SlideShare a Scribd company logo
1 of 21
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል
ጥቅምት 2015
ዓ.ም
የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር መሪ ሥራ
አስፈጻሚ
የቴክኖሎጂ ሽግግር ዴስክ
Gashaw Menberu from MoLS Ethiopia
መግቢያ
መነሻ ሐሳብ
የሰነዱ አስፈላጊነት
አጠቃላይ ዓላማ
ዝርዝር ዓላማ
ወሰን
ቴክኖሎጂ እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጽንሰ ሐሳብ
የቴክኖሎጂዎች በአራት ዋና ዋና ክፍሎች
የቴክኖሎጂዎች አቅም
የቴክኖሎጂ ሽግግር
መግቢያ
በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሥራ ፈጠራ አስተሳሰብን በህብረተሰቡ
ውስጥ በማስረፅና አምራች ዜጋን በማሰልጠን በርካታ ሥራ
ሲከናወን ቆይቷል፡፡
የሥራ ፈጠራ
አስተሳሰብ
በአሁኑ ወቅት ለጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች የቴክኖሎጂ
ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት
በመጨመር በገበያው
ተወዳዳሪነታቸውን ለማረጋገጥ፡-
ቴክኖሎጂን የመጠቀም አቅም
በማጎልበት፡፡
የውጭ ምርትን የመተካት አቅም
በማጎልበት፡፡
የሥራ ገበያ ፍላጎቱን ምላሽ
የመስጠት አቅም በመጨመር፡፡
ከሀገሪቱ የልማት አቅጣጫ
ጋር የተጣጣመ የቴክኖሎጂ
ሽግግር ስርዓት መዘርጋት
ማስፈለጉ፡፡
በቴክኒክና
ሙያ
በከፍተኛ
ት/ት
በምርምር
ተቋማት
በኢንዱስ
ትሪዎች
ግንኙነት መፍጠር
እና ማጠናከር
ችግር ፈቺ የሆኑ
ቴክኖሎጂዎች ከእሴት
ሰንሰለት ትንተና የተነሱ
መሆናቸውን ማረጋገጥ፡፡
የቴክኖሎጂ ጥራት
መለካት
መመዘኛ መስፈርቱን
ማሟላት
የቴክኖሎጂ ቁጥጥር
(ኦዲት) ስርዓት
መዘርጋት
የቴክኖሎጂ ሽግግር
ሥራው
የሚጠበቀውን
ውጤት
እንዲያመጣ
ለማስቻል
መነሻ ሐሳብ
ክህሎት ያለው፣ ተነሳሽነት የተላበሰና ከአዳዲስ አሠራሮች ጋር ተዋህዶ ሥራውን የሚያከናውን
ኃይል ማፍራት፤
በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ከአራቱ የድጋፍ ማዕቀፍ ውስጥ የቴክኖሎጂን መቅዳት እና
ማሸጋገር ሥራም እንደዚሁ ሲከናወን ቆይቷል፤
በአዲስ እሳቤ የማደራጀት ሥራ ስለተደረገ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤትም በለውጡ ምክንያት
ከተደራጁት መካከል አንዱ ነው፡፡
ሥራ ላይ ሲውሉ የነበሩ ማስፈጸሚያ ሰነዶች ከዚህ ቀደም በነበረው የመንግስትን የልማት
ያደረጉ እና ተግባሮቻቸውም በተለያዩ የማስፈጸም ስልቶች የተቃኙ በመሆናቸው፡፡
ጥራት መለኪያ፣ የቴክኖሎጂ መመዘኛ መስፈርቶች እና የቴክኖሎጂ ጥራት ቁጥጥር ኦዲት ሰነዶችን በተለያዩ
ጥራዞች የነበሩትን በተግባሮቻቸው ቅደም ተከተል በአንድ ማስተግበሪያ ሰነድ ሊዘጋጅ ችሏል፡፡
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያለባቸውን
ክፍተት መሙላት የሚችሉ የተለያዩ እና የተመረጡ
ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳት
በዘላቂነት ተወዳዳሪነታቸውን የሚያረጋግጡ
ውጤታማ እና ጥራት ያለው የቴክኖሎጂ ሽግግር
ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል ነው፡፡
የሰነዱ አስፈላጊነት
ከእሴት ሰንሰለት ትንተና በመነሳት ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን
በመፍጠር፣ በመቅዳት እና በማሸጋገር ሂደት ላይ አጠቃላይ የጥራት
መለካት፣ መመዘን እና ኦዲት በማድረግ ጥራት ያለው ቴክኖሎጂ
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሸጋገር ማድረግ ነው፡፡
አጠቃላይ ዓላማ
ጥራት መለኪያ፣ መመዘኛ መስፈርት እና ኦዲት ላይ
የተሻለ ግልጽነትን መፍጠር ነው፡፡
የቴክኖሎጂ ፍላጎት ከመለየት እስከ ማሸጋገር ድረስ ያለውን
ሂደት ወጥነት እንዲኖረው ማስቻል ነው፡፡
ዝርዝ
ር
ዓላማ
አዋጭ እና ሊተገበር የሚችል ቴክኖሎጂን የማፍለቅ፣
የማሸጋገር አቅማቸውን መገንባት፡፡
ጥራት ያለው ቴክኖሎጂ እንዲሸጋገር ማድረግ ነው፡፡
ወሰን
በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ በቴክኒክና ሙያ
ማሰልጠኛ ተቋማት
በአንድ ማዕከላት
በጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች
ቴክኖሎጂ እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጽንሰ
ሐሳብ
አንድ አዲስ እሴት በመፈጠሩ
ወይም በመጨመሩ ምክንያት
ተጠቃሚዎች ወይም ደንበኞች
ከሌሎች አብልጠው በፍላጎት
ሊገዙት የሚችሉት ቁስ፣ ማምረቻ
መሳሪያ፣ አሰራር ወይም አገልግሎት
ነው፡፡
የቴክኖሎጂዎች በአራት ዋና ዋና ክፍሎች
ቴክኖሎጂ ዝርዝር
ቁሳዊ-ቴክኖሎጂ
(Techno-Ware)
ይህም የሥራ መሳሪያዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ማሽኖችን፣ ተሸከርካሪዎችን እና መገልገያ
መሳሪያዎችን ወዘተ… ያካተቱ ቁሳዊ ቴክኖሎጂን ያጠቃልላል፡፡
ሰዋዊ
(እውቀታዊ/ክህሎታዊ)
(Human-ware)
የሰውን ዕውቀት፣ ችሎታ፣ ልምድ እንዲሁም የአንድ ሰው ቴክኖሎጂን በሥራ ላይ የማዋል፣
የመሥራት፣ የመጠቀም ችሎታዎችን የሚያካትት ነዉ፡፡
ሰነዳዊ-ቴክኖሎጂ
(Info-ware)
የተደራጁ መረጃዎች፣ የሥራ ሂደቶች፣ ስልትና ንድፎችን በተጨማሪነትም ሌሎችን እንደ ምን?፣
ለምን?፣ አንዴት? የሚለውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂው መረጃ የሚይዙ
ክፍሎች ናቸው፡፡ (ለምሳሌ፡- ልኬቶችን፣ ምስል፣ ቀመር፣ ንድፍና መመሪያ) ያካትታል፡፡
የአደረጃጀታዊ-ቴከኖሎጂ
(Orga-ware)
የድርጅቱ መዋቅር፣ አደረጃጀት፣ ሥራ የሚሰሩበት መንገድ እና በተጨማሪነትም የሥራ ፍሰቶች
እና ክፍሎች ለምሳሌ፡- እንደ አፈር መመርመሪያ ቤተ-ሙከራ፣ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን
ያካትታል፡፡
የቴክኖሎጂ
አቅም
ከቴክኖሎጂ ለውጥ ጋር ተስማምቶ
መሄድ የሚያስችል የተቀናጀ ችሎታ ሲሆን
ይህ አቅም የሚገኘው በቴክኖሎጂአዊ
የመማር ሂደት ውስጥ በሚገኝ የመቀበል
ችሎታ ነው፡፡
የመቀበል አቅም
• የነባራዊ እውቀት
• የተጠናከረ ጥረት
የቀጠለ…
ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂን የመማር አቅም
የቴክኖሎጂ አቅም ምንድን ነው?
አንድን በሌላ አካባቢ ተሰርቶ እና ውጤታማነቱ በአግባቡ
ተተንትኖ እና ተረጋግጦ የተገኘን የማምረቻ ወይም
ምርት/አገልግሎት ቴክኖሎጂ ወደ ሌላ መሰል የቴክኖሎጂ
ፍላጎት ወዳለበት አካባቢ በመውሰድ በአግባቡ በመረዳት
እና ተስማሚ አድርጎ በማላመድ የማሸጋገር ሂደት ነው፡፡
የቴክኖሎጂ
ሽግግር
ቴክኖሎጂን መቅዳትና ማሸጋገር
የቴክኖሎጂው የመስሪያ ንድፍ
የቴክኖሎጂው ማምረቻ ወርክሾፕ (Workshop)
የቴክኖሎጂው የምርት ሂደት (Production Process)
የቴክኖሎጂው ምርት ቁጥጥር (Product Inspection)
የቴክኖሎጂው የተግባር ላይ ፍተሻ (Functionality Test with load and without load)
ቴክኖሎጂውን ለተጠቃሚ ለማስተላለፍ (Commercialization) የተደረገ ዝግጅት
ቴክኖሎጂው ከሚሰጠው ጥቅም አንጻር
የቴክኖሎጂ ጥራት መለኪያ
የቴክኖሎጂ ዋና ዋና መመዘኛ መስፈርቶች
ከእሴት ሰንሰለት ውስጥ የተለየ ቴክኖሎጂ ስለመሆኑ
ቴክኖሎጂው ለየትኛው የማህበረሰብ ክፍል ወይም ዘርፍ ችግር የሚፈታ መሆኑ
የቴክኖሎጂው ኢኮኖሚያዊ፣ ቴክኒካዊ፣ አካባቢያዊ ደህንነት ላይ አዋጭነት ትንተና የተዘጋጀለት መሆኑ፤
የውጭ ምርቶችን የመተካት አቅም፤
ቴክኖሎጂው በቀላሉ መሸጋገርና ባለ አቅም ሊተገበር መቻሉ፤
ቴክኖሎጂው ፈጠራ የታከለበት እና ወቅታዊ መሆኑ፤
የቀጠለ…
የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታ መሆኑ፤
የኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑ፤
ቴክኖሎጂው ከመመረቱ በፊት የሚያስፈልገው ጥሬ ዕቃ/ግብዓት የተዘጋጀለት መሆኑ፤
ቴክኖሎጂው ንድፍ (Detail Drawing) የተዘጋጀለት መሆኑ፤
ቴክኖሎጂውን ማምረት የሚያስችል የአመራረት ሂደትን የሚያሳይ ሰነድ መኖሩ፤
ቴክኖሎጅውን ለመጠቀም የሚያስችል ሰነድ (operational/user Manual) መኖሩ፤
ቴክኖሎጅው ለአካባቢ ደህንነት ተስማሚ መሆኑ፤
የቴክኖሎጂ ኦዲት
 የእሴት ሰንሰለት ትንተና መከናወኑ፤
 የአዋጭነት ትንተና መከናወኑ፤ (Conducting a feasibility analysis)
 ቴክኖሎጂውን ለማምረት የሚረዳ የተሟላ ንድፍ /አሠራር ሰነድ መዘጋጀቱ፤
 የናሙና ምርት ማረጋገጫ /functionality test/ ፍተሻ መከናወኑ፤
 በፍተሻ የተረጋገጠውን ቴክኖሎጂ ለአብዢ ኢንተርፕራይዞች መሸጋገሩ፤
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል ቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማስተግበሪያ ሰነድ [Recovered].ppt

More Related Content

What's hot

Technology transfer & acquisition
Technology transfer & acquisitionTechnology transfer & acquisition
Technology transfer & acquisitionVijayKrKhurana
 
акт перевірки готовності днз до нового навчального року
акт перевірки готовності днз до нового навчального рокуакт перевірки готовності днз до нового навчального року
акт перевірки готовності днз до нового навчального рокуЛюдмила Шведенко
 
Сердечно – легочная реанимация
Сердечно – легочная реанимацияСердечно – легочная реанимация
Сердечно – легочная реанимацияmedumed
 
THE INNOVATION & TECHNOLOGY
THE INNOVATION & TECHNOLOGYTHE INNOVATION & TECHNOLOGY
THE INNOVATION & TECHNOLOGYDeepak Pareek
 
лабораторын ажил7
лабораторын ажил7лабораторын ажил7
лабораторын ажил7Purev
 
technology diffusion
technology diffusiontechnology diffusion
technology diffusionsai precious
 
Technology intelliegence & forecasting
Technology intelliegence & forecastingTechnology intelliegence & forecasting
Technology intelliegence & forecastingVijayKrKhurana
 
Technology strategy & development
Technology strategy & development Technology strategy & development
Technology strategy & development VijayKrKhurana
 
Technical vocational education and training in ethiopi1
Technical vocational education and training in ethiopi1Technical vocational education and training in ethiopi1
Technical vocational education and training in ethiopi1Abayneh Mekonnen
 
Technology absorption & diffusion
Technology absorption & diffusionTechnology absorption & diffusion
Technology absorption & diffusionVijayKrKhurana
 
1 k ramanathan - presentation overview of tt models
1 k ramanathan - presentation overview of tt models1 k ramanathan - presentation overview of tt models
1 k ramanathan - presentation overview of tt modelsDinuk Sakoon Bogahawatte
 
Sähköturvallisuustutkinto kysymykset
Sähköturvallisuustutkinto kysymyksetSähköturvallisuustutkinto kysymykset
Sähköturvallisuustutkinto kysymyksetVesa Linja-aho
 
Technology management
Technology managementTechnology management
Technology managementNikita Arora
 
Technology Roadmapping
Technology RoadmappingTechnology Roadmapping
Technology Roadmappinggmeric
 
Teknoloji yönetimi hakkında
Teknoloji yönetimi hakkındaTeknoloji yönetimi hakkında
Teknoloji yönetimi hakkındaPınar Kaya
 
Strategic innovation
Strategic innovationStrategic innovation
Strategic innovationPravin Asar
 

What's hot (17)

Technology transfer & acquisition
Technology transfer & acquisitionTechnology transfer & acquisition
Technology transfer & acquisition
 
акт перевірки готовності днз до нового навчального року
акт перевірки готовності днз до нового навчального рокуакт перевірки готовності днз до нового навчального року
акт перевірки готовності днз до нового навчального року
 
Сердечно – легочная реанимация
Сердечно – легочная реанимацияСердечно – легочная реанимация
Сердечно – легочная реанимация
 
THE INNOVATION & TECHNOLOGY
THE INNOVATION & TECHNOLOGYTHE INNOVATION & TECHNOLOGY
THE INNOVATION & TECHNOLOGY
 
лабораторын ажил7
лабораторын ажил7лабораторын ажил7
лабораторын ажил7
 
technology diffusion
technology diffusiontechnology diffusion
technology diffusion
 
Technology intelliegence & forecasting
Technology intelliegence & forecastingTechnology intelliegence & forecasting
Technology intelliegence & forecasting
 
Key concepts of Technology Management
Key concepts of Technology ManagementKey concepts of Technology Management
Key concepts of Technology Management
 
Technology strategy & development
Technology strategy & development Technology strategy & development
Technology strategy & development
 
Technical vocational education and training in ethiopi1
Technical vocational education and training in ethiopi1Technical vocational education and training in ethiopi1
Technical vocational education and training in ethiopi1
 
Technology absorption & diffusion
Technology absorption & diffusionTechnology absorption & diffusion
Technology absorption & diffusion
 
1 k ramanathan - presentation overview of tt models
1 k ramanathan - presentation overview of tt models1 k ramanathan - presentation overview of tt models
1 k ramanathan - presentation overview of tt models
 
Sähköturvallisuustutkinto kysymykset
Sähköturvallisuustutkinto kysymyksetSähköturvallisuustutkinto kysymykset
Sähköturvallisuustutkinto kysymykset
 
Technology management
Technology managementTechnology management
Technology management
 
Technology Roadmapping
Technology RoadmappingTechnology Roadmapping
Technology Roadmapping
 
Teknoloji yönetimi hakkında
Teknoloji yönetimi hakkındaTeknoloji yönetimi hakkında
Teknoloji yönetimi hakkında
 
Strategic innovation
Strategic innovationStrategic innovation
Strategic innovation
 

የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል ቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማስተግበሪያ ሰነድ [Recovered].ppt

  • 1. የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል ጥቅምት 2015 ዓ.ም የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር መሪ ሥራ አስፈጻሚ የቴክኖሎጂ ሽግግር ዴስክ Gashaw Menberu from MoLS Ethiopia
  • 2. መግቢያ መነሻ ሐሳብ የሰነዱ አስፈላጊነት አጠቃላይ ዓላማ ዝርዝር ዓላማ ወሰን ቴክኖሎጂ እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጽንሰ ሐሳብ የቴክኖሎጂዎች በአራት ዋና ዋና ክፍሎች የቴክኖሎጂዎች አቅም የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • 3. መግቢያ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሥራ ፈጠራ አስተሳሰብን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስረፅና አምራች ዜጋን በማሰልጠን በርካታ ሥራ ሲከናወን ቆይቷል፡፡ የሥራ ፈጠራ አስተሳሰብ
  • 4. በአሁኑ ወቅት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የቴክኖሎጂ ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በመጨመር በገበያው ተወዳዳሪነታቸውን ለማረጋገጥ፡- ቴክኖሎጂን የመጠቀም አቅም በማጎልበት፡፡ የውጭ ምርትን የመተካት አቅም በማጎልበት፡፡ የሥራ ገበያ ፍላጎቱን ምላሽ የመስጠት አቅም በመጨመር፡፡ ከሀገሪቱ የልማት አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስርዓት መዘርጋት ማስፈለጉ፡፡
  • 5. በቴክኒክና ሙያ በከፍተኛ ት/ት በምርምር ተቋማት በኢንዱስ ትሪዎች ግንኙነት መፍጠር እና ማጠናከር ችግር ፈቺ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ከእሴት ሰንሰለት ትንተና የተነሱ መሆናቸውን ማረጋገጥ፡፡ የቴክኖሎጂ ጥራት መለካት መመዘኛ መስፈርቱን ማሟላት የቴክኖሎጂ ቁጥጥር (ኦዲት) ስርዓት መዘርጋት የቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራው የሚጠበቀውን ውጤት እንዲያመጣ ለማስቻል
  • 6. መነሻ ሐሳብ ክህሎት ያለው፣ ተነሳሽነት የተላበሰና ከአዳዲስ አሠራሮች ጋር ተዋህዶ ሥራውን የሚያከናውን ኃይል ማፍራት፤ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ከአራቱ የድጋፍ ማዕቀፍ ውስጥ የቴክኖሎጂን መቅዳት እና ማሸጋገር ሥራም እንደዚሁ ሲከናወን ቆይቷል፤ በአዲስ እሳቤ የማደራጀት ሥራ ስለተደረገ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤትም በለውጡ ምክንያት ከተደራጁት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሥራ ላይ ሲውሉ የነበሩ ማስፈጸሚያ ሰነዶች ከዚህ ቀደም በነበረው የመንግስትን የልማት ያደረጉ እና ተግባሮቻቸውም በተለያዩ የማስፈጸም ስልቶች የተቃኙ በመሆናቸው፡፡ ጥራት መለኪያ፣ የቴክኖሎጂ መመዘኛ መስፈርቶች እና የቴክኖሎጂ ጥራት ቁጥጥር ኦዲት ሰነዶችን በተለያዩ ጥራዞች የነበሩትን በተግባሮቻቸው ቅደም ተከተል በአንድ ማስተግበሪያ ሰነድ ሊዘጋጅ ችሏል፡፡
  • 7. የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያለባቸውን ክፍተት መሙላት የሚችሉ የተለያዩ እና የተመረጡ ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳት በዘላቂነት ተወዳዳሪነታቸውን የሚያረጋግጡ ውጤታማ እና ጥራት ያለው የቴክኖሎጂ ሽግግር ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል ነው፡፡ የሰነዱ አስፈላጊነት
  • 8. ከእሴት ሰንሰለት ትንተና በመነሳት ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር፣ በመቅዳት እና በማሸጋገር ሂደት ላይ አጠቃላይ የጥራት መለካት፣ መመዘን እና ኦዲት በማድረግ ጥራት ያለው ቴክኖሎጂ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሸጋገር ማድረግ ነው፡፡ አጠቃላይ ዓላማ
  • 9. ጥራት መለኪያ፣ መመዘኛ መስፈርት እና ኦዲት ላይ የተሻለ ግልጽነትን መፍጠር ነው፡፡ የቴክኖሎጂ ፍላጎት ከመለየት እስከ ማሸጋገር ድረስ ያለውን ሂደት ወጥነት እንዲኖረው ማስቻል ነው፡፡ ዝርዝ ር ዓላማ አዋጭ እና ሊተገበር የሚችል ቴክኖሎጂን የማፍለቅ፣ የማሸጋገር አቅማቸውን መገንባት፡፡ ጥራት ያለው ቴክኖሎጂ እንዲሸጋገር ማድረግ ነው፡፡
  • 10. ወሰን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት በአንድ ማዕከላት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
  • 11. ቴክኖሎጂ እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጽንሰ ሐሳብ አንድ አዲስ እሴት በመፈጠሩ ወይም በመጨመሩ ምክንያት ተጠቃሚዎች ወይም ደንበኞች ከሌሎች አብልጠው በፍላጎት ሊገዙት የሚችሉት ቁስ፣ ማምረቻ መሳሪያ፣ አሰራር ወይም አገልግሎት ነው፡፡
  • 12. የቴክኖሎጂዎች በአራት ዋና ዋና ክፍሎች ቴክኖሎጂ ዝርዝር ቁሳዊ-ቴክኖሎጂ (Techno-Ware) ይህም የሥራ መሳሪያዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ማሽኖችን፣ ተሸከርካሪዎችን እና መገልገያ መሳሪያዎችን ወዘተ… ያካተቱ ቁሳዊ ቴክኖሎጂን ያጠቃልላል፡፡ ሰዋዊ (እውቀታዊ/ክህሎታዊ) (Human-ware) የሰውን ዕውቀት፣ ችሎታ፣ ልምድ እንዲሁም የአንድ ሰው ቴክኖሎጂን በሥራ ላይ የማዋል፣ የመሥራት፣ የመጠቀም ችሎታዎችን የሚያካትት ነዉ፡፡ ሰነዳዊ-ቴክኖሎጂ (Info-ware) የተደራጁ መረጃዎች፣ የሥራ ሂደቶች፣ ስልትና ንድፎችን በተጨማሪነትም ሌሎችን እንደ ምን?፣ ለምን?፣ አንዴት? የሚለውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂው መረጃ የሚይዙ ክፍሎች ናቸው፡፡ (ለምሳሌ፡- ልኬቶችን፣ ምስል፣ ቀመር፣ ንድፍና መመሪያ) ያካትታል፡፡ የአደረጃጀታዊ-ቴከኖሎጂ (Orga-ware) የድርጅቱ መዋቅር፣ አደረጃጀት፣ ሥራ የሚሰሩበት መንገድ እና በተጨማሪነትም የሥራ ፍሰቶች እና ክፍሎች ለምሳሌ፡- እንደ አፈር መመርመሪያ ቤተ-ሙከራ፣ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ያካትታል፡፡
  • 13. የቴክኖሎጂ አቅም ከቴክኖሎጂ ለውጥ ጋር ተስማምቶ መሄድ የሚያስችል የተቀናጀ ችሎታ ሲሆን ይህ አቅም የሚገኘው በቴክኖሎጂአዊ የመማር ሂደት ውስጥ በሚገኝ የመቀበል ችሎታ ነው፡፡ የመቀበል አቅም • የነባራዊ እውቀት • የተጠናከረ ጥረት
  • 14. የቀጠለ… ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂን የመማር አቅም የቴክኖሎጂ አቅም ምንድን ነው?
  • 15. አንድን በሌላ አካባቢ ተሰርቶ እና ውጤታማነቱ በአግባቡ ተተንትኖ እና ተረጋግጦ የተገኘን የማምረቻ ወይም ምርት/አገልግሎት ቴክኖሎጂ ወደ ሌላ መሰል የቴክኖሎጂ ፍላጎት ወዳለበት አካባቢ በመውሰድ በአግባቡ በመረዳት እና ተስማሚ አድርጎ በማላመድ የማሸጋገር ሂደት ነው፡፡ የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • 17. የቴክኖሎጂው የመስሪያ ንድፍ የቴክኖሎጂው ማምረቻ ወርክሾፕ (Workshop) የቴክኖሎጂው የምርት ሂደት (Production Process) የቴክኖሎጂው ምርት ቁጥጥር (Product Inspection) የቴክኖሎጂው የተግባር ላይ ፍተሻ (Functionality Test with load and without load) ቴክኖሎጂውን ለተጠቃሚ ለማስተላለፍ (Commercialization) የተደረገ ዝግጅት ቴክኖሎጂው ከሚሰጠው ጥቅም አንጻር የቴክኖሎጂ ጥራት መለኪያ
  • 18. የቴክኖሎጂ ዋና ዋና መመዘኛ መስፈርቶች ከእሴት ሰንሰለት ውስጥ የተለየ ቴክኖሎጂ ስለመሆኑ ቴክኖሎጂው ለየትኛው የማህበረሰብ ክፍል ወይም ዘርፍ ችግር የሚፈታ መሆኑ የቴክኖሎጂው ኢኮኖሚያዊ፣ ቴክኒካዊ፣ አካባቢያዊ ደህንነት ላይ አዋጭነት ትንተና የተዘጋጀለት መሆኑ፤ የውጭ ምርቶችን የመተካት አቅም፤ ቴክኖሎጂው በቀላሉ መሸጋገርና ባለ አቅም ሊተገበር መቻሉ፤ ቴክኖሎጂው ፈጠራ የታከለበት እና ወቅታዊ መሆኑ፤
  • 19. የቀጠለ… የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታ መሆኑ፤ የኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑ፤ ቴክኖሎጂው ከመመረቱ በፊት የሚያስፈልገው ጥሬ ዕቃ/ግብዓት የተዘጋጀለት መሆኑ፤ ቴክኖሎጂው ንድፍ (Detail Drawing) የተዘጋጀለት መሆኑ፤ ቴክኖሎጂውን ማምረት የሚያስችል የአመራረት ሂደትን የሚያሳይ ሰነድ መኖሩ፤ ቴክኖሎጅውን ለመጠቀም የሚያስችል ሰነድ (operational/user Manual) መኖሩ፤ ቴክኖሎጅው ለአካባቢ ደህንነት ተስማሚ መሆኑ፤
  • 20. የቴክኖሎጂ ኦዲት  የእሴት ሰንሰለት ትንተና መከናወኑ፤  የአዋጭነት ትንተና መከናወኑ፤ (Conducting a feasibility analysis)  ቴክኖሎጂውን ለማምረት የሚረዳ የተሟላ ንድፍ /አሠራር ሰነድ መዘጋጀቱ፤  የናሙና ምርት ማረጋገጫ /functionality test/ ፍተሻ መከናወኑ፤  በፍተሻ የተረጋገጠውን ቴክኖሎጂ ለአብዢ ኢንተርፕራይዞች መሸጋገሩ፤