የምትክነት ሞት ፍርድ

220 views

Published on

የምትክነት ሞት ፍርድ

Published in: Spiritual
0 Comments
0 Likes
Statistics
Notes
  • Be the first to comment

  • Be the first to like this

No Downloads
Views
Total views
220
On SlideShare
0
From Embeds
0
Number of Embeds
1
Actions
Shares
0
Downloads
3
Comments
0
Likes
0
Embeds 0
No embeds

No notes for slide

የምትክነት ሞት ፍርድ

  1. 1. የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የምትክነት ሞት ፍርድ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል ፩
  2. 2. የምትክነት ሞት 1. የምትክነት ሞት ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስለ እኛ የሞተው ሲሆን ይህም የሰው ልጆች ሁሉ የሰሩትን የሃጢያት እዳ ለመክፈልና ቅጣታችንን ሊቀበል ነው። (ኢሳ.53) 2. ኢየሱስ በመስቀል ላይ በነበረበት ወቅት እግዚአብሔር አብ የሰው ልጆችን ሁሉ ሃጢያታቸውን ሁሉ በእርሱ ላይ እዳውን ጫነበት። (2.ቆሮ.5፥21) 3. ይህ የእግዚአብሔር አብ በመሰቀል ላይ በኢየሱስ ላይ ካመጣው የቅጣት የፍርድ ስራ የተነሳ ሰውን ሁሉ ይቅር ማለት ይችላል። ማንኛውም ሰው በኢየሱስንና በመስቀል ላይ እሱን ወክሎ ቅጣቱን እንደተቀበለለት ሲያምን እግዚአብሔር አብ በሚያምነው ሰው ላይ ጽድቅና ያኖራል። (ሮሜ.3፥22) “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
  3. 3. የአብርሃም ምሳሌ 4. አብርሃም አባታችን ጽድቅ እንዴት ለሰው ልጆች ሁሉ በእግዚአብሔር እንደሚሰጥ ምሳሊያችን ነው። (ዘፍ.15፥6,፣ሮሜ.4፥3) 1. 1. በኢየሱስ አመነ 2. እግዚአብሔር ይህን እምነቱን ጽድቅ አድርጎ ቆጠረለት 3. መለኮታዊ ጽድቅ በኢየሱስ ብቻ በእምነት ብቻ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚሰጥ ነው (ሮሜ.3፥22) 2. ዘፍ.22 የአብርሃምና ይሳቅ ጥላና ምሳሌነት። “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
  4. 4. ጽድቅና ስራ 5. ጽድቅድ በስራ ወይም ሕግን በመጠበቅ ለማግኘት ማንኛውም ሰው ፈጽሞ አይችልም። ይህን የቀድሞ አባቶች ሕይወት በመመልከት እውነቱን ማወቅ እንችላለን። (ሮሜ.9፥30-33) 6. የሌለውን እንዳለ አድርጎ መቁጠር የጽድቅ ውጤትና ጅማሬ ነው። (ሮሜ.4፥22,፣5፥1) 7. ይህ ፍጹም ጻድቅ ሆኖ በእግዚአብሔር መቆጠር ለመንፈሳዊ እድገት ጅማሬ ነው። (ዘጸ.12) “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

×