More Related Content
More from dejene1234567 (20)
doro erbata (2).pptx proposal document 12
- 2. የንግድ ስራ ርዕስ፡- የእንቁላል የዶሮ እርባታ
1. የተጠቃሚመገለጫ፡-
አድራሻ፡ክልል አማራ ከተማ ደ/ብርሃን ክፍለከተማ ጠባሴ
ወረዳ/ከተማ/ቀበሌ 09 የቤትቁ. 112 ስልክ ቁ. 0911766231
የደንበኛ ስም ለምለም የእንቁላል ዶሮ እርባታ ፆታ፡ ሴት ዕድሜ 45
የቤተሰብ መሪ ሁኔታ፡ እማወራ ፡ ወ/ሮ ለምለም ላውጋው
የባሌበት ስም: ለምለም ላውጋው አመጠ
የተጠቃሚመታወቂያ ቁጥር ጠ/09/124/13
የቤተሰብ ብዛት፡- ወንድ 2 ሴት 3 ጠቅላላ 5
የትምህርት ደረጃ 3ኛ ክፍል
- 3. 2. የንግድ ስራ እቅድ መጀመሪያ እና ማብቂያ
ቀን፡-
የእቅዱ የመጀመሪያ ቀን መስከረም 30/2016
የመጨረሻ ቀን መጋቢት 2018
3. ራዕይ፡-
በ2017 ዓ.ም ከእንቁላል ዶሮ እርባታ ወርሃዊ
ገቢዬ 9000 ብር በማድረስ የራሴንና የቤተሰቤን
መሰረታዊ ፍላጎት ተሻሽሎ ማየት
- 4. 4. የንግድ ስራ መግለጫ፡ (አውድ/ሁኔታ፣ የንግድ ስራ ሐሳብ፣ ገበያ)
ቤተሰብዎ ሊሳተፍበት የሚፈልገው የኑሮ ማሻሻያ ተግባር፡-
የስራው አይነት ፡ የእንቁላል ዶሮ እርባታ
የንግድ ስራ ሃሳቡ የመጠው በከተማችን የእንቁላል ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱና
በከተማችን የኢንዱስትሪና ተቀ㔫ት መስፋፋት የተነሳ የእንቁላል ፍላጎት እየጨመረ
ስለሄደ፡
ገበያ፡ በከተማችን ለሚገኘው የደ/ብ/ዩ፣ ሆቴሎች ፣ ሬስቶራንቶች፣ ቁርስ ቤቶች እና
ቸርቻሪዎች
በተመረጠው የንግድ ስራ ተግባር ላይ ከዚህ ቀደም ልምድ አለዎት? አዎ አለኝ፡፡
ከዚህ ቀደም 5 ዶሮዎች ነበሩኝ፡፡ ከነሱ የሚገኘውን እንቁላል በመሸጥ ኑሮየን
እደጉም ነበር
- 6. ቁጥር የንብረት ዓይነት መለኪያ ብዛት ነጠላ ዋጋ ድምርዋጋ
1 የመስሪያ ቤት ካሬ ሜ 30 -- --
2
አካፋ ቁጥር 1 75 75
3 ፍርግርግ ሽቦ ካሬ ሜ 8 100 800
4 መመገቢያ ፒቢሲ ሜ 6 100 600
5 40 ሊትር የውሃ
ሮቶ
ቁጥር 1 450 450
6 ቱታ፣ማስክ፣ ቦት
ጫማና ወዘተ
ቁጥር -- -- --
ድምር 1925
6. ለንግድ ስራው የሚውሉ ንብረቶች፡
- 7. ቁ
ጥ
ር
ዓይነት መለኪያ ብዛት ነጠላ
ዋ
ጋ
ድምርዋጋ
1 የእንቁላል ትሪ ቁጥር 50 30 1500
2 የዶሮ ውሃ
መጠጫ
ቁጥር 4 450 1800
3 የእንቁላል ማጓጓዣ
ሳጥን
ቁጥር 1 750 750
ድምር 4050
ለንግድ ስራ የሚዉሉ ቋሚ ንብረቶችን የግዢ እቅድ ማውጣት፡-
- 8. ቁ
ጥ
ር
ዓይነት መለኪያ ብዛት ነጠላ
ዋ
ጋ
ድምርዋጋ
1 የ3 ወር ዶሮ ቁጥር 100 255 25500
ድምር 25500
የ3 ወር ቄብ የእንቁላል ዶሮ ግዢ
- 11. ወር ምርት መለኪ
ያ
ብዛት ነ
ጠ
ላ
ዋ
ጋ
የሽያጮች
ድምር
የገበያ ስም የሽያጭ
ቀናት
ብዛት
ቀበሌ
ውስ
ጥ
ከቀበሌ
ውጭ
ክፍለ
ከተማ
ውስጥ
ሌሎች
ገበያዎች
ህዳር
15 እንቁላል በቁጥ
ር
600 9 5400 08
ገበያ
በ2
ቀናት
ታህ
ሳስ
እንቁላል በቁጥ
ር
2400 9 21600 ቸርቻሪ
ሱቅ
08
ገበያ
ቁርስ
ቤቶች
ሆቴሎች፣
ካፌዎች
4
ቀናት
የ16
ወር
እንቁላል በቁጥ
ር
38400 9 345600 ቸርቻሪ
ሱቅ
08
ገበያ
ቁርስ
ቤቶች
ሆቴሎች፣
ካፌዎች
4
ቀናት
ድምር በቁ
ጥር
41400 9 372600 ቸርቻሪ
ሱቅ
08
ገበያ
ቁርስ
ቤቶች
ሆቴሎች፣
ካፌዎች
18
ወር
10. የሽያጭ እቅድ፡-
10.1. እንቁላል ሽያጭ
- 13. 11. የስርጭት እና የማስተዋወቅ እቅድ፡-
የማከፋፈያ ቦታዎች፣ ምርቶቹን ለደንበኞቼ የማደርሰው እነሱ
ወዳሉበት ቦታላይ በባጃጅ በማድረስ፣ ገበያ ወስዶ በማቅረብ
እንዲሁም በቤታችን እየመጡ እንዲገዙን አደርጋለሁ
ውድድር፡ -ይህንን ምርት ሌላ የሚሸጠው ማን ነው?
የትነው? እንዴት?
በዙሪያችን በማህበር የተደራጁ የእንቁላል ዶሮ አርቢ
ማህበራትና እንደኔ ያሉ ግለሰቦች አሉ፡፡
እኔ ከነሱ የተሻለ ለመሆን 1 እንቁላል በ9 ብር እሸጣለሁ፣
ከኩስ የፀዳና የተወለወለ እንቁለላል አቀርባለሁ፣ ባዘዙን
መሰረት በፍጥነት ማድረስ፡፡ የደንበኞቼን ትዕዛዝ በማክበር
በታማኝነት እሰራለሁ፡፡ ለዚህ ደግሞ የማታ የምትማረው
ልጄ ታግዘኛለች፡፡
- 14. የማስተዋወቂያ ዘዴዎች፡ -
ባነር በማሰራት፡- የስራ አድራሻ፣ ምርትና ዋጋ የያዘ
የህዝብ ማስታወቂያ ቦታ ላይ በወረቀት በመለጠፍ
ሰፈራችን ያለው መገንጠያ ቦታ ላይ በሳጥን
በመሸጥ
በጥቃቅን በሚዘጋጁ ባዛር ላይ በመሳተፍ
የመሸጫ ቦታ፡-
◦ 8 ቀበሌ ገበያ
◦ ጠባሴ ቅዳሜ ገበያ
◦ ማትስ ሆቴል፣ ጦስኝ አምባ ሆቴል፣
◦ ካፌዎች፣
◦ ሱቆች
◦ ቁርስ ቤቶች በመሸጥ
- 15. ቁ
ጥ
ር
የገቢ
ምንጭ ከህዳር 15/2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30/2016ዓ.ም
ህዳ ታ ጥ 1ኛ
ሩብ
የካ መ
ጋ
ሚ 2ኛ
ሩ
ብ
ግ ሰ ሃ 3ኛ
ሩ
ብ
1ነ መ
ስ
ጥ
ቅ
4ኛ
ሩብ
1 እንቁላል
ሽያጭ
5400
21600
21600
48600
21600
21600
21600
64800
21600
21600
21600
64800
21600
21600
21600
64800
12.1 የሚጠበቀው ገቢ በወር እና በሩብ ዓመት
- 16. ቁጥ
ር
የገቢ ምንጭ የ6 ወራት
ከህዳር 1/2016 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 30/2016ዓ.ም
ህዳ ታ ጥ 1ኛ
ሩብ
የካ መጋ ሚ 2ኛ
ሩብ
1 እንቁላል
ሽያጭ
21600
21600
21600
64800
21600
21600
21600
64800
ግንቦት2016
2 የዶሮ ሽያጭ
450X90
40500
ድምር 413100
12.1 የሚጠበቀው ገቢ በወር እና በሩብ ዓመት..የቀጠለ
- 17. 12.2 የሚጠበቁ ወጪዎች በወር እና በሩብ ዓመት
ቁ
ጥ
ር
ወጪዎች
ከጥቅምት 1/2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2016ዓ.ም
ጥቅ ህዳ ታህ
1ኛ
ሩብ ጥር የካ
መ
ጋ
2
ኛ
ሩ
ብ
ሚ
ያ
ግ
ሰ
ኔ
3
ኛ
ሩ
ብ
1ሃም ነሃ መስ
4ኛ
ሩብ
1 የተመጣጠ
ነ ዶሮ መኖ
13600
13600
13600
40800
13600
13600
13600
40800
13600
13600
13600
40800
13600
13600
13600
40800
2 ክትባትና
ቫይታሚን
180
180
180
540
180
180
180
540
180
180
180
540
180
180
180
540
3 ትራንስፖረ
ትና ኮፒ
80
80
80
240
80
80
80
240
80
80
80
240
80
80
80
240
- 18. ቁጥ
ር
ወጪዎች የ6 ወራት
ከጥቅምት 1/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2016ዓ.ም
ጥቅ ህ ታህ 1ኛ
ሩብ
ጥር የካ መጋ 2ኛ
ሩብ
1 የተመጣጠነ
የዶሮ መኖ
13600
13600
13600
40800
13600
13600
13600
40800
2 ክትባትና
ቫይታሚን
180
180
180
540
180
180
180
540
ትራንፖርት
80
80
80
240
80
80
80
240
ድምር
249480
12.2.የሚጠበቁ ወጪዎች በወር እና በሩብ ዓመት………..የቀጠለ
- 19. ሩብ ዓመት
(ሀ)
ገቢ (ለ) ወጪ (ሐ) ትርፍ/ኪሳራ
መ=(ለ - ሐ)
1ኛ ሩብ
አመት
48600 41420 7180
2ኛ ሩብ
አመት
64800 41420 23380
3ኛ ሩብ
አመት
64800 41420 23380
4ኛ ሩብ
አመት
64800 41420 23380
ድምር 243000 165680 77320
12.3 የፋይናንስ አዋጭነት መግለጫ (የትርፍ/ ኪሳራ መግለጫ)
- 20. ሩብ ዓመት (ለ) ገቢ (ለ) ወጪ (ሐ) ትርፍ/ኪሳራ
መ=(ለ - ሐ)
1 64800 41420 23380
2 64800 41420 23380
3 40500 200 40300
ድምር 170100 83040 87060
12.3 የፋይናንስ አዋጭነት መግለጫ (የትርፍ/ ኪሳራ መግለጫ) --የቀጠለ
- 21. ማጠቃለያ ገቢ (ለ) ወጪ (ሐ) ትርፍ/ኪሳራ
መ=(ለ - ሐ)
ጠቅላላ 413100 248720 164380
12.3 የፋይናንስ አዋጭነት መግለጫ (የትርፍ/ ኪሳራ መግለጫ) ማጠቃለያ
- 22. 12.4 አደጋዎች እና የአደጋ አያያዝ
ሊከሰቱ
የሚችሉ
አደጋዎች
የመከሰት እድሎች
(ዝቅተኛ፣ መካከለኛ፣
ከፍተኛ)
የተፅዕኖ ክብደት
(ዝቅተኛ፣
መካከለኛ፣ ከፍተኛ)
ቅድሚያ
(በሁለቱም
ጉዳዮች
ከፍተኛ የሆነ)
የአደጋ ቅነሳ እቅድ
የዶሮ
መታመም
መካከለኛ ከፍተኛ ንፁህ የዶሮ መኖሪያ
መፍጠር
በክትባትና ክትትል
የመኖ
መውደድ
መካከለኛ መካከለኛ ቅድሚያ ታሳቢ
በማድረግ
የእንቁላል
መሰበር
ዝቅተኛ ዝቅተኛ በጥንቃቄ
በመሰብሰብና
በማጓጓዝ
ለአካባቢው
ሽታ
መፍጠር
መካከለኛ ከፍተኛ ንፅህና መጠበቅ፣ ጉዝጓዝ
መቀየር
- 23. 13. የንግድ ስራ አፈፃፀም ክትትል
በዶሮዎቹ ላይ ያሉ ለውጦችን በየእለቱ በመከታተል፣
የበሽታ ምልክት የታየባቸውን በማግለልና ህክምና
በመስጠት መከታተል፡፡
ከባለሙያ የሚሰጡ ድጋፎችንና አስተያየቶችን ፈጥኖ
መተግበርና ውጤቱን ማየት፡፡
በየቀኑ ያሉ ወጪዎችንና ገቢዎችን መመዝገብ ፡፡
እንዲሁም ደንበኞች የሚሰጡንን አስተያየቶችና
መስተካከል ያለባቸውን ነገሮች ፈጥነን ተግባራዊ
እናደርጋለን፡፡
- 24. 14. የትርፍ እቅዶች፡-
ይህን ስራ በመስራት ከምናገኘው ትርፍ 60 በመቶ
የሚሆነው ለቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያና ለልጆች
ማስተማሪያ ሲሆን
ቀሪውን 40 በመቶ በመቆጠብ በቀጣይ ከመንግስት
ሼድ በመረከብ የእንቁላል ዶሮ እርባታ ለማስፋት
ላቀድነው ስራ እንደመነሻ እንዲሆነን ይቆጠባል ፡፡
- 25. 15. የንግድ ስራ አመራር እና የግብይት
እቅድ፡-
ይህን ስራ የምናስተዳድረው እኔና ልጆቼ ስንሆን ሙሉ
በሙሉ ተግባራዊ የምናደርገው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስልት
ነው፡፡ ማለትም አመጋገብ፣ ጤና እንክብካቤ፣ እንቁላል
አሰባሰብና የቤት ንፅህና አጠባበቅ ተግባራዊ ይደረጋለን፡፡
ደንበኞችን ለመሳብ እንቁላሎችን በስቦንጅ በመወልወል
በተሻለ ንጽህና በማቅረብ ደንበኞቻችን በምርታችን
እንዲደሰቱ እናደርጋለን፡፡ ፈጥኖ በማድረስም ልዩ እና
ተመራጭ እንድንሆን እንሰራለን፡፡
ሌሎች ደንበኞችን ለመሳብ የምንጠቀመው ዘዴ፡-
የእኛን ምርት የሚጠቀሙ ደንበኞች ለሌሎች እንዲያሳወቁ
በደንበኞች ደርጅት ላይ በወረቀት በመለጠፍ
በማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመለጠፍ
- 26. ለወደፊት ስራውን የበለጠ ለማስፋት ከጥቃቅንና አነስተኛ
ተቋም ጋር በመነጋገር የተሻለ ዝርያ ያላቸውን ዶሮዎች
ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ለመረከብ እሰራለሁ፡፡ እንዲሁም
የተመጣጠነ መኖ ከጥሩ አቅራቢ ድርጅት እንገዛለን፡፡
ስራወን ከልጆቼና ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር
በጋራ እንሰራለን፡፡(ከግብርና፣ ከኮሌጅ፣ከምግብ ዋስትናና
ከጥቃቅንና አነስተኛ ባለሙያ)
መዝገቦቼን በተመለከተ የሚደረጉ ወጪና ገቢዎችን በየእለቱ
እየመዘገብኩን አወጭነቱን በየሳምንቱ እየገመገምን
እንሰራለን፡፡
- 27. 16. መግለጫ
እኔ ወሮ ለምለም ላውጋው አመጠ ይህ እቅድ እኔ እና የቤተሰቤ አባላት የመረጥነውን
የንግድ ስራ ለመተግበር አቅሜን የሚያንፀባርቅ መሆኑን እና የተሞላው መረጃ ትክክል
መሆኑን አረጋግጣለሁ።ወሮ ለምለም ላውጋው አመጠ በተጨማሪ ይህ እቅድ እኔ እና
የቤተሰቤ አባላት የመረጥነውን የንግድ ስራ ለመተግበር አቅሜን የሚያንፀባርቅ መሆኑን
እና መረጃው ትክክል መሆኑን አረጋግጣለሁ።የንግድ ስራ እቅዱ ዋናው ቅጂ ከደንበኛው
ጋር ተቀምጧል።
የተጠቃሚ ስም ለምለም ላውጋው አመጠ
ፊርማ ____________________________
ቀን 01/01/2016 ዓ.ም
የባለቤት ስም ለምለም ላውጋው
ፊርማ ____________________________
ቀን 01/01/2016 ዓ.ም
አዘጋጅ: ለምለም ላውጋው አመጠ
ኃላፊነት፡ ስራ አስኪያጅ
ፊርማ፡- ____________________________________
ቀን፡- 01/01/2015