More Related Content
More from haramaya university
More from haramaya university (20)
ደብ
- 1. ለ: ተማሪዎች አገልግሎት
ከ: ሬጅስትራር ጽ/ ቤት
ጉዳዩ : የምግብና የመኝታ አገልግሎት ስለመተየቅ
ስሟ ከዚህ ደብዳቤ ጋር የተያያዘው የ IOT አንደኛ አመት ተማሪ ስትሆን የ
Grade Change በ AC ተወስኖ እስኪመጣ ድረስ በስህተት ስሟ በ
Academic dismissal ዉስጥ ተካቶ ነበር :: ይሁን እንጂ በ May 21 2014
G.C በተደረገዉ የ AC ዉሳኔ ተማሪዋ ማለፊያ ነጥብ ያገኘች ስለሆነ
የተለመደዉን ትብብራችሁን እንድታደርጉት በአክብሮት እንጠይቃለን ::
ከሠላምታ ጋር