SlideShare a Scribd company logo
1 of 11
1
ይዘት
• መግቢያ
• ከ1999 በፊት የተለዩ ዋና ዋናችግሮች
• የተወሰዱ የለውጥ እርምጃዎች
• የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች
• ተግዳሮቶች
• ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የአምሰተኛዉ ትምህርት
ልማት ፕሮግራም ግቦች
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
2
መግቢያ
ታሪካዊ አመጣጥ
• ከ1928 –1933 ዓ.ም በጣሊያን ወረራ ጊዜ በመጠኑም ቢሆን ኢንዱስትሪዎች፣
የህንጻ ግንባታ፣ የመንገድ፣ ጋራዥና የከተሞች ፕላን ሥራ መስፋፋት ለዘመናዊ
የቴክኒሺያኖች ሥልጠና መሠረት የተጣለበት ወቅት ነበር፡፡
• 1930 – 1933 ለመጀመሪያ ጊዜ የሙያ ትምህርት ከቀለም ትምህርት ትይዩ
ተማሪዎች የሥራን ክቡርነት እንዲገነዘቡ ከ1ኛ እሰከ 6ኛ ክፍል ይሰጥ ነበር
• ከ1932- 1952 ዓ.ም ፣በነበረ ጊዜ ውስጥ የአዲስ አበባ ተግበረዕድ፣ የአዲስ አበባ
ንግድ ሥራ ኮሌጅ፣ የአምቦና የጅማ እርሻ ኮሎጆች፣ የአዲስ አበባ ህንጻ ሥራ
ኮሌጅና ባህር ዳር ፖሊቴክኒክ (አሁን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተጠቃለለዉ)
ተቋቋመው ሥልጠና መሰጠት የቻሉበት ወቅት ነበር፡፡
• ከ1952- 1972 ዓ.ም፣ዓ.ም ባለው ጊዜ ደግሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና
ከቀለም ትምህርት ትይዩ የሚሰጡ የኮምፕሬንሰቭ (አጠቃላይ) ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤቶች የተመሠረቱበትና የተስፋፉበት ነበሬ
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
3
መግቢያ
• ከ1972- 1992 ዓ.ም፣የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መልሶ
ማደረጀትና ማጠናከር ሥራ የተሰራበት ሲሆን በዚህም እንደ ሀገር 17 በተለያየ
ሙያ የሦስት አመት (10+3) ሥልጠና የሚሰጡ ተቋማት የተደራጁበት ወቅት
ነበር፡፡
• ከ1993 -1999 ዓ.ም በ1986 ዓ.ም ወጥቶ ሥራ ላይ በዋለው የትምህርትና
ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እራሱን ችሎ
እንዲደራጅና የራሱ የሆነ ስትራቴጂ በ1995 ዓ.ም በመንደፍ ሥራ ላይ
እንዲውል የተደረገበትና በ1996 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና
ሥልጠና አዋጅ ፀድቆ ዘርፉ የህግ ማዕቀፍ ኖሮት እንዲመራ ለማድረግ
የተቻለበት ወቅት ነበር፡፡
• በአለም ደረጃ የሚገኝ ምርጥ ተሞክሮ ቤንች ማርክ በማድረግና ከሀገራችን ተጫባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም
አዲስ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስትራቴጂ የተነደፈና በስትራቴጂዉም ቀድሞ ግበዓት ተኮር የሆነ
የሥልጠና ሥርዓት የነበረውን ወደ ዉጤት ተኮር ሥርዓት እነዲቀየር ተደርጓል፡፡
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
4
ከ1999 በፊት የተለዩ ዋና ዋና ችግሮች
• ሥልጠናው በኢንዱስትሪና በልማት ፕሮግራሞች ፍላጎት ላይ ያተኮረ
አለመሆኑ፣፣
• የሥልጠና አሰጣጡ በመደበኛ ፕሮግራም እና በተቋም ውስጥ ስልጠና ብቻ
የሚሰጥ መሆኑ፣
• የሚሰጡት ስልጠናዎች በአብዛኛው በንድፈሃሳብ ላይ እንጂ በተግባር
ያልተደገፉ መሆናቸውና ከዚሁ ጋር በተያያዘም አሰልጣኞች በተግባር ተኮር
ስራዎች ላይ አቅም ያልነበራቸው መሆኑ፤
• ሁሉም ሥልጠናዎች የጊዜ ገደብን መሰረት ያደረጉ መሆናቸው፣
• የሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ በትምህርት ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ከሪኩለሞችን
መሰረት ያደረገ መሆኑ፣
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
5
የተወሰደ የለውጥ እርምጃ
• የሰባስድስት አመት ዕድሜ ያስቆጠረዉ የሀገራችን ቴክኒክና
ሙያ ትምህርትና ስልጠና የ1986 ዓ.ም የትምህርትና ሥልጠና
ፖሊሲ ተቀርጾ ሥራ ከመዋሉም በፊትም ሆነ የ1995 ዓ.ም
የመጀመሪያዉ ስትራቴጂ ተቀርጾ ሥራ ላይ በነበረበት እሰከ
1999 ዓ.ም ድረስ የነበሩ ዋና ዋና ችግሮችን በጥልቀት
በማጥናትና በዓለም ደረጃ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና
ሥልጠና ምርጥ ተሞክሮ ያላትን የጀርመን ልምድ
በመውሰድና የሀገራችንን ፍላጎትን በሚያሟላና የነበሩትን
ችግሮች መፍታት የሚያስችል ሁለተኛ ስትራቴጂ በአዲስ
መልክ ተቀርጾ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ እጅግ መሠረታዊ
ለውጥ ለማምጣት ወደ ስራ ተገባ
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
6
የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች
• ራሱን የቻለ ስትራቴጂና የህግ ማዕቀፍ የተቀረጸለት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና
ሥልጠና ፣
• ከግብዓት ተኮር ወደ ውጤት ተኮር ሥርዓት የተሸጋገረ የቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ሥልጠና ፣
• የትምህርትና ሥልጠናን ከሥራው ዓለም ጋር ማጣመር ያስቻለ ሀገራዊ
የቴሙትሥ የብቃት ማዕቀፍ፣
• ኢንዱስትሪው ፍላጎቱን የገለፀበት የሙያ ደረጃ ምደባና የሙያ ብቃት ምዘና
ሥርዓት ዝርጋታና ትግበራ፣
TVET GTP I Immpementation & GTP II
PLan Harar
7
የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች የቀጠለ
• አግባብነትና ጥራቱ የተጠበቀ የቴሙትሥ ትግበራ
o የልማት ኮርዶር የስራ ገበያ ፍለጎት መረጃ ላይ የተመረኮዘ ቴሙትሥ
o ኢንዱስትሪው ፍላጎቱን የገለጸበት በሙያ ደረጃ ላይ የተመሠረተ ካሪኩለም ፣ የማሰልጠኛ፣የማሰተማሪያና
መማሪያ መሳሪያ (ማማመመ/TTLM) ዝግጅትና ትግበራ
o የሠልጣኙን ብቃትና የሥልጠናውን ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለማረጋጥ ያሚያስችል የቴሙትሥ ተቋማትና
የኢንዱስትሪ የትብብር ስልጠና ትግበራ
o የቴሙትሥ አመራርና አሰልጣኝ የማብቃት ሥራችን ቁልፍ ተግበር መሆኑ
o ጥራት ያለዉ ቴሙትሥ ለመስጠት ቀጣይነት ያለዉ የተቋማት አቅም ግንባታ ማካሄድ
• የሥራ ገበያ ፍላጎት መሠረት የደረገ ሥልጠናና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎትና
የቴክኖሎጂ ሽግግር
• ያልተማከለ የቴሙትሥ ሀገራዊ ስትራቴጂ መተግበር ያስቻለ የፖሊሲና ሥርዓት
ዝርጋታና የተፈጠረ አደረጃጀት
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
8
ተግዳሮቶች
• ሶስቱን የልማት ክንፎች በማጠናከር የቴክኖሎጂ ልማት ሰራዊት በሚፈጥር መልኩ እንዲተገበር ከማድረግ
አኳያ አመራሩ የነበረው ክትትልና ድጋፍ የጠነከረ አለመሆኑ፣
• የቴክኖሎጅ ሰራዊቱ ቁመና በእውቀት ፣ክህሎት ናአመለካከት በተሟላ ደረጃ ተገንብቶ ሰራዊቱ ያልተፈጠረ
መሆኑ፣
• በሙያ ብቃት ምዘናና ሰርትፍኬሽን ሥርዓት ትግበራ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካካትና ተግባር መሰተዋሉና
በሥራዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ አንዲሁም ብቃታቸውን በተዘረጋው ሥራ ያረጋገጡት ብቃታቸውን
ካለረጋገጡት የሚለይና ተጠቃሚ የሚያደረግ አሠራር በአገር ደረጃ አለመዘርጋቱና ተግባራዊ አለመደረጉ፣
• የልማት ፕሮግራሞች ፈጻሚ መሥሪያቤቶች የሰው ኃይል ብቃት የማረጋገጥና ለተወዳደሪነት ቴክኖሎጅ አቅም
ግንባታ ወሳኝ ተግባር መሆኑን በባለቤትነት አለመያዛቸው፣
• በሁሉም የልማት ኘሮግራሞች ተሰማርቶ የሚገኘውን ሙያተኛ ብቃቱን በማረጋገጥና ከዚህ ውስጥ ምርጡን
ሙያተኛ ለኢንዱስትሪ መዛኝነትና አሰልጣኝነት የማብቃት እንዲሁም የልማት ፕሮግራሞችን የብቃት ምዘናና
የስልጠና ማዕከል ማድረግ አለመቻሉ፣
• መሰልጠን የሚፈልገዉን ብቻ ሳይሆን መሰልጠን ያለበትን በሙሉ በመደበኛና ሥራ ገበያ ተኮር ሥልጠና
በሙያ ደረጃ ላይ ተሞርክዞ ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ለማምጣት ቀጣይነት ያለዉ
ንቅናቄ ሥራ በመሥራት ሁሉንም ወደሥልጠና ማስገባት አለመቻሉ፣
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
9
ተግዳሮቶች የቀጠለ
• በክልሎችና ፌደራል የተቋማት ማስፋፋት ባለመሰራቱ የተደራሽነት ችግር
ሰፊ በመሆኑተቋማቱ ካሉት ወረዳዎች በ40% በታች መሆናቸው፣
• የዩኒቨርስቲ፣ምርምርተቋማት፣ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እና
ኢንዱስትሪ ትስስር ጠንካራ ባለመሆኑ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ሥራው
የጋራና ውጤታማ አለመሆኑ፣
• ከግብርናመር ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር ድልድይ ሆኖ ለማገልገል
በፍላጎትና ዓቅም መካከል ያለው የምጥጥን ክፍተት ሰፊመሆኑ፣
• አሰልጣኞቻችን ከእሴት ሠንሠለት በመነሳት ቴክኖሎጂን ሙሉ በሙሉ
የመቅዳት አቅም አለመፍጠራቸው፣
• የሴቶች፣የልዩ ስልጠና ፈላጊዎችና ታዳጊ ክልሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነታቸው
በተሟላ መንገድ ያልተረጋገጠ መሆኑ፣
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
10
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሁለተኛዉ ዕደገትና
ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የአምሰተኛዉ ትምህርት ልማት
ፕሮግራም ግቦች
• በዋና ዋና አመልካቾች የተቀመጡ ግቦች
• ተደራሽነት
• ፍትሃዊነት
• ጥራት
TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan
Harar
11

More Related Content

Featured

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Featured (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
TVET GTP I&II Implemention & Plan.ppt

  • 1. 1
  • 2. ይዘት • መግቢያ • ከ1999 በፊት የተለዩ ዋና ዋናችግሮች • የተወሰዱ የለውጥ እርምጃዎች • የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች • ተግዳሮቶች • ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የአምሰተኛዉ ትምህርት ልማት ፕሮግራም ግቦች TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 2
  • 3. መግቢያ ታሪካዊ አመጣጥ • ከ1928 –1933 ዓ.ም በጣሊያን ወረራ ጊዜ በመጠኑም ቢሆን ኢንዱስትሪዎች፣ የህንጻ ግንባታ፣ የመንገድ፣ ጋራዥና የከተሞች ፕላን ሥራ መስፋፋት ለዘመናዊ የቴክኒሺያኖች ሥልጠና መሠረት የተጣለበት ወቅት ነበር፡፡ • 1930 – 1933 ለመጀመሪያ ጊዜ የሙያ ትምህርት ከቀለም ትምህርት ትይዩ ተማሪዎች የሥራን ክቡርነት እንዲገነዘቡ ከ1ኛ እሰከ 6ኛ ክፍል ይሰጥ ነበር • ከ1932- 1952 ዓ.ም ፣በነበረ ጊዜ ውስጥ የአዲስ አበባ ተግበረዕድ፣ የአዲስ አበባ ንግድ ሥራ ኮሌጅ፣ የአምቦና የጅማ እርሻ ኮሎጆች፣ የአዲስ አበባ ህንጻ ሥራ ኮሌጅና ባህር ዳር ፖሊቴክኒክ (አሁን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተጠቃለለዉ) ተቋቋመው ሥልጠና መሰጠት የቻሉበት ወቅት ነበር፡፡ • ከ1952- 1972 ዓ.ም፣ዓ.ም ባለው ጊዜ ደግሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ከቀለም ትምህርት ትይዩ የሚሰጡ የኮምፕሬንሰቭ (አጠቃላይ) ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመሠረቱበትና የተስፋፉበት ነበሬ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 3
  • 4. መግቢያ • ከ1972- 1992 ዓ.ም፣የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መልሶ ማደረጀትና ማጠናከር ሥራ የተሰራበት ሲሆን በዚህም እንደ ሀገር 17 በተለያየ ሙያ የሦስት አመት (10+3) ሥልጠና የሚሰጡ ተቋማት የተደራጁበት ወቅት ነበር፡፡ • ከ1993 -1999 ዓ.ም በ1986 ዓ.ም ወጥቶ ሥራ ላይ በዋለው የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እራሱን ችሎ እንዲደራጅና የራሱ የሆነ ስትራቴጂ በ1995 ዓ.ም በመንደፍ ሥራ ላይ እንዲውል የተደረገበትና በ1996 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና አዋጅ ፀድቆ ዘርፉ የህግ ማዕቀፍ ኖሮት እንዲመራ ለማድረግ የተቻለበት ወቅት ነበር፡፡ • በአለም ደረጃ የሚገኝ ምርጥ ተሞክሮ ቤንች ማርክ በማድረግና ከሀገራችን ተጫባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም አዲስ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስትራቴጂ የተነደፈና በስትራቴጂዉም ቀድሞ ግበዓት ተኮር የሆነ የሥልጠና ሥርዓት የነበረውን ወደ ዉጤት ተኮር ሥርዓት እነዲቀየር ተደርጓል፡፡ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 4
  • 5. ከ1999 በፊት የተለዩ ዋና ዋና ችግሮች • ሥልጠናው በኢንዱስትሪና በልማት ፕሮግራሞች ፍላጎት ላይ ያተኮረ አለመሆኑ፣፣ • የሥልጠና አሰጣጡ በመደበኛ ፕሮግራም እና በተቋም ውስጥ ስልጠና ብቻ የሚሰጥ መሆኑ፣ • የሚሰጡት ስልጠናዎች በአብዛኛው በንድፈሃሳብ ላይ እንጂ በተግባር ያልተደገፉ መሆናቸውና ከዚሁ ጋር በተያያዘም አሰልጣኞች በተግባር ተኮር ስራዎች ላይ አቅም ያልነበራቸው መሆኑ፤ • ሁሉም ሥልጠናዎች የጊዜ ገደብን መሰረት ያደረጉ መሆናቸው፣ • የሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ በትምህርት ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ከሪኩለሞችን መሰረት ያደረገ መሆኑ፣ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 5
  • 6. የተወሰደ የለውጥ እርምጃ • የሰባስድስት አመት ዕድሜ ያስቆጠረዉ የሀገራችን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የ1986 ዓ.ም የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ተቀርጾ ሥራ ከመዋሉም በፊትም ሆነ የ1995 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ስትራቴጂ ተቀርጾ ሥራ ላይ በነበረበት እሰከ 1999 ዓ.ም ድረስ የነበሩ ዋና ዋና ችግሮችን በጥልቀት በማጥናትና በዓለም ደረጃ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ምርጥ ተሞክሮ ያላትን የጀርመን ልምድ በመውሰድና የሀገራችንን ፍላጎትን በሚያሟላና የነበሩትን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ሁለተኛ ስትራቴጂ በአዲስ መልክ ተቀርጾ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ እጅግ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት ወደ ስራ ተገባ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 6
  • 7. የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች • ራሱን የቻለ ስትራቴጂና የህግ ማዕቀፍ የተቀረጸለት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፣ • ከግብዓት ተኮር ወደ ውጤት ተኮር ሥርዓት የተሸጋገረ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፣ • የትምህርትና ሥልጠናን ከሥራው ዓለም ጋር ማጣመር ያስቻለ ሀገራዊ የቴሙትሥ የብቃት ማዕቀፍ፣ • ኢንዱስትሪው ፍላጎቱን የገለፀበት የሙያ ደረጃ ምደባና የሙያ ብቃት ምዘና ሥርዓት ዝርጋታና ትግበራ፣ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 7
  • 8. የተመዘገቡ ዋና ዋና ውጤቶች የቀጠለ • አግባብነትና ጥራቱ የተጠበቀ የቴሙትሥ ትግበራ o የልማት ኮርዶር የስራ ገበያ ፍለጎት መረጃ ላይ የተመረኮዘ ቴሙትሥ o ኢንዱስትሪው ፍላጎቱን የገለጸበት በሙያ ደረጃ ላይ የተመሠረተ ካሪኩለም ፣ የማሰልጠኛ፣የማሰተማሪያና መማሪያ መሳሪያ (ማማመመ/TTLM) ዝግጅትና ትግበራ o የሠልጣኙን ብቃትና የሥልጠናውን ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለማረጋጥ ያሚያስችል የቴሙትሥ ተቋማትና የኢንዱስትሪ የትብብር ስልጠና ትግበራ o የቴሙትሥ አመራርና አሰልጣኝ የማብቃት ሥራችን ቁልፍ ተግበር መሆኑ o ጥራት ያለዉ ቴሙትሥ ለመስጠት ቀጣይነት ያለዉ የተቋማት አቅም ግንባታ ማካሄድ • የሥራ ገበያ ፍላጎት መሠረት የደረገ ሥልጠናና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎትና የቴክኖሎጂ ሽግግር • ያልተማከለ የቴሙትሥ ሀገራዊ ስትራቴጂ መተግበር ያስቻለ የፖሊሲና ሥርዓት ዝርጋታና የተፈጠረ አደረጃጀት TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 8
  • 9. ተግዳሮቶች • ሶስቱን የልማት ክንፎች በማጠናከር የቴክኖሎጂ ልማት ሰራዊት በሚፈጥር መልኩ እንዲተገበር ከማድረግ አኳያ አመራሩ የነበረው ክትትልና ድጋፍ የጠነከረ አለመሆኑ፣ • የቴክኖሎጅ ሰራዊቱ ቁመና በእውቀት ፣ክህሎት ናአመለካከት በተሟላ ደረጃ ተገንብቶ ሰራዊቱ ያልተፈጠረ መሆኑ፣ • በሙያ ብቃት ምዘናና ሰርትፍኬሽን ሥርዓት ትግበራ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካካትና ተግባር መሰተዋሉና በሥራዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ አንዲሁም ብቃታቸውን በተዘረጋው ሥራ ያረጋገጡት ብቃታቸውን ካለረጋገጡት የሚለይና ተጠቃሚ የሚያደረግ አሠራር በአገር ደረጃ አለመዘርጋቱና ተግባራዊ አለመደረጉ፣ • የልማት ፕሮግራሞች ፈጻሚ መሥሪያቤቶች የሰው ኃይል ብቃት የማረጋገጥና ለተወዳደሪነት ቴክኖሎጅ አቅም ግንባታ ወሳኝ ተግባር መሆኑን በባለቤትነት አለመያዛቸው፣ • በሁሉም የልማት ኘሮግራሞች ተሰማርቶ የሚገኘውን ሙያተኛ ብቃቱን በማረጋገጥና ከዚህ ውስጥ ምርጡን ሙያተኛ ለኢንዱስትሪ መዛኝነትና አሰልጣኝነት የማብቃት እንዲሁም የልማት ፕሮግራሞችን የብቃት ምዘናና የስልጠና ማዕከል ማድረግ አለመቻሉ፣ • መሰልጠን የሚፈልገዉን ብቻ ሳይሆን መሰልጠን ያለበትን በሙሉ በመደበኛና ሥራ ገበያ ተኮር ሥልጠና በሙያ ደረጃ ላይ ተሞርክዞ ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ለማምጣት ቀጣይነት ያለዉ ንቅናቄ ሥራ በመሥራት ሁሉንም ወደሥልጠና ማስገባት አለመቻሉ፣ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 9
  • 10. ተግዳሮቶች የቀጠለ • በክልሎችና ፌደራል የተቋማት ማስፋፋት ባለመሰራቱ የተደራሽነት ችግር ሰፊ በመሆኑተቋማቱ ካሉት ወረዳዎች በ40% በታች መሆናቸው፣ • የዩኒቨርስቲ፣ምርምርተቋማት፣ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እና ኢንዱስትሪ ትስስር ጠንካራ ባለመሆኑ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ሥራው የጋራና ውጤታማ አለመሆኑ፣ • ከግብርናመር ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር ድልድይ ሆኖ ለማገልገል በፍላጎትና ዓቅም መካከል ያለው የምጥጥን ክፍተት ሰፊመሆኑ፣ • አሰልጣኞቻችን ከእሴት ሠንሠለት በመነሳት ቴክኖሎጂን ሙሉ በሙሉ የመቅዳት አቅም አለመፍጠራቸው፣ • የሴቶች፣የልዩ ስልጠና ፈላጊዎችና ታዳጊ ክልሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነታቸው በተሟላ መንገድ ያልተረጋገጠ መሆኑ፣ TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 10
  • 11. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሁለተኛዉ ዕደገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የአምሰተኛዉ ትምህርት ልማት ፕሮግራም ግቦች • በዋና ዋና አመልካቾች የተቀመጡ ግቦች • ተደራሽነት • ፍትሃዊነት • ጥራት TVET GTP I Immpementation & GTP II PLan Harar 11