SlideShare a Scribd company logo
በኦሮሞ ዞን በኬሚሴ ከተማ መሬት
ፅ/ቤት የካሳና ትክ አሰጣጥ ዘላቂ መልሶ
ማቋቋም ፕሮጅክት ክትትልና ድጋፍ ጋር
በተመለከተ መምሪያ ዙሪፓ
( ለወረዳ ወሳኝ ባለድርሻ አካላት የቀረበ)
አቅራቢ፡- ሁሴን የሱፍ
ጥር/2015
የቡድኑ አወቃቀር
 ከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳ አሰተዳደሮች ከ5-7 ሙያዊ
ስብጥር በማካተት በኮሚቴ አቀቁመው ስራው ሲሰራ የቆቀ
ሲሆን
 ተግባሩ በሃላፊነት ለመሬት ቢሮ በ2009 ከተሰጠ በሁሃላ
 በዞን ደረጃ በ3 የስራ መደቦች
 በወረዳ ደረጃ 5 የስራ መደቦች
 በከተማ አስተዳደር 1 ባለሙያ በማድረግ (የኮሚቴ)
ተፈቅደው ቡድኑ ወደ ስራ እንድገባ የተደረገ መሆኑ፡፡
የቀጠለ------------
ተግባሩ በከንቲባ እና በወረዳ አስተዳደር
በሚመራበት ወቅት
አዋጅ 455 /1997
ደንብ ቁጥር 135/2000
መመሪያ ቁጥር 5/2003 ስራ ላይ
የዋለ መሆኑ
የቀጠለ-----------
የአብክመ መሬት ቢሮ ተግባሩን በኃላፊነት
እንድመራ ስልጣን እና ኃላፊነት ከተሰጠው
ቡኃላ
አዋጅ ቁጥር -----1161
 ደንብ ቁጥር------472
 መመሪያ ቁጥር 7/2010 ተሽሮ
መመሪያ ቁጥር 44/2013 በድጋሜ ወጥቶ
ስራ ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
የአዲሱ ካሳ አዋጅ ዋና ዋና ማሻሻያዎች
 መልሶ ማቋቋም ግዴታ መሆኑ
 ለካሳ ግምት ከ10 ወደ 15 ዓመት ማደጉ
 ለግምት ሥራ የሚወሰደዉ የምርት መጠን ካለፉት 3 ዓመታት የተሻለ ምርት
የተገኘበትን ዓመት
 ለሕዝብ ጥቅም የሚወሰኑ ዉሳኔዎች ሙሉ ስልጣን የተሰጠዉ አግባብ ላለዉ
የፌድራል አካል ወይም ክልል መሆኑ
 ከመነሳተቸዉ በፊት 1 ዓመት የዉይይት እና ቅድመ ዝግጅት ጊዜ መስጠት
 ቅድሚያ ማልማት መብት
 የሼር ባለቤት መሆን
የአመራሩ ሚና ህግን ከማስፈጸም
አንጻር
1. አግባብ ያለው የፌዴራል አካል ወይም
የክልሉ፤ የአዲስ አበባ ወይም የድሬዳዋ ካቢኔ
በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተሻለ ልማት
ያመጣል ብሎ በመሬት አጠቃቀም ዕቅድ
ወይም በልማት ዕቅድ ወይም በመሠረተ
ልማት መሪ ፕላን መሠረት የሚለቀቀውን
መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን
ይወስናል፡፡
በአዋጁ
1161
አንቀጽ 5.
የሚለቀቀው
መሬት
ለሕዝብ
ጥቅም
መሆኑን
ስለመወሰን
የቀጠለ-----------------
3. ለሕዝብ ጥቅም መሬት እንዲለቀቅ ሲወሰን ለካሳና
መልሶ ማቋቋም የሚያስፈልግ በጀትና በጀቱ በማን
እንደሚሸፈን አብሮ መወሰን አለበት፤
4. የመሬት ባለይዞታዎች በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1
እና 2 የተገለጸው መስፈርት ሳይሟላ መሬታቸው
ለህዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ የሚሰጥ ውሳኔ ላይ
አቤቱታ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡
5. የዚህ አንቀጽ ን/አ 1 ድንጋጌ ቢኖርም
እንደአስፈላጊነቱ የክልሉ፤ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ
ካቢኔ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ማስለቀቅ
ውሳኔ የመስጠት ስልጣኑን ለከተማ ወይም ለወረዳ
አስተዳደሩ በውክልና ሊሰጥ ይችላል፤
በአዋጅ
1161
አንቀጽ 5.
የሚለቀቀው
መሬት
ለሕዝብ
ጥቅም
መሆኑን
ስለመወሰን
በአዋጁ አንቀጽ 8 ከንዑስ አንቀጽ 1 እስከ 9 በተደነገገው መሠረት በከተማ ወይም በወረዳ
አስተዳደር ለልማት የሚፈለገውን መሬት የማስለቀቅ ቅደም ተከተል ከዚህ በታች
በተመለከተው አግባብ ይሆናል፡
1. የልማት ተነሺዎች ከመነሳታቸው ቢያንስ ከ1 /አንድ/ ዓመት በፊት ስለልማቱ አይነት፣
ጠቀሜታ እና አጠቃላይ ሂደት በማወያየት እንዲያዉቁት መደረግ አለበት፤
2. ለህዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ በተወሰነው ቦታ ላይ ለሚገኝ ባለይዞታ የሚከፈለውን የካሳ
መጠን ወይም ምትክ ቦታ በ30 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ መስጠት
አለበት፤
3. የሚለቀቀው ይዞታ የመንግስት መሬት ወይም ቤት ከሆነ የማስለቀቂያ ትዕዛዙ የሚደርሰው
መሬቱን ወይም ቤቱን ለሚያስተዳድረው አካልና ቤቱን ለተከራየው ሰው ይሆናል፤
4. መሬት የማስለቀቅ ሥራ የሚከናወነው ለልማት ተነሺዎች ካሳ ከተከፈለ ወይም ትክ እርሻ
መሬት ወይም ቦታ እንደ ጉዳት ደረጃቸው ተለይቶ ከተሰጠ በኋላ መሆን አለበት፤
5. ሀገራዊ ወይም ክልላዊ ፋይዳ ላላቸው አስቸኳይ ልማት መሬት እንዲለቀቅ ከተወሰነ ተነሽዎች
ከመነሳታቸው ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ፣ እጅግ ቢፈጥን ከ6 ወር በፊት ውይይት
በማድረግ እንዲያውቁት ይደረጋል፤
በመመሪያ
ቁጥር 44
አንቀጽ 6.
መሬት
የማስለቀቅ
ሥነ-
ሥርዓት
የቀጠለ
6. የካሳ ግመታው እንደተጠናቀቀ እና ክፍያው እንደተወሰነ
በቅድሚያ ተከፍሎ እንደየአግባቡ በገጠር መሬት አስተዳደርና
አጠቃቀም ጽህፈት ቤት ወይም በከተማው ማዘጋጃ ቤት ወይም
በከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ተቋም በኩል
ለባለይዞታው ወይም ለሕጋዊ ወኪሉ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ
በጽሁፍ እንዲደርሰው ይደረጋል፤
7. የልማት ተነሺው የካሳ ግምት በጽሁፍ እንዲያውቅ
ከተደረገበት ቀን ጀምሮ፡-
ሀ) በ3 ወር ጊዜ ውስጥ ተገቢው ካሳ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ ከቋሚ
ተክልና ግንባታ በስተቀር ሌሎች ስራዎችን ከመስራት መከልከል
የለበትም፤
ለ) በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካሳ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ የመሬት
አጠቃቀም ዕቅዱን መሠረት አድርጎ ቀጣይ የቦታውን የልማት ወጭ
በመንግስት ላይ በማያዛባ ሁኔታ ማንኛውንም ስራ ከመስራት
መከልከል የለበትም፤
ሐ) በዚሁ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ (ለ) የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ
መሬት ጠያቂው አካል በ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ካሳ ሳይከፍል ቢቀር፤
በእነዚህ ወራት ውስጥ የመሬት ባለይዞታው በመሬት አጠቃቀም
ዕቅድ መሠረት ንብረት ወይም ምርት አምርቶ ቢገኝ የወቅቱን
የገበያ ዋጋ፣ ምርታማነት እና የንብረት መልሶ መተኪያ ወጭው እና
የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ ተሰልቶ እና በአዲስ ተገምቶ እንደገና
የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል፤
መ) የካሳ ግመታው ከ6 ወራት በላይ አልፎ ለመሬት ባለይዞታው
ሳይከፈል የተገኜ እንደሆነ የመሬት አቅርቦት ጥያቄውም ሆነ ካሳ
ግመታው በአዲስ ቀርቦ እንደገና የሚሠራ ይሆናል፡፡
በመመሪያ
ቁጥር 44
አንቀጽ 6.
መሬት
የማስለቀቅ
ሥነ-
ሥርዓት
የሚለቀቀው መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን
ስለማወያየትና በመሬት ማስለቀቅ ሂደት ስለሚኖር
ተሳትፎ
1. የልማት ተነሽ የመሬት ባለይዞታዎችን ጥሪ በተመለከተ እንደየአግባቡ
በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ወይም በከተማ ልማት፣ ቤቶችና
ኮንስትራክሽን ቢሮ በተዋረድ ባለው ተቋም የመሬት ባለቤትነት መረጃን
በማጣራት የውይይት ተሳታፊዎችን ይለያል፤ የጥሪ ደብዳቤ በማዘጋጀት
ይጠራል፤ ከሚመለከተው የአስተዳደር አካል ጋር በመሆን ስለ ልማቱ
ውይይት ያደርጋል፤ የውይይት ቃለ-ጉባኤ ያዘጋጃል፤
2. ጥሪው ለሁሉም የልማት ተነሺዎች በደብዳቤ መድረስ አለበት፤
ለመድረሱም ማረጋገጫ ሊኖር ይገባል፤
3. በመጀመሪያው ጥሪ የሚደረገው ውይይት መካሄድ ያለበት ቢያንስ
ከልማት ተነሺዎቹ 3/4ኛው በተገኙበት መሆን አለበት፤
4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት በተደረገው ጥሪ 3/4ኛው ካልተገኙ
ሁለተኛ ጥሪ ተደርጎ በዚህ ጥሪ ቢያንስ ግማሽ የሚሆኑት በተገኙበት
ውይይት መካሄድ ይኖርበታል፤
5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 4 መሠረት በተደረገው ጥሪ ግማሽ የሚሆኑት
ካልተገኙ ሶስተኛ ጥሪ ተደርጎ በተገኙት የልማት ተነሺዎች ውይይቱ
ይካሄዳል፤
6. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 2፣ 3፣ 4 እና 5 ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ
ሀገራዊ ወይም ክልላዊ ፋይዳ ላለዉ አስቸኳይ ልማት መሬት እንዲለቀቅ
ከተወሰነ ተነሺዎች ከመነሳታቸው ከ6 ወር በፊት ውይይቱ ይደረጋል፤
መመሪያ
ቁጥር 44
አንቀጽ 13
መመሪያ ቁጥር 44 orientation.pptx

More Related Content

Featured

Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
Skeleton Technologies
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
SpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Lily Ray
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
Rajiv Jayarajah, MAppComm, ACC
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
Christy Abraham Joy
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
Vit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
MindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
GetSmarter
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
Project for Public Spaces & National Center for Biking and Walking
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
DevGAMM Conference
 
Featured (20)

ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
መመሪያ ቁጥር 44 orientation.pptx

  • 1. በኦሮሞ ዞን በኬሚሴ ከተማ መሬት ፅ/ቤት የካሳና ትክ አሰጣጥ ዘላቂ መልሶ ማቋቋም ፕሮጅክት ክትትልና ድጋፍ ጋር በተመለከተ መምሪያ ዙሪፓ ( ለወረዳ ወሳኝ ባለድርሻ አካላት የቀረበ) አቅራቢ፡- ሁሴን የሱፍ ጥር/2015
  • 2. የቡድኑ አወቃቀር  ከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳ አሰተዳደሮች ከ5-7 ሙያዊ ስብጥር በማካተት በኮሚቴ አቀቁመው ስራው ሲሰራ የቆቀ ሲሆን  ተግባሩ በሃላፊነት ለመሬት ቢሮ በ2009 ከተሰጠ በሁሃላ  በዞን ደረጃ በ3 የስራ መደቦች  በወረዳ ደረጃ 5 የስራ መደቦች  በከተማ አስተዳደር 1 ባለሙያ በማድረግ (የኮሚቴ) ተፈቅደው ቡድኑ ወደ ስራ እንድገባ የተደረገ መሆኑ፡፡
  • 3. የቀጠለ------------ ተግባሩ በከንቲባ እና በወረዳ አስተዳደር በሚመራበት ወቅት አዋጅ 455 /1997 ደንብ ቁጥር 135/2000 መመሪያ ቁጥር 5/2003 ስራ ላይ የዋለ መሆኑ
  • 4. የቀጠለ----------- የአብክመ መሬት ቢሮ ተግባሩን በኃላፊነት እንድመራ ስልጣን እና ኃላፊነት ከተሰጠው ቡኃላ አዋጅ ቁጥር -----1161  ደንብ ቁጥር------472  መመሪያ ቁጥር 7/2010 ተሽሮ መመሪያ ቁጥር 44/2013 በድጋሜ ወጥቶ ስራ ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
  • 5. የአዲሱ ካሳ አዋጅ ዋና ዋና ማሻሻያዎች  መልሶ ማቋቋም ግዴታ መሆኑ  ለካሳ ግምት ከ10 ወደ 15 ዓመት ማደጉ  ለግምት ሥራ የሚወሰደዉ የምርት መጠን ካለፉት 3 ዓመታት የተሻለ ምርት የተገኘበትን ዓመት  ለሕዝብ ጥቅም የሚወሰኑ ዉሳኔዎች ሙሉ ስልጣን የተሰጠዉ አግባብ ላለዉ የፌድራል አካል ወይም ክልል መሆኑ  ከመነሳተቸዉ በፊት 1 ዓመት የዉይይት እና ቅድመ ዝግጅት ጊዜ መስጠት  ቅድሚያ ማልማት መብት  የሼር ባለቤት መሆን
  • 6. የአመራሩ ሚና ህግን ከማስፈጸም አንጻር 1. አግባብ ያለው የፌዴራል አካል ወይም የክልሉ፤ የአዲስ አበባ ወይም የድሬዳዋ ካቢኔ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተሻለ ልማት ያመጣል ብሎ በመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ወይም በልማት ዕቅድ ወይም በመሠረተ ልማት መሪ ፕላን መሠረት የሚለቀቀውን መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ይወስናል፡፡ በአዋጁ 1161 አንቀጽ 5. የሚለቀቀው መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ስለመወሰን
  • 7. የቀጠለ----------------- 3. ለሕዝብ ጥቅም መሬት እንዲለቀቅ ሲወሰን ለካሳና መልሶ ማቋቋም የሚያስፈልግ በጀትና በጀቱ በማን እንደሚሸፈን አብሮ መወሰን አለበት፤ 4. የመሬት ባለይዞታዎች በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 እና 2 የተገለጸው መስፈርት ሳይሟላ መሬታቸው ለህዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ የሚሰጥ ውሳኔ ላይ አቤቱታ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ 5. የዚህ አንቀጽ ን/አ 1 ድንጋጌ ቢኖርም እንደአስፈላጊነቱ የክልሉ፤ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ካቢኔ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ማስለቀቅ ውሳኔ የመስጠት ስልጣኑን ለከተማ ወይም ለወረዳ አስተዳደሩ በውክልና ሊሰጥ ይችላል፤ በአዋጅ 1161 አንቀጽ 5. የሚለቀቀው መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ስለመወሰን
  • 8. በአዋጁ አንቀጽ 8 ከንዑስ አንቀጽ 1 እስከ 9 በተደነገገው መሠረት በከተማ ወይም በወረዳ አስተዳደር ለልማት የሚፈለገውን መሬት የማስለቀቅ ቅደም ተከተል ከዚህ በታች በተመለከተው አግባብ ይሆናል፡ 1. የልማት ተነሺዎች ከመነሳታቸው ቢያንስ ከ1 /አንድ/ ዓመት በፊት ስለልማቱ አይነት፣ ጠቀሜታ እና አጠቃላይ ሂደት በማወያየት እንዲያዉቁት መደረግ አለበት፤ 2. ለህዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ በተወሰነው ቦታ ላይ ለሚገኝ ባለይዞታ የሚከፈለውን የካሳ መጠን ወይም ምትክ ቦታ በ30 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ መስጠት አለበት፤ 3. የሚለቀቀው ይዞታ የመንግስት መሬት ወይም ቤት ከሆነ የማስለቀቂያ ትዕዛዙ የሚደርሰው መሬቱን ወይም ቤቱን ለሚያስተዳድረው አካልና ቤቱን ለተከራየው ሰው ይሆናል፤ 4. መሬት የማስለቀቅ ሥራ የሚከናወነው ለልማት ተነሺዎች ካሳ ከተከፈለ ወይም ትክ እርሻ መሬት ወይም ቦታ እንደ ጉዳት ደረጃቸው ተለይቶ ከተሰጠ በኋላ መሆን አለበት፤ 5. ሀገራዊ ወይም ክልላዊ ፋይዳ ላላቸው አስቸኳይ ልማት መሬት እንዲለቀቅ ከተወሰነ ተነሽዎች ከመነሳታቸው ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ፣ እጅግ ቢፈጥን ከ6 ወር በፊት ውይይት በማድረግ እንዲያውቁት ይደረጋል፤ በመመሪያ ቁጥር 44 አንቀጽ 6. መሬት የማስለቀቅ ሥነ- ሥርዓት
  • 9. የቀጠለ 6. የካሳ ግመታው እንደተጠናቀቀ እና ክፍያው እንደተወሰነ በቅድሚያ ተከፍሎ እንደየአግባቡ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽህፈት ቤት ወይም በከተማው ማዘጋጃ ቤት ወይም በከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ተቋም በኩል ለባለይዞታው ወይም ለሕጋዊ ወኪሉ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ በጽሁፍ እንዲደርሰው ይደረጋል፤
  • 10. 7. የልማት ተነሺው የካሳ ግምት በጽሁፍ እንዲያውቅ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ፡- ሀ) በ3 ወር ጊዜ ውስጥ ተገቢው ካሳ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ ከቋሚ ተክልና ግንባታ በስተቀር ሌሎች ስራዎችን ከመስራት መከልከል የለበትም፤ ለ) በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካሳ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ የመሬት አጠቃቀም ዕቅዱን መሠረት አድርጎ ቀጣይ የቦታውን የልማት ወጭ በመንግስት ላይ በማያዛባ ሁኔታ ማንኛውንም ስራ ከመስራት መከልከል የለበትም፤ ሐ) በዚሁ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ (ለ) የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ መሬት ጠያቂው አካል በ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ካሳ ሳይከፍል ቢቀር፤ በእነዚህ ወራት ውስጥ የመሬት ባለይዞታው በመሬት አጠቃቀም ዕቅድ መሠረት ንብረት ወይም ምርት አምርቶ ቢገኝ የወቅቱን የገበያ ዋጋ፣ ምርታማነት እና የንብረት መልሶ መተኪያ ወጭው እና የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ ተሰልቶ እና በአዲስ ተገምቶ እንደገና የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል፤ መ) የካሳ ግመታው ከ6 ወራት በላይ አልፎ ለመሬት ባለይዞታው ሳይከፈል የተገኜ እንደሆነ የመሬት አቅርቦት ጥያቄውም ሆነ ካሳ ግመታው በአዲስ ቀርቦ እንደገና የሚሠራ ይሆናል፡፡ በመመሪያ ቁጥር 44 አንቀጽ 6. መሬት የማስለቀቅ ሥነ- ሥርዓት
  • 11. የሚለቀቀው መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ስለማወያየትና በመሬት ማስለቀቅ ሂደት ስለሚኖር ተሳትፎ 1. የልማት ተነሽ የመሬት ባለይዞታዎችን ጥሪ በተመለከተ እንደየአግባቡ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ወይም በከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ በተዋረድ ባለው ተቋም የመሬት ባለቤትነት መረጃን በማጣራት የውይይት ተሳታፊዎችን ይለያል፤ የጥሪ ደብዳቤ በማዘጋጀት ይጠራል፤ ከሚመለከተው የአስተዳደር አካል ጋር በመሆን ስለ ልማቱ ውይይት ያደርጋል፤ የውይይት ቃለ-ጉባኤ ያዘጋጃል፤ 2. ጥሪው ለሁሉም የልማት ተነሺዎች በደብዳቤ መድረስ አለበት፤ ለመድረሱም ማረጋገጫ ሊኖር ይገባል፤ 3. በመጀመሪያው ጥሪ የሚደረገው ውይይት መካሄድ ያለበት ቢያንስ ከልማት ተነሺዎቹ 3/4ኛው በተገኙበት መሆን አለበት፤ 4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት በተደረገው ጥሪ 3/4ኛው ካልተገኙ ሁለተኛ ጥሪ ተደርጎ በዚህ ጥሪ ቢያንስ ግማሽ የሚሆኑት በተገኙበት ውይይት መካሄድ ይኖርበታል፤ 5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 4 መሠረት በተደረገው ጥሪ ግማሽ የሚሆኑት ካልተገኙ ሶስተኛ ጥሪ ተደርጎ በተገኙት የልማት ተነሺዎች ውይይቱ ይካሄዳል፤ 6. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 2፣ 3፣ 4 እና 5 ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ሀገራዊ ወይም ክልላዊ ፋይዳ ላለዉ አስቸኳይ ልማት መሬት እንዲለቀቅ ከተወሰነ ተነሺዎች ከመነሳታቸው ከ6 ወር በፊት ውይይቱ ይደረጋል፤ መመሪያ ቁጥር 44 አንቀጽ 13