Personal Information
Occupation
Shift Manager
About
ተስፋ እንዳትቆርጥ
ተስፋ እንዳትቆርጥ ተቀደምኩኝ ብለህ
ከኋላ ተነስተህ ማለፍ ትችላለህ።
ዓለም ሰፊ ናት ለሁሉም ምትበቃ
ታስተናግዳለች ማልዶ ለሚነቃ።
ህይወት መራራ ናት የትግል ሜዳ
ታግለን አንጨርሰው የህይወትን እዳ።
በህይወት እያለን በተሰጠን እድል
ታግለን እናሸንፍ ድህነትን በድል።
በሩጫ ለመቅደም ቀድሞ ለመገኘት
ከተወዳዳሪ በልጦ ለመታየት
የህልም እንጀራ ነው ተኝቶ መመኘት
ከቶ የት አለና
Tags
slideshare
See more