SlideShare a Scribd company logo
1 of 11
በአዲስ አበባ ከተማ ከመገናኛ አስከ የካ
አባዶ ድረስ የታክሲ አገልግሎት ለመጀመር
መነሻ የሚሆን የንግድ አዋጭነት ጥናት
ገሩፕ ሶስት (Group 3) የንግድና ኢንቨስትመንት አማካሪዎች
ድርጅት
ስራዉ የተከናወነዉ
1
ደንበኛችን ሳባ ብሩክ ባቀረቡልን ከመገናኛ እስከ የካ አባዶ
ባለው መስመር የደንቦኞችን ምቾት በጠበቀ መልኩ የታክሲ
አገልግሎት ለመስጠት የአዋጭነት ጥናት ይጠናልኝ ብለው
በጠየቁን መሰረት ነው።
ይዘት
ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች
የተሰበሰቡ መረጃዎች
 የተሰጠ ምክረ ሀሳቦች
ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ
ዝግጅቶች፡
2
ስራዉን ሊመራ የሚችል የቡድን መሪ መምረጥ
ሠራተኞችን ሶስት ቡድን መመደብ
እያንዳንዱ ምድብ የራሱን ሃላፊነት እንዲወስድ
ማድረግ
መረጃ መሰበሰብን፣በተገኙት ሃሳቦች ላይ ውይይት
ማድረግና የውሳኔ ሀሳቦችን ማስቀመጥ
በመጨረሻም ለደንበኛቻችን ያገኘነዉን መረጃ
ማስረከብ
3
የተሰበሰቡ መረጃዎች
ተሳፋሪ የሚበዛበትን ሰዓት
•ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 12፡30 - 3፡00፣ እንዲሁም ምሽት
ከ10፡00 - 2፡00 ሰዓት
ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እሁድ ከ5፡30 እስከ 8፡00
እቃ የሌላቸው ካላቸው አንጻር በመቶኛ ስሌት (7%)
በቀን ውስጥ 156-200 ሰው በአንድ ታክሲ ላይ ይሳፈራል
በመቶኛ ፐርሰንታይል 100% 7%ቱ ሰው እቃ አይዝም ማለት ነው
የተሰበሰቡ መረጃዎች…………
አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ
 1.8 ሚሊየን ብር
አዲስ መኪና የሚገዛበት ዋጋ
 2.4 ሚሊየን ብር
ለታክሲዋ ጥገና በአመት ሊወጣ የሚችል ወጪ
 30,000 ብር (አጠቃላይ ሰርቪስ)
ለስምሪት እና ለምዝገባ የሚያስከፍል ወጭ
 ላም በረት ታክሲ መነሐሪያ (ሰሜን ጀንበር) የታክሲ ስምሪት
ማህበር
 ምዝገባ፦2000ETB/ለስምሪት፦5000ETB ጠቅላላ 7000ETB
01-4
5
ተ.ቁ ተግባራት ዋጋ (ብር)
1 መስታወት 30,000
3 ቀለም 50,000
4 ታፒሴሪ 27,000
5 ታርጋ ለመቀየር 10,000
6 3ኛ ወገን 8,000
7 ንግድ ፍቃድ በዓመት 2,500
8 ግብር በዓመት 4,500
9 Over all srvice 30,000
ድምር 162,000 birr
መኪና ወደ ታክሲነት ለመቀየር አስፈላጊ ወጪ
6
የተሰጡ ምክረ ሀሳቦች
የመኪና አማራጮች
Abadula Super HL
ሞዴል :- 2007
Dolphin
ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል
5L
ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል
5L መኪና በዋጋ በጥንካሬ የተሻለ ሆኖ አግኝተነዋል።
7
ከሳባ ፍላጎት አንጻር የአዋጭነት
ጥናት
አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ 1.8 ሚሊየን
አንድ 5L ታክሲ የሚይዘዉ የሰዉ ቁጥር 13
በቀን በአማካኝ 6ጊዜ ይመላለሳል
በአማካይ በአንድ ጉዞ 50 ብር
እለታዊ ገቢው በ6 ዙር ጉዞው 13*2*50*6=7,800 ብር
በቀን 7,800 ብር በአመት 300 ቀን ቢሰራ 300x7800 =
2,340,000
ጠቅላላ ወጪ 192,000
ዓመታዊ የተጣራ ገቢው 2,148,000 ብር ይሆናል
8
የፋይናንስ ብድርና ድጋፍ ማግኛ
አማራጮች
ከራስ ቁጠባ (35 %)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሌሎች የግል ባንኮች
በደንብ የተጠና የንግድ እቅድና ማስያዣ ካቀረበች
እስከ 17 ፐርሰንት ወለድ ያበድራሉ።
ከግል ባለሀብቶች ጋር ሽርክና በመግባት
9
ALWAYS THINK OF CHANGE!!!
ስላዳመጣችሁን
እናመሰግናለን!!!!!
01-10

More Related Content

Featured

How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
ThinkNow
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Kurio // The Social Media Age(ncy)
 
Featured (20)

Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
group 3 bussiness plan FOR MANAUFACTURIN

  • 1. በአዲስ አበባ ከተማ ከመገናኛ አስከ የካ አባዶ ድረስ የታክሲ አገልግሎት ለመጀመር መነሻ የሚሆን የንግድ አዋጭነት ጥናት ገሩፕ ሶስት (Group 3) የንግድና ኢንቨስትመንት አማካሪዎች ድርጅት
  • 2. ስራዉ የተከናወነዉ 1 ደንበኛችን ሳባ ብሩክ ባቀረቡልን ከመገናኛ እስከ የካ አባዶ ባለው መስመር የደንቦኞችን ምቾት በጠበቀ መልኩ የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት የአዋጭነት ጥናት ይጠናልኝ ብለው በጠየቁን መሰረት ነው። ይዘት ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች የተሰበሰቡ መረጃዎች  የተሰጠ ምክረ ሀሳቦች
  • 3. ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች፡ 2 ስራዉን ሊመራ የሚችል የቡድን መሪ መምረጥ ሠራተኞችን ሶስት ቡድን መመደብ እያንዳንዱ ምድብ የራሱን ሃላፊነት እንዲወስድ ማድረግ መረጃ መሰበሰብን፣በተገኙት ሃሳቦች ላይ ውይይት ማድረግና የውሳኔ ሀሳቦችን ማስቀመጥ በመጨረሻም ለደንበኛቻችን ያገኘነዉን መረጃ ማስረከብ
  • 4. 3 የተሰበሰቡ መረጃዎች ተሳፋሪ የሚበዛበትን ሰዓት •ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 12፡30 - 3፡00፣ እንዲሁም ምሽት ከ10፡00 - 2፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እሁድ ከ5፡30 እስከ 8፡00 እቃ የሌላቸው ካላቸው አንጻር በመቶኛ ስሌት (7%) በቀን ውስጥ 156-200 ሰው በአንድ ታክሲ ላይ ይሳፈራል በመቶኛ ፐርሰንታይል 100% 7%ቱ ሰው እቃ አይዝም ማለት ነው
  • 5. የተሰበሰቡ መረጃዎች………… አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ  1.8 ሚሊየን ብር አዲስ መኪና የሚገዛበት ዋጋ  2.4 ሚሊየን ብር ለታክሲዋ ጥገና በአመት ሊወጣ የሚችል ወጪ  30,000 ብር (አጠቃላይ ሰርቪስ) ለስምሪት እና ለምዝገባ የሚያስከፍል ወጭ  ላም በረት ታክሲ መነሐሪያ (ሰሜን ጀንበር) የታክሲ ስምሪት ማህበር  ምዝገባ፦2000ETB/ለስምሪት፦5000ETB ጠቅላላ 7000ETB 01-4
  • 6. 5 ተ.ቁ ተግባራት ዋጋ (ብር) 1 መስታወት 30,000 3 ቀለም 50,000 4 ታፒሴሪ 27,000 5 ታርጋ ለመቀየር 10,000 6 3ኛ ወገን 8,000 7 ንግድ ፍቃድ በዓመት 2,500 8 ግብር በዓመት 4,500 9 Over all srvice 30,000 ድምር 162,000 birr መኪና ወደ ታክሲነት ለመቀየር አስፈላጊ ወጪ
  • 7. 6 የተሰጡ ምክረ ሀሳቦች የመኪና አማራጮች Abadula Super HL ሞዴል :- 2007 Dolphin ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል 5L ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል 5L መኪና በዋጋ በጥንካሬ የተሻለ ሆኖ አግኝተነዋል።
  • 8. 7 ከሳባ ፍላጎት አንጻር የአዋጭነት ጥናት አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ 1.8 ሚሊየን አንድ 5L ታክሲ የሚይዘዉ የሰዉ ቁጥር 13 በቀን በአማካኝ 6ጊዜ ይመላለሳል በአማካይ በአንድ ጉዞ 50 ብር እለታዊ ገቢው በ6 ዙር ጉዞው 13*2*50*6=7,800 ብር በቀን 7,800 ብር በአመት 300 ቀን ቢሰራ 300x7800 = 2,340,000 ጠቅላላ ወጪ 192,000 ዓመታዊ የተጣራ ገቢው 2,148,000 ብር ይሆናል
  • 9. 8 የፋይናንስ ብድርና ድጋፍ ማግኛ አማራጮች ከራስ ቁጠባ (35 %) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሌሎች የግል ባንኮች በደንብ የተጠና የንግድ እቅድና ማስያዣ ካቀረበች እስከ 17 ፐርሰንት ወለድ ያበድራሉ። ከግል ባለሀብቶች ጋር ሽርክና በመግባት
  • 10. 9 ALWAYS THINK OF CHANGE!!!