More Related Content
More from Ethiopian Sugar Corporation
More from Ethiopian Sugar Corporation (20)
External vacancy
- 1. ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ሠራተኞችን አወዳድሮ
በቋሚነትና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.
ቁ.
የስራ መደብ ብዛት ደረጃ ደመወዝ የሥራቦታ
የቅጥር
ሁኔታ
ተፈላጊ ችሎታ
የትምህርት ዝግጅት ሥልጠና የስራ ልምድ
1
የኮርፖሬት ፋናንስ
አስተዳደር ማሻሻያ
ፕሮጀከት አስተባባሪ
1 18,000.00 አዲስ አበባ በኮንትራት
MA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
ACCA ወይም CPA
3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ/ች
MA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
IFRS
5 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ዉስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ/ች
BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
IFRS
10 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ዉስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ/ች
2
ሲኒየር ኮርፖሬት
ፋይናንስ አስተዳደር
ማሻሻያ አካዉንታንት
8 13,000.00 አዲስ አበባ በኮንትራት
MA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
ACCA ወይም CPA 0 ዓመት የስራ ልምድ
MA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
IFRS 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
MA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
4 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ/ች
BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/
በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን
8 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ዉስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ/ች
3
ኮርፖሬት ኮስትና በጀት
ቡድን መሪ
1 17 13,830.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
6/8 ዓመት በሙያው ቀጥታ አግባብ
ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ዉስጥ
2/3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
4
ኮስትና በጀት ሲኒየር
አካዉንታንት
1 15 10,974.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
4/6 ዓመት በሙያው ቀጥታ አግባብ
ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ዉስጥ
2 ዓመት በሲኒየር አካዉንታንት
የሰራ/ች
5
ጠቅላላ ሂሳብ
አካዉንታንት II
3 13 7,662.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
2/4 ዓመት በአካዉንታንትነት የሰራ/ች
6 ፋይናንሺያል አናሊስት II 2 13 7,662.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
2/4 ዓመት በአካዉንታንትነት የሰራ/ች
7 አካዉንታንት II 2 13 7,662.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
2/4 ዓመት በአካዉንታንትነት የሰራ/ች
8
የፈንድ አስተዳደር
አካዉንታንት II
1 13 7,662.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ/
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
2/4 ዓመት በአካዉንታንትነት የሰራ/ች
- 2. 9
የበጀት ዝግጅትና ክትትል
አካዉንታንት I
1 11 5,972.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና
ፋይናንስ/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
0/2 ዓመት በአካዉንታንትነት
የሰራ/ች
10
የፈንድ አስተዳደር
አካዉንታንት I
1 11 5,972.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
MA/BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ/ በፋይናንስ/ በአካዉንቲንግና
ፋይናንስ/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
0/2 ዓመት በአካዉንታንትነት
የሰራ/ች
11
የአገዳ ማጓጓዣ
ሃይቤድ ሹፌር
44 10 3,433.00
ተንዳሆ ስኳር
ፋብሪካ
በቋሚነት 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለዉ እና 10ኛ
ክፍል ያጠናቀቀ
2 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ
ያለዉ
12 ዳታ ኢንኮደር 1 9 4,589.00 አዲስ አበባ በቋሚነት
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ የቴክኒክና
ሙያ ት/ቤት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ /10+3/ ወይም ደረጃ
IV ዲፕሎማ
0/2 ዓመት በሙያው በቀጥታ የሥራ
ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በሰው ሀብት
ዳታ ቤዝ መረጃ ሥራ ላይ የሠራ
ቢሆን ይመረጣል፡፡ እንዲሁም
በኤክሴል እና በአክሰስ ሥራ ላይ በቂ
ዕውቀት ያለው/ላት፡፡
13 ፋርማሲስት 1
17 7,980.00 ተንዳሆ ስኳር
ፋብሪካ
በቋሚነት
ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ በፋርሚሲ
በሙያው 2 ዓመት የሰራ/የሰራች
14
የማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን
ሲስተም ቡድን መሪ
1 16 12,234
አዲስ አበባ በቋሚነት
ኤም.ኤስ.ሲ. ወይም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማኔጅመንት
ኢንፎርሜሽን ሲስተም/በኮፒውተር ሳይንስ ወይም
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/
በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ
የማስተርስ ዲግሪ ላላቸው
ለምህንድስና ሙያዎች 4 ዓመት
ለሌሎች 6 ዓመት የሥራ ልምድ
ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር
ባለሙያነት የሠራ/ች፣ ወይም
የመጀመሪያ ዲግሪ ላላቸው
ለምህንድስና ሙያዎች 6 ዓመት
ለሌሎች 8 ዓመት የሥራ ልምድ
ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2/3 ዓመት
በኃላፊነት የሠራ/ች፣
15
የህትመት ሠራተኛ 1 5 2,458
አዲስ አበባ በቋሚነት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል
ያጠናቀቀ/ች
በሙያው የ2 ዓመት ሥራ ልምድ
ያለው/ላት፣
- በፕሮጀክቶችና በፋብሪካዎች ለሚቀጠሩ ባለሙያዎች የመኖሪያ ቤት፤ ህክምና ከነቤተሰብ ፤ የመድህን ዋስትና ሽፋን፤ ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ለሚቀጠሩ 30% የበረሃ አበል ክፍያ ይኖረዋል፡፡
- የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ መደቡን መጠሪያ፣ ከ እስከ የሚገልፅና ከመንግስታዊ ተቋም ውጭ ከሆነ ማስረጃዉ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ
ይኖርበታል፡፡
- ዲግሪና ከዲግሪ በላይ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስራ ልምድ የሚያዘዉ ከምረቃ በኋላ ብቻ ነዉ፡፡
- ቀደም ሲል በነባር ስኳር ፋብሪካና ፕሮጀክት ሲሰሩ የነበሩ ባለሙያዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
- በኢንዱስትሪ ሴክተር የተገኘ የሥራ ልምድ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- ካዛንቺስ ከንግድ ሚኒስቴር ጀርባ በሚገኘዉ የኪያሜድ ህንጻ በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104
የምዝገባ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ሲሆን ከሰኞ - አርብ ጠዋት 2፡30 - 6፡00 እና ከሰዓት 7፡00 - 10፡30 ሆኖ
ቅዳሜ አስከ 6፡30 ብቻ ነዉ፡፡
- አመልካቾች ያላቸዉን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና CV / የግል ሁኔታ መግለጫ/ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይም በወኪል መመዝገብ
ይቻላል፡፡
- በፖስታ የሚላኩ መረጃዎች ምዝገባዉ ቀን ካለፈ በኋላ የሚደርሱ ከሆነ ተቀባይነት የሌላቸዉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 011-5- 526896/ 011-5-52 6653 / 011 - 5 - 52 6657/011 - 5 - 52 70 20 ፖስታ ሳን ቁጥር - 20034 - 1000 አ.አ::