BSC presentation SGZ.pptx
- 2. ክፍል I
1. መግቢያ
የመንግስት ሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም ምዘና
በቴክኖሎጂዉ በመታገዝ ተፈጻሚ ከማድረግ አንጻር
ሲስተም በኤክስኤል ዞኑ ላይ ተግባራዊ የሆነ ሲሆን በሌሎች
ተቃማት ስርአቱን ቢስፋፋ የመንግስት ሠራተኞች የሥራ
አፈፃፀም ምዘና ቢኤሰሲ አውቶሜሽን እንዲስፋፋ
ተዘጋጅቷ
- 3. ክፍል II
1. BSC ኦቶሜሽን
BSC Automation ሶስት ዋና ዋና ክፍሎች
ይኖሩታል
• Menu/ማውጫ
• የሰራተኞች ዝርዝር
• የሰራተኛ የግብ ተኮር ተግባራትና የባህርይ ብቃት
እቅድ አፈፃፀም ዉጤት መሙያ ፎርምና
የፈፃሚው የመንፈቅ ዓመት የአፈጻጸም ማጠቃለያ
• ተ ቋሙ አጠቃላይ ውጤት
- 4. ዋና ማውጫ (Main Menu)
• ይህ ሲስተሙን ስንከፍት የምናገኘዉ የመጀመሪያ
ገጽ(sheet) ነዉ። ወደ ሲስተሙ ለመግባት ትክክለኛ
የይለፍ ቃል(password) ማስገባት ያስፈልጋል።
- 6. ተጠቃሚዉ የሚፈልገዉን የስራ ሂደት ሲመርጥ
በሂደቶች ስር ያሉ ሰራተኞች ዝርዝር ይገኛል
• ወደ ሲስተሙ ለመግባት ትክክለኛ የሂደት የይለፍ
ቃል(password) ማስገባት ያስፈልጋል።
በዚህ ማውጫ ስር ተጠቃሚዉ በመረጠዉ ሂደት ስር
የሚገኙ ሰራተኞችን ዝርዝር ያገኛል።
- 7. የቀጠለ…
• ከተዘረዘሩት ስሞች የሚፈልጉትን ሰራተኛ ስም
የያዘዉን ሳጥን በመጫን የባህሪም ሆነ ግብተኮር
ዉጤት መሙላት ይቻላል።
• ወደ ዋና ማዉጫ(Main Menu) ለመመለስ ወደ
ማዉጫ የሚለዉን ቀስት ይጫኑ።
- 8. የሰራተኞች BSC መሙያ ፣ መመዘኛ እና ዉጤት
ማሳያ ፎርም ማውጫ
የሰራተኛ የባህርይ ብቃት የእቅድ አፈፃፀም ከ 40% የሚወሰድ