SlideShare a Scribd company logo
Submit Search
Upload
Login
Signup
የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የምዝገባ ማመልከቻ ቅፅ.pdf
Report
dursa1
Follow
Aug. 7, 2022
•
0 likes
•
303 views
የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የምዝገባ ማመልከቻ ቅፅ.pdf
Aug. 7, 2022
•
0 likes
•
303 views
dursa1
Follow
Report
Government & Nonprofit
Charity
የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የምዝገባ ማመልከቻ ቅፅ.pdf
1 of 6
Download Now
1
of
6
Recommended
Cash transfers
vishnugud
1.1K views
•
21 slides
Poverty as a Concept ( in relation with the World and India )
Hardik Bhaavani
381 views
•
17 slides
Community-based health insurance achievements and recommendations for sustain...
HFG Project
1.6K views
•
8 slides
Women’s Empowerment in Agriculture and Nutritional Outcomes in Ethiopia
essp2
392 views
•
20 slides
A Brief Discussion on demographic transition theory.
Rizwan Khan
9.7K views
•
9 slides
Historical development of social work in u.k.
MitendraSingh3
1.1K views
•
21 slides
More Related Content
What's hot
Demo graphic transition
zafrid hussain
305 views
•
18 slides
Exercises for Gender Budgeting trainings
Paramita Majumdar (Ph.D)
485 views
•
25 slides
Modern Social Work Theory 1st Edition - Malcolm Payne
AlexisMendozaArizaga
545 views
•
297 slides
Social Safety Nets and Social Protection: An International Perspective
International Food Policy Research Institute (IFPRI)
1.4K views
•
22 slides
Causes and solutions to poverty
Zhuang Yaohuang
21.3K views
•
8 slides
smart village report
varun km
473 views
•
24 slides
What's hot
(20)
Demo graphic transition
zafrid hussain
•
305 views
Exercises for Gender Budgeting trainings
Paramita Majumdar (Ph.D)
•
485 views
Modern Social Work Theory 1st Edition - Malcolm Payne
AlexisMendozaArizaga
•
545 views
Social Safety Nets and Social Protection: An International Perspective
International Food Policy Research Institute (IFPRI)
•
1.4K views
Causes and solutions to poverty
Zhuang Yaohuang
•
21.3K views
smart village report
varun km
•
473 views
NREGA
Nirupam Biswas
•
10.8K views
social welfare administration
Muhammad Faizan Jamil
•
44.8K views
Eradication of poverty
Shahzad Khan
•
14.3K views
Rural employment
Rayan Monis
•
3.7K views
Effects of unemployment on economy
Mahvesh Zahra
•
27.8K views
Unemployment
Mohammed Al-hakim
•
334 views
Social Work Research
Edwards Campus of the University of Kansas
•
19.6K views
Making the case for public health interventions
The King's Fund
•
47.6K views
Demographic transition-theory-optimum-population-1
Vishnu Sasikumar
•
24.3K views
2305 social welfare
Muhammad Salim
•
1.2K views
Nhp 2017
Arun Kumar
•
5.2K views
Poverty In India(Its impact and solution)
Shivam Pandey
•
9K views
Inclusive growth in India- prospects and challenges
Jagriti Rohit
•
19.1K views
Gandhian philosophy - A comphrehensive note for BSW students
Saijith Sasidharan
•
14.1K views
የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የምዝገባ ማመልከቻ ቅፅ.pdf
1.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 1 የአገር በቀል ማህበራትና ቦርድ-መር ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የአዲስ ምዝገባ ማመልከቻ ቅጽ (Form - N001) ከማመልከቻ ቅጹ ጋር ተያይዘው መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ1 የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቱ (ከዚህ በኋላ “ድርጅት” ወይም “ድርጅቱ” እየተባለ የሚጠራ) ሊጠቀምበት ያዘጋጀው በመስራቾች በየገጹ የተፈረመ2 መተዳደሪያ ደንብ3 ፤ የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ የተካሄደበት ቃለ ጉባኤ፤ የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የስራ አስኪያጁ ወይም ዳይሬክተሩ4 ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤ ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤ ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት የሚያረጋግጥ በመንግስት እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስት አካል ሙያ መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤ ማሳሰቢያ፡ ይህ ማመልከቻ ቅፅ ተሞልቶ የአዲስ ምዝገባ ጥያቄ በሸኚ ደብዳቤ ማመልከቻ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 58(1) መሰረት በድርጅቱ መሥራቾች ሰብሳቢ ተፈርሞ ለኤጀንሲው መቅረብ ይኖርበታል፡፡ መጋቢት 2011 1 ቃለ-ጉባኤው የመስራቾች ስምና የስራ ድርሻ፣ ቀን፣ ቦታ፣ ድርጅቱን ለመመስረት መነሻ የሆኑ ምክንያቶች፣ የድርጅቱ ዓላማ፣ የድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መፅደቁን የሚያሳይ፣ የቦርድ አባላት ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ/ምደባ፣ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን ያካተተ ሆኖ በሁሉም መስራቾች የተፈረመ መሆን አለበት፤ 2 ከአስር በላይ መስራቾች ከሆኑ አመራሮቹ ብቻ /ሰብሳቢ፣ም/ሰብሳቢ፣ ፀሀፊ/ ብቻ በየገጹ የሚፈርሙ ሲሆን የሁሉም መስራቾች የፈረሙበት ዝርዝር ከመ/ደንቡ ጋር ይያያዛል፤ 3 ድርጅቱ ኤጀንሲው ያዘጋጀውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ አድርጎ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤ 4 ድርጅቶች ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጠው ከቀረቡ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤
2.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 2 የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ክፍል አንድ በአመልካቹ የሚሞላ እኔ5 ____________________________ የድርጅቱ6 _________________________ ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡7 1. የአመልካች ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቱ ስም (የበለጠ ተፈላጊነት ያላቸውን ስሞች በማስቀደም በቅደም ተከተል ይፃፉ) _________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ __________________________________________________________________________________ __________________________________________________________________________________ 2. የአገር በቀል ድርጅቱ ዓይነት ማህበር8 የሙያ9 የብዙኀን10 ሌላ ከሆነ ይጠቀስ ______________ ቦርድ መር - ድርጅት 3. ድርጅቱ ሊሰራባቸው ያቀደው ክልሎች ወይም የከተማ አስተዳድር ትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ ሶማሌ ድሬደዋ ቤኔሻንጉል/ጉምዝ አዲስ አበባ ጋምቤላ ሕዝቦች ሐረሪ ህዝብ ደቡብ ብ/ብ/ሕ 4. የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ 5 ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤ 6 የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤ 7 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤ 8 ጠቅላላ ጉባኤ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ የሆነበት አደረጃጀት ያላቸው ድርጅቶች በሙሉ በማህበር ሥር ይመደባሉ፤ 9 የሙያ ማህበር ተብለው የሚመደቡት አንድን ሙያ መሰረት በማድረግ ሲቋቋሙ ብቻ ነው፤ 10 በርካታ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ማህበራት እንደ ብዙሃን ማህበራት ይቆጠራሉ፤ (ሴቶች፣ ወጣቶች...)፤
3.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 3 ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር ኢ-ሜይል 5. ድርጅቱ የተቋቋመበት ዓላማ እና የስራ ዘርፍ (ግልጽና አጠር ተደርጎ ይፃፋ)11 ________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ ________________________________________________________________________________ _________________________________________________________________________________ ____________________________________________________________________________፤ 6. በድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ/ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ መካከል የስጋና የጋብቻ ዝምድ ያለ ስለመሆኑ /የ √ ምልክት ያድርጉ/ አለ የለም ካለ ይብራራ 7. በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 68 ስራ የተመለከቱ መስፈርቶችን የድርጅቱ አመራር ቦርድ/ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ/ስራ አስኪያጅ የሚያሟላ መሆን አለመሆኑ፤ /የ √ ምልክት ያድርጉ/ ያሟላል አያሟላም ካላሟላ ይብራራ ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ አረጋግጣለሁ፡፡ 11 የዓላማው/ስራ ዘርፉ ይዘት በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ከተመለከቱት የተለየ መሆን የለበትም፤
4.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 4 ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________ ክፍል ሁለት በድርጅቱ መስራቾች እና አመራር12 አባላት የሚሞላ እኔ13 ____________________________ የድርጅቱ14 _________________________ ከዚህ በታች የምሰጠው መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡15 1. ስም፡ __________________ የአባት ስም፡ _______________ የአያት ስም፡ ________________ 2. ጾታ፡- ሴት ወንድ 3. የትውልድ ጊዜ፡ ቀን/ወር/ዓ.ም ________________ 4. ዜግነት፡ __________________ 5. የጋብቻ ሁኔታ፡ ያገባ/ች ያላገባ/ች 6. የትምህርት ደረጃ ከመጀመሪያ ዲግሪ በታች መጀመሪያ ዲግሪ ማስተርስ ዲግሪ ከማስተርስ ዲግሪ በላይ 7. ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ፡ ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ የቤት ቁጥር ___________ ስልክ ቁጥር፡ የቤት፡ ተንቀሳቃሽ፡ ፋክስ ቁጥር ፖ.ሣ.ቁጥር __________ ኢ-ሜይል 8. የሥራ አድራሻ /ካለ/ 12 ሁሉንም የድርጅቱን ስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ስራ አስኪያጅ (ተመርጦ ከቀረበ ብቻ) ያጠቃልላል፤ 13 ሙሉ ስም ከነማዕረጉ መፃፍ ይኖርበታል፤ 14 የድርጅቱ መስራች፣ ስራ አመራር ቦርድ አባል ወይም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወይም ስራ አስኪያጅ ተብሎ ይሞላል፤ 15 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 59(1)(መ) እና 59(7) መሰረት በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ የምዝገባ ጥያቄን ውድቅ የሚያስደርግ ሲሆን በማታለል ወይም በማጭበርበር መመዝገብ ድርጅቱ እንዲፈርስ ምክንያት ይሆናል፤ የህግ ተጠያቂነትም ይኖረዋል፤ ፎቶ ግራፍ የፓስፖርት መጠን ያለው
5.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 5 የመስሪያ ቤቱ ስም፡- ____________________________________________________________ ክልል/ከተማ አስተዳድር __________________ ዞን/ክ/ከተማ ______________ ወረዳ _______________ ቀበሌ __________________ ስልክ ቁጥር _________________ ማረጋገጫ፡ እኔ ከዚህ በላይ ስሜ እና አዳራሻዬ የተገለፀው የሰጠሁት መረጃ በሙሉ ትክክለኛና እውነተኛ ስለመሆኑ አረጋግጣለሁ፡፡ ስም____________________ ፊርማ ______________________ ቀን ________________ ክፍል ሦስት ለኤጀንሲው አገልግሎት ብቻ የሚውል የምዝገባ ማመልከቻ ቅፁ መዝገብ ቤት ገቢ የሆነበት ቀንና ሰዓት ወደ ዳይሬክቶሬቱ የደረሰበት ቀንና ሰዓት ለባለሙያ የተመራበት ቀንና ሰዓት ተ. ቁ. ለምዝገባ የሚቀርቡ ሰነዶች ቀርቧል አልቀረ በም አይመለከተ ውም /Not applicable/ 1. መስራቾች ድርጅቱን ለመመስረት የተስማሙበት በመስራቾች የተፈረመ ቃለ-ጉባኤ 2. የመስራቾች፣ የስራ አመራር ቦርድ ወይም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የስራ አስኪያጁ ወይም ዳይሬክተሩ16 ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ፣ ሙሉ የፊት ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤ 3. የመስራቾች እና አመራሮች ግላዊ መረጃ ቅፅ ተሞልቶ ቀርቧል፤ 4. በመስራቾች የተፈረመ መተዳደሪያ ደንብ17 ቀርቧል፤ 5. የድርጅቱ ዓላማ ከህግ ወይም ከሞራል ጋር በማይቃረን መልኩ ቀርቧል፤ 6. የድርጅቱ ስም በሌላ ድርጅት ያልተያዘ እንዲሁም ከህግና18 ከህዝብ ሞራል ጋር ያማይቃረን ሆኖ የቀረበ መሆኑ፤ 7. ድርጅቱ የሙያ ማህበር ከሆነ መስራቾቹ በዘርፉ ያላቸውን የትምህርት ዝግጅት የሚያረጋግጥ በመንግስት እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የተሰጠ የትምህርት ማስረጃ ወይም ከሚመለከተው የመንግስተ አካል ሙያ መሆኑ የሚያረጋግጥ መረጃ ቅጂ፤ /ለማመሳከሪያነት ዋናውን /original/ ማቅረብ ይጠበቃል/፤ 8. ድርጅቱ ዓርማ ካለው በፅሁፍ እና በሶፍት ኮፒ /በሲዲ/፤ 16 ድርጅቱ ስራ አስኪያጅ/ዳይሬክተር መርጦ ከቀረበ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፤ 17 የኤጀንሲውን ሞዴል መተዳደሪያ ደንብ መነሻ በማድረግ ድርጅቱ የራሱን ማዘጋጀት ይችላል፤ 18 ከድርጅቱ ዓላማ አንፃር ኅብረተሰቡን ሊያሳስት የሚችል፣ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ተቋማት ጋር ግንኙነት ያለው የሚያስመስል ከሆነ፤
6.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ AGENCY FOR CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS ስልክ ቴሌ ፋክስ ፖ.ሣ.ቁ ኢ-ሜይል አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ Tel. 0115 58 24 10/36 FAX +251111577085 P.O.Box 14340 E-mail: chsainfo@gmail.com Addis Ababa – Ethiopia 6 9. የቀረበው የማመልከቻ ቅፅ በአግባቡ ተሞልቶ የቀረበ መሆኑ፤ ያጣራው ባለሙያ የውሳኔ አስተያየት19 ስም ፊርማ ቀንና ሰዓት የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ውሳኔ ስም፡ ፊርማ፡ ቀንና ሰዓት 19 የባለሙያ አስተያየት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ስለምዝገባና ተያያዥ ጉዳዮች የተደነገጉ ድንጋጌዎችን ባገናዘበ መልኩ መቅረብ አለበት፤