችን እስከተወሰነ ርዝመት ብቻ ነው የሚያድጉት፡፡ ሆኖም ፀጉራችን
እድሜያችንን በሙሉ ያድጋል፡፡ ይህም በፈለግነው መንገድ እንድንሰራው አስችሎናል፡፡
ገፀ ባህሪይ፡እህ! ምንም ፀጉር የለኝም፡፡
ሽፋሽፍቶቻችን ፀጉራችን እንደሚያድገው ቢያድጉ ምን ይፈጠራል?፡፡ይህ ቢሆን ኖሮ
ሽፋሽፍቶቻችን ከአይናችን በላይ በማደግ ከማየት ያግዱናል፡፡ ማነው ሽፋሽፍቶቻችንን
እስከተወሰነ ደረጃ ካደጉ በኋላ ማደጋቸውን እነዲያቆሙ ያዘዛቸው?፡፡ ስለዚህ ጥያቄ ስናስብ
በቅፅበት እያንዳንዱ የሰውነታችን አካል እንደተፈጠረ እንረዳለን፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ምሉዕ የሆነው ሚዛናዊነት በአጥንታችን እድገት ላይ ይታያል፡፡
አንጎላችን ከሕፃንነታችን ጀምሮ ማደግ ይጀምራል፡፡ የራስ ቅልም በተመሳሳይ ሰዓት ማደግ
ይጀምራል፡፡ አእምሮአችን እና የራስ ቅላችን እድገታቸው ያልተመጣጠነ ቢሆን እና የራስ
ቅላችን ትንሽ ሆኖ አእምሮአችን ትልቅ ቢሆን መኖር አንችልም ነበር፡፡ ሆኖም ይህ ሁኔታ
አይከሰትም፡፡ የራስ ቅላችን የተወሰነ የእድሜ ደረጃ እስክንደርስ ድረስ ከእምሮአችን ጋር በማደግ
አእምሮአችንን ይጠብቀዋል፡፡
ጥሩ! ከእድሜያችን ጋር በተመጣጠነ መልኩ የሚያድጉት አጥንቶች የተወሰነ ርዝመት ካደጉ
በኋላ ለምን ማደጋቸውን ያቆማሉ? ማደጋቸወን ቢቀጥሉ ምን ይፈጠራል?
ለምሳሌ የጎድን አጥንቶቻችንን የሰሩት አጥንቶች ማደጋቸውን ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል? ይህ
ቢሆን ሰውነታችን አሁን ያለው ውበት አይኖረውም ነበር፡፡
ሆኖም ለአጥንት ሴሎቻችን በጥንቃቄ የተሞላ ስራ ምስጋና ይግባው ይህ ሁኔታ አይከሰትም፡፡
ገፀባህሪይ፡አያስገርምም እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው ተደንቄ ነበር!
የአጥንት ሴል እነዚህን ነገሮች በሙሉ ለመስራት በቂ የሆነ መረጃን መያዝ ይችላልን?
እድገቱን የት ጋር ማቆም እንዳለበት እንዴት ሊያውቅ ቻለ?
እንዴት ነው ሁሉም ሰውነታችን ውስጥ ያሉ አጥንቶች ተመሳሳይ የአጥንት ሴሎችን ይዘው
አንዳንዶቹ ደረቅ ሌሎች ደገሞ ተለማጭ ሊሆኑ የቻሉት?
የተለያዩ አጥንቶች እጃችንን መስራት እንዳለባቸው እንዴት አወቁ?
እጆቻችንን፣ እግራችንን እና ጣቶቻችንን የሰሩት አጥንቶች እንዴት በሁለቱም የሰውነታችን
ክፍል ተመሳሳይ መጠንን ሊይዙ ቻሉ?
እነዚህ በሙሉ የሰውነታችንን ምሉዕነት ለመረዳት እራሳችንን ልንጠይቃቸው የሚገቡ
ጥያቄዎች ናቸው፡፡
እነዚህ ነገሮች በሙሉ በድንገት ነው የመጡት ማለት በፍፁም የማይቻል ነገር ነው፡፡ እኛ
የተሰራንባቸው ሴሎች እንዲህ አይነት ውሣኔን መወሰን አይችሉም፡፡ እነዚህ ነገሮች በሙሉ
እኛን ፍፁማዊ በሆነ መልኩ የፈጠረን አላህ ጥበብ መገለጫዎች ናቸው፡፡ በአንድ የቁርአን
አንቀፅ ሀያሉ አላህ የሚከተውን ይላል፡፡
‘‘…የአህያህን ሁኔታ አስተውል አፅሞችዋን እንዴት እንደምናነሳቸው እና እንዴት በሥጋ
እንደምናለብሳቸው ተመልከት፡፡…”ሱረቱል በቀራ፡ 259
የውሀ ጥቅም
አብዛኛው የመሬት ክፍል በውሀ የተሸፈነ ነው፡፡
ባህሮች እና ውቅያኖሶች የመሬትን ሶስት አራተኛ ይሸፍናሉ፡፡
እንዲሁም በርካታ ሀይቆች እና ወንዞች መሬት ላይ ይገኛሉ፡፡ ረጃጅም ተራሮችን የሸፈነው ጤዛ
ወደ በረዶነት የተለወጠ ውሀ ነው፡፡ የመሬት አብዛኛው ውሀ አየር ላይ ይገኛል፡፡ እያንዳንዱ
ደመና በመቶ ሺዎች ቶን የሚመዝኑ ውሀዎችን ይዟል፡፡
ገፀባህሪይ፡ አህመድ! ወደ ቴሌቪዥኑ በጣም አትቅረብ፡፡ አይኖችን ታጠፋለህ፡፡
በምንተነፍሰው አየር ላይም የተወሰነ የውሀ ትነት ይገኛል፡፡ ውሀ የሰውነታችንን ሰባ ፐርሰንት
ይሸፍናል፡፡ በሴሎቻችን ውስጥ ከምንም ነገር በላይ የሚገኘው ውሃ ነው፡፡ በሰውነታችን ውስጥ
የሚዘዋወረው ደም እነኳን አብዛኛው ውሃ ነው፡፡
ገፀባህሪይ፡በሌላ አባባል ሕይወት ያለ ውሀ የማይቻል ነው ጓደኞቼ!
የሕይወት መሠረት የሆነው ውሀ በሁሉም ገፅታዎቹ ለሕይወት ተፈጥሯል፡፡
ገፀባህሪይ፡አሁን ስለ ውሀ ባህሪያት ጥቂት እንመልከት!
ሁሉም በአለም ላይ የሚገኙ ነገሮች በፈሳሽ መልክ ከመሆናቸው ይልቅ በጠጣር መልክ ሲሆኑ
እፍጋታቸው (ዴን ሲቲያቸው) ከፍተኛ ነው ከውሀ በስተቀር፡፡ ልክ እንደማንኛውም ንጥረ ነገር
ውሀ ከዜሮ መታች እስከ አራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ ድረስ ይሰበሰባል፡፡ ነገር ግን ከዜሮ በታች
ከአራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በኋላ ከሌሎች በተለየ መልኩ ይለጠጣል፡፡ ወደበረዶት ሲለወጥ
እጅግ በጣም ይለጠጣል፡፡
ይህም በጠጣር መልክ ያለ ውሀ ዴንሲቲ በፈሳሽ መልክ ካለ ውሃ ያንሳል ማለት ነው፡፡በሌላ
አባባል በፊዚክስ ሕግ መሠረት በረዶ ከውሀ የበለጠ መክበድ ነበረበት ሆኖም ይቀላል፡፡
ይህ አስደናቂ ሁኔታ እጅግ ጠቃሚ ውጤት አለው፡፡ በረዶው ውሀ ላይ ይንሳፈፋል ይህም
የራሱ የሆነ ውጤት አለው፡፡
የክረምቱ ቅዝቃዜ በአብዛኛው የአለም ክፍል ከዜሮ በታች ይሆናል፡፡ ይህም ባህሮች እና
ውቅያኖሶች ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ ውሀ ዜሮ ዲግሪ ሲልሺየስ ላይ ሲደርስ ወደ በረዶነት
መለወጥ ይጀምራል፡፡ ሆኖም ይህ ወደ በረዶነት መለወጥ የሚከሰተው በውሃው የላይኛው
ክፍል ብቻ ነው፡፡
ከወለል በታች አራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ የሙቀት መጠን ያለው ውሀ በውሀ ውስጥ
የሚኖሩትን አሳን እና ሌሎች ፍጥረታትን በሕይወት ለመጠበቅ በቂ ነው፡፡
በረዶው የአየሩን ጥቂት ቅዝቃዜ ብቻ ወደ ውስጥ ያስተላልፋል፡፡ስለዚህ ምንም እንኳን የአየሩ
የሙቀት መጠን ከዜሮ በታች ሀምሳ ዲግሪ ሴልሺየስ ቢደርስም በባህሩ ላይ ያለው የበረዶ ሽፋን
ከአንድ ወይም ሁለት ሜትር በላይ አይወፍርም፡፡ ስለዚህ ሲሎች፣ ድቦች እና ሌሎች
የዋልታው እንሰሳት በበረዶው ላይ ቀዳዳን በመስራት ባህሩን መደረስ ይችላሉ፡፡
ገፀባህሪይ፡ነገሩ እንዲህ ባይሆን እና በረዶው ወደታች ቢሰጥም ምን ይፈጠር ነበር?
በዚህ ሁኔታ ሀይቆች፣ ባህሮች እና ውቅያኖሶች ከታች ወደበረዶነት መለወጥ ይጀምራሉ፡፡
ከአየር የሚመጣውን ቅዝቃዜ የሚመልስ የበረዶ ሽፋን ስለማይኖር ወደበረዶት መለወጡ ወደ
ላይ መጓዙን ይቀጥላል፡፡ ስለዚህም አብዛኛዎቹ ሀይቆች፣ ባህሮች እና ወንዞች ወደ ጠጣር
በረዶነት ይለወጡ ነበር፡፡
የሚቀር ነገር ቢኖር የተወሰኑ ሜትሮች ውፍረት ያለው ውሀ ብቻ ነበር፡፡ የአየሩ ሙቀት
ቢጨምር እነኳን የውስጡ በረዶ በፍፁም አይቀልጥም፡፡ ስለዚህም ማንኛውም ነገር በባህሮች
ውስጥ አይኖርም ነበር፡፡ በባህር ውስጥ የሕይወት አለመኖር አለም ላይ ያለውን ሚዛን
ያዛባዋል፡፡ እናም የመሬት ላይ ኑሮም የማይቻል ይሆን ነበር፡፡
ገፀባህሪይ፡ውሀ ልክ እንደሌሎች ንጥረነገሮች አይነት ፀባይ ቢኖረው መሬት ሕይወት አልባ
ኘላኔት ትሆን ነበር፡፡ ሆኖም አልሀምዱሊላህ ውሀ እንደሌሎች ንጥረ ነገሮች አይደለም፡፡
ለአላህ ገደብ የለሽ አፈጣጠር እና ኃይል ምስጋና ይግባው መሬታችን በሕይወት የተሞላች
ኘላኔት ናት፡፡
ሌሎች የውሀ ባህሪያትም መሬት መሀከለኛ እና ሚዛናዊ የአየር ንብረት እንዲኖራት ከፍተኛ
ሚና ይጫወታሉ፡፡
ለውሀ ምለኪውላር ፀባይ ምስጋና ይግባው ባህሮች ከደረቅ መሬት በዘገመ መልኰ ይሞቃሉ፡፡
እንዲሁም ይቀዘቅዛሉ፡፡ ይህም ማለት በመሬት ላይ በቀዝቃዛው እና በሞቃታማው ስፍራ
መካከል የአንድ መቶ አርባ ዲግሪ የሙቀት ልዩነት ሊኖር ይችላል፡፡ ሆኖም በባህሮች ላይ
ያለው የሙቀት ልዩነት ከአስራ አምስት እስከ ሀያ ዲግሪ ሴልሺየስ ነው፡፡
የቀን እና የማታ የሙቀት ልዩነትም ልክ እንደዚያው ነው፡፡ በደረቅ አካባቢ ያለው የቀን እና
የማታ የሙቀት መጠን ልዩነት ከሀያ እስከ ሰላሳ ዲግሪ ሴልሺየስ ነው፡፡ ሆኖም በባህሮች ላይ
ከጥቂት ዲግሪዎች አይበልጥም፡፡
ለውሀ የሙቀት ባህሪይ ምስጋና ይግባው በክረምት እና በበጋ እንዲሁም በቀን እና በማታ
መካከል ያለው የሙቀት ልዩነት ሁሉም ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሊቋቋሙት በሚችሉት
ሁኔታ በተወሰኑ ገደቦች ይቀራል፡፡
በአለም ላይ ያለው በውሀ የተሸፈነ ቦታ በመሬት ከተሸፈነው ቦታ ያነሰ ቢሆን የቀን እና
የሌሊት የሙቀት መጠን መለያየት በከፍተኛ ደረጃ ይጨምር ነበር፡፡ አብዛኛው መሬት ወደ
በረሀነት ይለወጥ እና ሕይወት አስቸጋሪ ትሆን ነበር፡፡
ውሀ በርግጥም ለሕይወት እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
በቁርአን አላህ ውሀን በፀጋ መልክ እንደሰጠን ገልጿል፡፡
“ከሰማይም ውሀን በልክ አወረድን፤ በምድርም ውስጥ አስቀመጥነው፤ እኛም እርሱን
በማስወገድ ላይ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡ በርሱም ከዘንባባዎች እና ከወይኖች የሆኑ አትክልቶች
ለእናንተ አስገኘንላችሁ፤ በውስጧ ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ፤ ከርሷም ትበላላችሁ፡፡”
(ሱረቱል ሙእሚኑን፡18-19)
በድጋሚ እናስተንትን
በዚህ ፊልም ላይ የተመለከትናቸው ፀጋዎች አላህ ከሰጠን ፀጋዎች ጥቂቶቹን ብቻ ነው፡፡
ሁሉም የምናስበው ና የምንጠቀምበት ነገር ፀጋ ነው፡፡ መጓጓዣ አንዱ ምሳሌ ነው፡፡ በአውቶቢስ
ወይም በመኪና የምንፈልግበት ቦታ እንሄዳለን፡፡
ልብሶቻችን ከበጋ ፀሀይ እና ከክረምት ብርድ ይከላከሉናል፡፡
የተሰጡን ፀጋዎች ማለቂያ የላቸውም፡፡ በርግጥ አላህ በቁርአን ላይ ፀጋዎቹ ማለቂያ የለሽ
እንደሆኑ ነግሮናል፡፡
“ ለሕይወት የሚያስፈልጋችሁንም ነገሮች ሁሉ ሰጥቷችኋል፡፡ የአላህን ፀጋዎች ቆጥራችሁ
አትዘልቋቸውም፡፡” (ሱረቱል ኢብራሂም፡34)
ስለዚህ ሁልጊዜ እነዚህን ፀጋዎች በማስታወስ አላህን ማመስገን ይኖርብናል፡፡

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
The blessings around us. children's book. amharic አማርኛ

  • 1. በዙሪያችን የሚገኙ ፀጋዎች ውድ ጓደኞቼ በዙሪያችን ምን ያህል ፀጋዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ?፡፡ የምንተነፍሰው አየር፣ የምንጠጣው ውሀ፣ የተለያዩ የፍራፍሬ አይነቶች፣ ደማቅ ከለር ያላቸው አበቦች፣ ጣፋጭ ምግቦች፣ ያለማቋረጥ የሚሠራው አካላችን እንዲሁም ሌሎች ቆጥረን የማንጨርሳቸው ነገሮች ሁሉም ለኛ የተፈጠሩ ፀጋዎች ናቸው፡፡ በሌላ አባባል እያንደንዱ ለእኛ በልዩ ሁኔታ በአላህ የተፈጠረ ነው፡፡ አሁን በዙሪያችን ከሚገኙ ፀጋዎች ጥቂት ምሳሌዎችን በማየት እነዚህን ፀጋዎች ስለሰጠን አላህን እንዴት ማመስገን እንዳለብን እንማር፡፡ የምንወዳቸው ፍራፍሬዎች ስንት አይነት የፍራፍሬ አይነቶች አሉ? ለመብላት የምንወዳቸው ሙዞች፣ኘሪም፣እንጆሪ፣ ሀብሀብ እና ወይኖች ሁሉም ከአፈር ውስጥ ነው የበቀሉት፡፡ ሆኖም ሁሉም የተለያየ ከለር፣ሽታ እና ጣዕም አላቸው፡፡ ገፀባህሪይ፡ሄይ! እነዚህ ፍራፍሬዎች በሙሉ የተሸፈኑ ናቸው፡፡ ይህ ሽፋን ወይም ልጣጫቸው እንዳይበሰብሱ በማድረግ ንፁህ፣ ትኩስ እና መዐዛ ያላቸው እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ወይን እና ብርቱካንን የመሳሰሉ ቫይታሚን ሲ የተጠራቀመባቸው ፍራፍሬዎች ለመብላት በሚያመች መልኩ ተከፋፍለው ይመጣሉ፡፡ እነዚህ ፍራፍሬዎች ሻይታሚን ሲ በሚያስፈልገን የክረምት ወራት ይበቅላሉ፡፡ ገፀባህሪይ፡ይህ በጣም ጣፋጭ ነው፡፡ በበጋ ብዙ ውሀ መጠጣት አለብን፡፡ ስለዚህ በውሀ የተሞሉት ሀብሀቦች፣ ኮኮች እና ወይኖች ይበቅላሉ፡፡ የውሀ ፍላጎታችንን እነዚህ ፍራፍሬዎችን በብዛት በመመገብ እንወጣለን፡፡ እነዚህ ሚስጥሮች ሁሉ አላህ ፍራፍሬዎችን በልዩ ሁኔታ ለእኛ እንደፈጠረልን ያሳያሉ፡፡
  • 2. አላህ ቢፈልግ አንድ የምግብ አይነት ብቻ ይገኝ ነበር፡፡ ሆኖም በርካታ የሚበሉ ነገሮችን እሱን እንድናመሰግነው ፈጥሯል፡፡ ገፀባህሪይ፡እንዲሁም ሁሉም ሙሉ በሙሉ የተለያዩ ናቸው፡፡ ይህ አላህ ምን ያህል እንደሚወደን ያሳያል፡፡ በተቀደሰው መፅሀፋችን በቅዱስ ቁርአን አላህ እነዚህን ፀጋዎች ጥሩ እና ጤና ሰጪ በማለት ገልጿቸዋል፡፡ “አላህ ያ ምድርን መርጊያ፤ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው፡፡ የቀረፃችሁም ቅርጻችሁንም ያሳመረ፡ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው፡፡ይኻችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ የአለማትም ጌታ አላህ ላቀ፡፡” (ሱረቱል ጋፊር፡64) እነዚህ ፍራፍሬዎች በሙሉ ትንሽ የእንጨት ቁራጭ የሚመስሉ ዘሮች ነበሩ፡፡ እነዚህ ትናንሽ ስብርባሪዎች ውሀን እና የመሬት ውስጥ መዐድንን በመጠቀም ትልቅ በመሆን አደጉ፡፡ እናም እንደምንመለከተው ወደ እፅዋትነት ተለወጡ፡፡ የተለያዩ አይነት እፅዋቶች እንዴት ከነዚህ ትናንሽ አካላት ሊመጡ ቻሉ? ገፀባህሪይ፡አስገርሟችሁ አያውቅም? እሺ በጋራ እንመልከት፡፡ አሁን የምንመለከተው ተክል ከለር እና ሽታ፣ ምን ያህል እንደሚረዝም፣ የቅጠሎቹ ብዛት እና ቅርፅ፣ ፍሬ እንደሚያፈራ እና እንደማያፈራ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ገፅታዎች ፍሬው ውስጥ ተደብቀው ይገኛሉ፡፡ በሌላ አባባል እያንዳንዱ ዘር ምሉዕ የሆነ የመረጃ ማስቀመጫ ነው፡፡ ለምሳሌ የሮዝ አበባ ከለሩ፣ የቅጠሎች ብዛት እና ልስላሴ ሁሉም የመረጃ አይነቶች ናቸው፡፡ ይህ መረጃ ነው ወይኖች ከደረቁ የሀረግ ቅርንጫፎች በጣፋጭ ውሀ ተሞልተው እንዲያድጉ የሚያደርጋቸወ፡፡ በዘር ውስጥ ያለው መረጃ ነው ወይኖች ከለውዝ እንዲለዩ ያደረጋቸው፡፡ እንዲሁም የተለየ ጣዕም፣ ከለር እና ሽታ እንዲሁም የሚይዙትን የቫይታሚን አይነት የለየው ወይኖች ውሀማ ሲሆኑ ሌላው የተክሉ ክፍል ደረቅ ሆኗል፡፡
  • 3. የሰው ልጆች መረጃን ለማስቀመጥ ኮምፒውተሮችን ይጠቀማሉ፡፡ ሆኖም ከትንሽ ዘር ጋር ሲነፃፀር ኮምፒውተር እንኳን እጅግ በጣም ኋላ ቀር ነው፡፡ ምክንያቱም ዘር በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመረጃ ገፆችን ይዟል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እጅግ በጣም ውስብስብ በመሆኑ ምክንያት ሳይንቲስቶች ሙሉ ለሙሉ ስላልተረዱት አስመስለው መስራት አልቻሉም፡፡ ይህ የሆነው ዘርን እና በውስጡ ያለውን ስርዓት የፈጠረው አላህ ስለሆነ ነው፡፡ እያንደንዱ ዘር በአላህ እውቀት የተከበበ ነው፡፡ በሱ ፈቃድ በማደግ ወደ እፅዋትነት ይለወጣል፡፡ አላህ ይህን በሌላ የቁርአን አንቀጽ ገልፆታል፡፡ “የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስ እና በባህር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢሆን እንጂ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም፤ ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልፅ በሆነው መፅሀፍ ውስጥ የተመዘገበ ቢሆን እንጂ፡፡” (ሱረቱል አንአም፡59) ያለማቋረጥ አገልገሎት የሚሰጠው አካላችን እያንዳንዱ በሰውነታችን ላይ ያለው ውስብስብ አፈጣጠር ለተወሰነ አላማ ነው የተፈጠረው፡፡ በአካላችን ላይ ያለው ፀጉር እንኳን አላማ አለው፡፡ ቅንድቦቻችን እና ሽፋሽፍቶቻችን እስከተወሰነ ርዝመት ብቻ ነው የሚያድጉት፡፡ ሆኖም ፀጉራችን እድሜያችንን በሙሉ ያድጋል፡፡ ይህም በፈለግነው መንገድ እንድንሰራው አስችሎናል፡፡ ገፀ ባህሪይ፡እህ! ምንም ፀጉር የለኝም፡፡ ሽፋሽፍቶቻችን ፀጉራችን እንደሚያድገው ቢያድጉ ምን ይፈጠራል?፡፡ይህ ቢሆን ኖሮ ሽፋሽፍቶቻችን ከአይናችን በላይ በማደግ ከማየት ያግዱናል፡፡ ማነው ሽፋሽፍቶቻችንን እስከተወሰነ ደረጃ ካደጉ በኋላ ማደጋቸውን እነዲያቆሙ ያዘዛቸው?፡፡ ስለዚህ ጥያቄ ስናስብ በቅፅበት እያንዳንዱ የሰውነታችን አካል እንደተፈጠረ እንረዳለን፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ምሉዕ የሆነው ሚዛናዊነት በአጥንታችን እድገት ላይ ይታያል፡፡
  • 4. አንጎላችን ከሕፃንነታችን ጀምሮ ማደግ ይጀምራል፡፡ የራስ ቅልም በተመሳሳይ ሰዓት ማደግ ይጀምራል፡፡ አእምሮአችን እና የራስ ቅላችን እድገታቸው ያልተመጣጠነ ቢሆን እና የራስ ቅላችን ትንሽ ሆኖ አእምሮአችን ትልቅ ቢሆን መኖር አንችልም ነበር፡፡ ሆኖም ይህ ሁኔታ አይከሰትም፡፡ የራስ ቅላችን የተወሰነ የእድሜ ደረጃ እስክንደርስ ድረስ ከእምሮአችን ጋር በማደግ አእምሮአችንን ይጠብቀዋል፡፡ ጥሩ! ከእድሜያችን ጋር በተመጣጠነ መልኩ የሚያድጉት አጥንቶች የተወሰነ ርዝመት ካደጉ በኋላ ለምን ማደጋቸውን ያቆማሉ? ማደጋቸወን ቢቀጥሉ ምን ይፈጠራል? ለምሳሌ የጎድን አጥንቶቻችንን የሰሩት አጥንቶች ማደጋቸውን ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል? ይህ ቢሆን ሰውነታችን አሁን ያለው ውበት አይኖረውም ነበር፡፡ ሆኖም ለአጥንት ሴሎቻችን በጥንቃቄ የተሞላ ስራ ምስጋና ይግባው ይህ ሁኔታ አይከሰትም፡፡ ገፀባህሪይ፡አያስገርምም እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው ተደንቄ ነበር! የአጥንት ሴል እነዚህን ነገሮች በሙሉ ለመስራት በቂ የሆነ መረጃን መያዝ ይችላልን? እድገቱን የት ጋር ማቆም እንዳለበት እንዴት ሊያውቅ ቻለ? እንዴት ነው ሁሉም ሰውነታችን ውስጥ ያሉ አጥንቶች ተመሳሳይ የአጥንት ሴሎችን ይዘው አንዳንዶቹ ደረቅ ሌሎች ደገሞ ተለማጭ ሊሆኑ የቻሉት? የተለያዩ አጥንቶች እጃችንን መስራት እንዳለባቸው እንዴት አወቁ? እጆቻችንን፣ እግራችንን እና ጣቶቻችንን የሰሩት አጥንቶች እንዴት በሁለቱም የሰውነታችን ክፍል ተመሳሳይ መጠንን ሊይዙ ቻሉ? እነዚህ በሙሉ የሰውነታችንን ምሉዕነት ለመረዳት እራሳችንን ልንጠይቃቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች በሙሉ በድንገት ነው የመጡት ማለት በፍፁም የማይቻል ነገር ነው፡፡ እኛ የተሰራንባቸው ሴሎች እንዲህ አይነት ውሣኔን መወሰን አይችሉም፡፡ እነዚህ ነገሮች በሙሉ
  • 5. እኛን ፍፁማዊ በሆነ መልኩ የፈጠረን አላህ ጥበብ መገለጫዎች ናቸው፡፡ በአንድ የቁርአን አንቀፅ ሀያሉ አላህ የሚከተውን ይላል፡፡ ‘‘…የአህያህን ሁኔታ አስተውል አፅሞችዋን እንዴት እንደምናነሳቸው እና እንዴት በሥጋ እንደምናለብሳቸው ተመልከት፡፡…”ሱረቱል በቀራ፡ 259 የውሀ ጥቅም አብዛኛው የመሬት ክፍል በውሀ የተሸፈነ ነው፡፡ ባህሮች እና ውቅያኖሶች የመሬትን ሶስት አራተኛ ይሸፍናሉ፡፡ እንዲሁም በርካታ ሀይቆች እና ወንዞች መሬት ላይ ይገኛሉ፡፡ ረጃጅም ተራሮችን የሸፈነው ጤዛ ወደ በረዶነት የተለወጠ ውሀ ነው፡፡ የመሬት አብዛኛው ውሀ አየር ላይ ይገኛል፡፡ እያንዳንዱ ደመና በመቶ ሺዎች ቶን የሚመዝኑ ውሀዎችን ይዟል፡፡ ገፀባህሪይ፡ አህመድ! ወደ ቴሌቪዥኑ በጣም አትቅረብ፡፡ አይኖችን ታጠፋለህ፡፡ በምንተነፍሰው አየር ላይም የተወሰነ የውሀ ትነት ይገኛል፡፡ ውሀ የሰውነታችንን ሰባ ፐርሰንት ይሸፍናል፡፡ በሴሎቻችን ውስጥ ከምንም ነገር በላይ የሚገኘው ውሃ ነው፡፡ በሰውነታችን ውስጥ የሚዘዋወረው ደም እነኳን አብዛኛው ውሃ ነው፡፡ ገፀባህሪይ፡በሌላ አባባል ሕይወት ያለ ውሀ የማይቻል ነው ጓደኞቼ! የሕይወት መሠረት የሆነው ውሀ በሁሉም ገፅታዎቹ ለሕይወት ተፈጥሯል፡፡ ገፀባህሪይ፡አሁን ስለ ውሀ ባህሪያት ጥቂት እንመልከት! ሁሉም በአለም ላይ የሚገኙ ነገሮች በፈሳሽ መልክ ከመሆናቸው ይልቅ በጠጣር መልክ ሲሆኑ እፍጋታቸው (ዴን ሲቲያቸው) ከፍተኛ ነው ከውሀ በስተቀር፡፡ ልክ እንደማንኛውም ንጥረ ነገር ውሀ ከዜሮ መታች እስከ አራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ ድረስ ይሰበሰባል፡፡ ነገር ግን ከዜሮ በታች ከአራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በኋላ ከሌሎች በተለየ መልኩ ይለጠጣል፡፡ ወደበረዶት ሲለወጥ እጅግ በጣም ይለጠጣል፡፡
  • 6. ይህም በጠጣር መልክ ያለ ውሀ ዴንሲቲ በፈሳሽ መልክ ካለ ውሃ ያንሳል ማለት ነው፡፡በሌላ አባባል በፊዚክስ ሕግ መሠረት በረዶ ከውሀ የበለጠ መክበድ ነበረበት ሆኖም ይቀላል፡፡ ይህ አስደናቂ ሁኔታ እጅግ ጠቃሚ ውጤት አለው፡፡ በረዶው ውሀ ላይ ይንሳፈፋል ይህም የራሱ የሆነ ውጤት አለው፡፡ የክረምቱ ቅዝቃዜ በአብዛኛው የአለም ክፍል ከዜሮ በታች ይሆናል፡፡ ይህም ባህሮች እና ውቅያኖሶች ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ ውሀ ዜሮ ዲግሪ ሲልሺየስ ላይ ሲደርስ ወደ በረዶነት መለወጥ ይጀምራል፡፡ ሆኖም ይህ ወደ በረዶነት መለወጥ የሚከሰተው በውሃው የላይኛው ክፍል ብቻ ነው፡፡ ከወለል በታች አራት ዲግሪ ሴንቲግሬድ የሙቀት መጠን ያለው ውሀ በውሀ ውስጥ የሚኖሩትን አሳን እና ሌሎች ፍጥረታትን በሕይወት ለመጠበቅ በቂ ነው፡፡ በረዶው የአየሩን ጥቂት ቅዝቃዜ ብቻ ወደ ውስጥ ያስተላልፋል፡፡ስለዚህ ምንም እንኳን የአየሩ የሙቀት መጠን ከዜሮ በታች ሀምሳ ዲግሪ ሴልሺየስ ቢደርስም በባህሩ ላይ ያለው የበረዶ ሽፋን ከአንድ ወይም ሁለት ሜትር በላይ አይወፍርም፡፡ ስለዚህ ሲሎች፣ ድቦች እና ሌሎች የዋልታው እንሰሳት በበረዶው ላይ ቀዳዳን በመስራት ባህሩን መደረስ ይችላሉ፡፡ ገፀባህሪይ፡ነገሩ እንዲህ ባይሆን እና በረዶው ወደታች ቢሰጥም ምን ይፈጠር ነበር? በዚህ ሁኔታ ሀይቆች፣ ባህሮች እና ውቅያኖሶች ከታች ወደበረዶነት መለወጥ ይጀምራሉ፡፡ ከአየር የሚመጣውን ቅዝቃዜ የሚመልስ የበረዶ ሽፋን ስለማይኖር ወደበረዶት መለወጡ ወደ ላይ መጓዙን ይቀጥላል፡፡ ስለዚህም አብዛኛዎቹ ሀይቆች፣ ባህሮች እና ወንዞች ወደ ጠጣር በረዶነት ይለወጡ ነበር፡፡ የሚቀር ነገር ቢኖር የተወሰኑ ሜትሮች ውፍረት ያለው ውሀ ብቻ ነበር፡፡ የአየሩ ሙቀት ቢጨምር እነኳን የውስጡ በረዶ በፍፁም አይቀልጥም፡፡ ስለዚህም ማንኛውም ነገር በባህሮች ውስጥ አይኖርም ነበር፡፡ በባህር ውስጥ የሕይወት አለመኖር አለም ላይ ያለውን ሚዛን ያዛባዋል፡፡ እናም የመሬት ላይ ኑሮም የማይቻል ይሆን ነበር፡፡ ገፀባህሪይ፡ውሀ ልክ እንደሌሎች ንጥረነገሮች አይነት ፀባይ ቢኖረው መሬት ሕይወት አልባ ኘላኔት ትሆን ነበር፡፡ ሆኖም አልሀምዱሊላህ ውሀ እንደሌሎች ንጥረ ነገሮች አይደለም፡፡
  • 7. ለአላህ ገደብ የለሽ አፈጣጠር እና ኃይል ምስጋና ይግባው መሬታችን በሕይወት የተሞላች ኘላኔት ናት፡፡ ሌሎች የውሀ ባህሪያትም መሬት መሀከለኛ እና ሚዛናዊ የአየር ንብረት እንዲኖራት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡ ለውሀ ምለኪውላር ፀባይ ምስጋና ይግባው ባህሮች ከደረቅ መሬት በዘገመ መልኰ ይሞቃሉ፡፡ እንዲሁም ይቀዘቅዛሉ፡፡ ይህም ማለት በመሬት ላይ በቀዝቃዛው እና በሞቃታማው ስፍራ መካከል የአንድ መቶ አርባ ዲግሪ የሙቀት ልዩነት ሊኖር ይችላል፡፡ ሆኖም በባህሮች ላይ ያለው የሙቀት ልዩነት ከአስራ አምስት እስከ ሀያ ዲግሪ ሴልሺየስ ነው፡፡ የቀን እና የማታ የሙቀት ልዩነትም ልክ እንደዚያው ነው፡፡ በደረቅ አካባቢ ያለው የቀን እና የማታ የሙቀት መጠን ልዩነት ከሀያ እስከ ሰላሳ ዲግሪ ሴልሺየስ ነው፡፡ ሆኖም በባህሮች ላይ ከጥቂት ዲግሪዎች አይበልጥም፡፡ ለውሀ የሙቀት ባህሪይ ምስጋና ይግባው በክረምት እና በበጋ እንዲሁም በቀን እና በማታ መካከል ያለው የሙቀት ልዩነት ሁሉም ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሊቋቋሙት በሚችሉት ሁኔታ በተወሰኑ ገደቦች ይቀራል፡፡ በአለም ላይ ያለው በውሀ የተሸፈነ ቦታ በመሬት ከተሸፈነው ቦታ ያነሰ ቢሆን የቀን እና የሌሊት የሙቀት መጠን መለያየት በከፍተኛ ደረጃ ይጨምር ነበር፡፡ አብዛኛው መሬት ወደ በረሀነት ይለወጥ እና ሕይወት አስቸጋሪ ትሆን ነበር፡፡ ውሀ በርግጥም ለሕይወት እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ በቁርአን አላህ ውሀን በፀጋ መልክ እንደሰጠን ገልጿል፡፡ “ከሰማይም ውሀን በልክ አወረድን፤ በምድርም ውስጥ አስቀመጥነው፤ እኛም እርሱን በማስወገድ ላይ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡ በርሱም ከዘንባባዎች እና ከወይኖች የሆኑ አትክልቶች ለእናንተ አስገኘንላችሁ፤ በውስጧ ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ፤ ከርሷም ትበላላችሁ፡፡” (ሱረቱል ሙእሚኑን፡18-19)
  • 8. በድጋሚ እናስተንትን በዚህ ፊልም ላይ የተመለከትናቸው ፀጋዎች አላህ ከሰጠን ፀጋዎች ጥቂቶቹን ብቻ ነው፡፡ ሁሉም የምናስበው ና የምንጠቀምበት ነገር ፀጋ ነው፡፡ መጓጓዣ አንዱ ምሳሌ ነው፡፡ በአውቶቢስ ወይም በመኪና የምንፈልግበት ቦታ እንሄዳለን፡፡ ልብሶቻችን ከበጋ ፀሀይ እና ከክረምት ብርድ ይከላከሉናል፡፡ የተሰጡን ፀጋዎች ማለቂያ የላቸውም፡፡ በርግጥ አላህ በቁርአን ላይ ፀጋዎቹ ማለቂያ የለሽ እንደሆኑ ነግሮናል፡፡ “ ለሕይወት የሚያስፈልጋችሁንም ነገሮች ሁሉ ሰጥቷችኋል፡፡ የአላህን ፀጋዎች ቆጥራችሁ አትዘልቋቸውም፡፡” (ሱረቱል ኢብራሂም፡34) ስለዚህ ሁልጊዜ እነዚህን ፀጋዎች በማስታወስ አላህን ማመስገን ይኖርብናል፡፡