ዕውቅና ያሇው የMicrosoft የኤላክትሮኒክ መማሪያ (E-Learning) ስሌጠና - 2697BE - የምርት ፕሮግራሞች
ይህ ስሌጠና ስሇ ተሇያዩ የምርት ፕሮግራሞች ዓይነቶች እና ጥቅማቸው ይገሌፃሌ። ከዙህ በተጨማሪም የእነዙህን ፕሮግራሞች የተጠቃሚ በይነገጽ ዋና ዋና ትዕዚዝች እና ባህሪያት ያብራራሌ። በዙህ ስሌጣና ውስጥ በብዚት የምንጠቀምባቸውን የምርት ፕሮግራሞችን በመጠቀም መሠረታዊ ተግባሮችን እንዳት እንዯምትሰራም ትማራሇህ።